የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪን ይመለከታል ለኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች ማኅበር አባላት፡ ቀደም ሲል በተላለፈው ጥሪ መሰረት የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች ማኅበር የ2018 በጀት ዓመት መደበኛ የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ቅዳሜ ነሀሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ሜክሲኮ ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው የኅብረት ባንክ ዋና ህንጻ (ህብረት ታወር) አዳራሽ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ እንደሚካሄድ እየገለጽን ለዝግጅት እንዲመቸን በጉባኤው የምትገኙ መሆኑን በኢሜል አድራሻችን [email protected] ስልካችሁን በመጻፍ እንድትመዘገቡ በማክበር እንጠይቃለን፡፡ የአባልነት ክፍያ ያላጠናቀቃችሁአባላት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000540887091 ገ…

Channel
የሕግ ዜና
@YeHigZena
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
4,728subscribers
+30 since we began measuring on 31 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001490801108 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @YeHigZena |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 September 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 31 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/YeHigZena |
Topic
Job listings — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 19 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 96% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 19 Sept 2026, 01:41 | 4,728 | +6 |
| 14 Sept 2026, 08:38 | 4,722 | +5 |
| 10 Sept 2026, 18:36 | 4,717 | +4 |
| 5 Sept 2026, 11:01 | 4,713 | +13 |
| 1 Sept 2026, 14:36 | 4,700 | +2 |
| 31 Aug 2026, 20:30 | 4,698 | no change |
| 31 Aug 2026, 20:15 | 4,698 | first reading |
Engagement
11 posts held, back to 5 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 15.9%
- avg views ÷ 4,728 subscribers
- Avg views / post
- 750
- 2 posts measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 2
- of 11 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 30 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 11 (5 August 2026 – 30 August 2026) |
| Views total | 1,499 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 31 Aug 2026, 20:30 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Recent posts
እሁድ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በተዘረዘሩት ክፍት ስራ መደቦች ላይ በቋሚ ቅጥር ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይከታተሉ 👉ዌብ ሳይት ↠ https://www.fsc.gov.et/ 👉ፌስቡክ ↠ https://web.facebook.com/FSCEthiopia 👉ትዊተር (ኤክስ) ↠ https://x.com/federalsupreme1 👉ሊንክድኢን ↠ https://tinyurl.com/supereme-court-of-ethiopia 👉ቴሌግራም ↠ https://t.me/fscethiopiaPR 👉ዋትስአፕ ↠ https://tinyurl.com/fsc…
የውጭ ሀገር ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚሆኑበትን አሰራር የሚወስን አዲስ መመሪያ ወጣ • በመመሪያው ድንጋጌ መሰረት የውጭ ሃገር ዜጎች በመንግስት ቀጥተኛ ድጎማ የተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች (ኮንዶሚኒየም) ባለቤት መሆን አይችሉም። የከተማና መሰረተ-ልማት ሚኒስቴር የውጭ ሀገር ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚሆኑበትን ዝርዝር ሁኔታ የሚወስን "መመሪያ ቁጥር 1147/2018" አውጥቷል። መመሪያው የወጣው የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚሆኑበትን አግባብ ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1388/2017 በጥቅሉ የተቀመጡ ጉዳዮችን በመለየት፣ የመኖሪያ ቤት ባለቤት ለመሆን የሚፈልጉ የውጭ ሀገር ዜጎች ማሟላት የሚገባቸውን …
Federal prosecutors have charged seven defendants over a set of foreign-trade deals they allege drained more than 137 million Br from Amhara Bank. Among them are the Bank's former Acting Chief Executive Officer, its Corporate Banking Director, its Chief Banking Business Officer, a Relationship Manager and its International Banking Director, along with Zemera Investment Group (ZIG) Plc and its General Manager. The cha…
የፍትሕ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ቤተሰብ ፍትሕ መምሪያን ይፋ አደረገ የፍትሕ ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር ያዘጋጀውን የኢትዮጵያ ቤተሰብ ፍትሕ መምሪያ ይፋ አደረገ። የኢትዮጵያ ቤተሰብ ፍትሕ መምሪያው ለቤተሰብ፣ሕጻናትና ተጋላጭ ወገኖች የሕግ ጥበቃን ለማረጋገጥና ማህበራዊ ፍትሕን ለማስፈን የሚያግዝ መሆኑ ተገልጿል። ኢዜአ እንደዘገበው መምሪያው በቤተሰብ ጉዳዮች ዙሪያ የሚነሱ የሕግ ጉዳዮችን በማስረጃና በተግባር ላይ በተመሠረተ አሠራር በመምራት መፍትሔ ለመስጠት እንደሚያግዝ ተመላክቷል። የፍትሕ ሚኒስቴር ዴኤታ ኤርሚያስ የማነብርሃን (ዶ/ር) እንዳሉት፤ በፍርድ ቤቶች ከሚቀርቡ ጉዳዮች መካከል በአራተኛ ደረጃ ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዙት ከቤተሰብ ጋር የተያያዙ ጉ…
Photo, posted without a caption
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ተማሪዎች አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፍ የምስለ-ችሎት ፍጻሜ አለፉ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች በአህጉራዊው የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ህግ እና የግልግል ዳኝነት (arbitration) የምስለ-ችሎት ውድድር (FDI Moot) የዞኑ አሸናፊ በመሆን አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፉ ፍጻሜ ማለፋቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ። ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፉበት በዚህ ፈታኝ ውድድር ከናይጄሪያ፣ ከኬንያ እና ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ 14 ቡድኖችን በመበለጥ ከሰብ-ሳሃራን አፍሪካ አንደኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቀዋል። በዚህ ውድድር ላይ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ወክለው የተሳተፉት ፦ ➡ ባምላክስራ ፋሲል (የ3…
"በችኮላና በጥድፊያ" የሚዘጋጁ ህጎች፣ በህግ አወጣጥ ስርዓቱ ላይ አለመረጋጋት እየፈጠሩ መሆኑን በጥናት ተመላክቷል። 👉 አንዳንድ መመሪያና ደንቦች ከመውጣታቸው በፊት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የማይገመገሙ መሆኑ ደግሞ ችግሩን አባብሶታል ተብሏል። 👉 ህጎች በወጡ በሳምንት እና በአመታቸው ማሻሻያ የተደረገባቸውም እንዳሉም ተገልጿል። (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) በኢትዮጵያ የህግ አወጣጥ ሂደት ውስጥ ተደጋጋሚ ማሻሻያዎች፣ የአዋጅ መሻሮችና መጣረሶች እየታዩ መሆኑን፣ ይህንንም መረጋጋት ለማምጣት የሚያስችል ሁሉን አቀፍ ፖሊሲም ሆነ ወጥ የህግ ማዕቀፍ በሀገሪቱ አለመኖሩን ፌደራል የህግ እና ፍትህ ኢንስቲትዩት ያካሄደው ጥናት አመለከተ። ጥናቱ "የህግ አወጣጥ…
በኢትዮጵያ የወንጀል ፍትህ ሥርዓት ውስጥ ወንጀል ፈጽመው የታረሙ ግለሰቦች በድጋሚ ወደ ወንጀል ድርጊት የመመለሳቸው ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ጥናት አመልክቷል። 👉 በጥናቱ ከተካተቱና ወንጀል ፈጽመው ታርመው ከወጡት ታራሚዎች ውስጥ 94 በመቶዎቹ ከ5 አመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ በሌላ ወንጀል በድጋሚ ወደማረሚያ ቤት የተመለሱ ናቸው። በኢትዮጵያ የወንጀል ፍትህ ሥርዓት ውስጥ ወንጀል ፈጽመው የታረሙ ግለሰቦች በድጋሚ ወደ ወንጀል ድርጊት የመመለሳቸው ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኝና ይህንን ለመግታት የተቀናጀ የመረጃ አያያዝና የህግ ማዕቀፍ እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ የህግ እና ፍትህ ኢንስቲትዩት ያከናወነው ጥናት አመልክቷል። ኢንስቲትዩቱ አመታዊ የ…
መንግሥት 7 የክሪፕቶ ካረንሲ መተግበሪያዎች በሀገር ውስጥ እንዳይሠሩ ሙሉ በሙሉ መታገዳቸውን ዛሬ በይፋ አሳውቋል። መተግበሪያዎቹ ለሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ሽፋን ይሰጡ እንደነበር አመልክቷል። ከዚህ ቀደም የተለያዩ የክሪፕቶ ከረንሲ መተገበሪያዎች የኢትዮጵያን ብር ከP2P መድረክ ላይ ማስወጣታቸው የሚዘነጋ አይደለም። ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (EEP) ተገቢው መመሪያ በሌለበት ሁኔታ ከ36 የዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች ጋር ሕገ-ወጥ የኃይል ሽያጭ ውል የፈጸሙ 4 ከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን አመልክቷል። በሌላ በኩል፤ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በሐዋላ እና በጥቁር ገበያ ተሳታፊ የሆኑ 169 ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር …
የፌዴሬሽን ም/ቤት የጠ/ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔዎችን ኢ-ሕገመንግሥታዊ ሲል ሻረ 👉 " በሌላ ሰው መሬት ላይ የተገነባ ቤት የመሬቱን ባለይዞታ ባለቤት አያደርግም። " የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ጉባኤው፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ቀደም ሲል የሰጣቸውን አስገዳጅ ውሳኔዎች ኢ-ሕገ-መንግሥታዊ ናቸው ሲል ሽሯቸዋል። በዚህም መሠረት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት "በሌላ ሰው መሬት ላይ ቤት የሠራ ሰው የቤቱ ባለቤት ይሆናል" በማለት በመዝገብ ቁጥር 30101 እና 36638 ላይ የሰጣቸውን አስገዳጅ ውሳኔዎች የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሕገ-መንግሥቱን የሚቃረኑ ናቸው በማ…
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @YeHigZena. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@Ethiopian_law · 37,873
Telegram ranks this channel #37 of 76 here — alongside 75 others — read 31 August 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 19 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የሕግ ዜና” (@YeHigZena), 4,728 subscribers as measured 19 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/YeHigZena.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.