#MoE በ2018 ዓ.ም በወልቂጤ፣ ቦንጋ፣ ጋምቤላ እና ጅግጅጋ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን መግቢያ ቀን መስከረም 05/2019 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በ2019 ትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን በቅርቡ ይፋ የሚደረግ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። @tikvahuniversity

Channel
Tikvah-University
@Tikvah_University
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
4,804subscribers
+30 since we began measuring on 13 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001411738990 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Tikvah_University |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 November 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 13 September 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Tikvah_University |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 19 Sept 2026, 00:37 | 4,804 | +28 |
| 14 Sept 2026, 12:21 | 4,776 | +2 |
| 13 Sept 2026, 09:22 | 4,774 | first reading |
Engagement
11 posts held, back to 13 September 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 1.29%
- avg views ÷ 4,804 subscribers
- Avg views / post
- 61.8
- 11 posts measured
- Reaction rate
- 0%
- reactions ÷ views · ER floor
- Posts in window
- 11
- of 11 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 1 of 11 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 13 September 2026 |
|---|---|
| Posts held | 11 (13 September 2026 – 13 September 2026) |
| Views total | 680 |
| Reactions total | 0 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 13 Sept 2026, 09:22 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Video runtime
- 4m 23s
- Average length
- 2m 12s
Measured directly from 2 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
#AAU #MCS የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ሳምንት የትምህርት መርሐግብር መስከረም 07/2019 ዓ.ም ➻ የመክፈቻ ስነ-ስርዓትና መደበኛ ትምህርት በይፋ ይጀመራል ➻ በዕለቱ ትምህርት ለግማሽ ቀን (እስከ 6:00 ሰዓት) ብቻ ይሰጣል መስከረም 08/2019 ዓ.ም ➻ ትምህርት ሙሉ ቀን (እስከ 9:20 ሰዓት) ይሰጣል @tikvahuniversity
ራያ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው በከፍተኛ ውጤት ላለፉ የዩኒቨርሲቲው የሳይንስ ሼርድ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዕውቅናና የሽልማት መርሐግብር አካሒዷል። የዩኒቨርሲቲ መግቢያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱ 18 የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች በሙሉ ያለፉ ሲሆን፣ ዘጠኝ ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት ማስመዝገባቸው ተገልጿል። ተማሪ አርሴማ ተስፋይ የትምህርት ቤቱን ከፍተኛ ውጤት 572 ነጥብ አስመዝግባለች። ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና በዞኑ ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የገንዘብ ሽልማት እና የምስክር ወረቀት ተሰጥቷል። @tikvahuniversity
#AAU #UAT አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዙር የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (UAT) ሰኞ መስከረም 04/2019 ዓ.ም ጠዋት ይሰጣል። በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን ፕሮግራም #በግል ለመማር ከጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 02/2019 ዓ.ም 6:30 ሰዓት ድረስ ምዝገባ ላደረጉ አመልካቾች ፈተናው የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል። ፈተናው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ እና በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ (FBE) ብቻ የሚሰጥ መሆኑ ተመላክቷል። (የ2ኛ ዙር የፈተናው መርሐግብር ከላይ ተያይዟል።) @tikvahuniversity
AI የሰውን ልጅ ሊገድል/ሊያጠፋ ይችላል? ከፍተኛ አቅም ያለው ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ከሰው ልጅ አቅም በላይ ከደረሰና በቂ ቁጥጥር ካልተደረገበት ለሰው ልጅ ህልውና ከባድ አደጋ ሊሆን እንደሚችል የAI ተመራማሪዎችና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እያስጠነቀቁ ነው። በአሜሪካዊው የAI ኩባንያ Anthropic የሚሰሩ ተመራማሪዎች ኃይለኛ AI በዚህ አስር ዓመት ውስጥ ለሰው ልጅ ህልውና አደጋ ሊሆን እንደሚችል ገልጸዋል። ከኩባንያው የለቀቀው ጃኮብ ኮክሰን የተባለ ተመራማሪ፣ AI እስከ 2030 መጨረሻ ድረስ የሰው ልጅን ሙሉ በሙሉ ሊያጠፋ/ሊገድል የሚችልበት እድል እንዳለ ሲገልጽ፣ አንድ የአሁኑ የAnthropic ተመራማሪም የዚህ አደጋ ዕድል ከ10 በመቶ በላይ…
ትምህርት ሚኒስቴር፣ የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫ ጊዜ መራዘሙን አሳውቋል። በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ሰርተፊኬት ፈተና ወስደው በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫ ማጠናቀቂያ ቀን እስከ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም መራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በመሆኑም በተለያዩ ምክንያቶች ምርጫቸውን እስካሁን ያላስገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን እስከ መስከረም 5 ቀን ማጠናቀቅ ይችላሉ ተብሏል። ተማሪዎች ምርጫቸውን ለማስገባት student.ethernet.edu.et የተሰኘውን ድረ-ገጽ በመጠቀም የራሳቸውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥ…
#እንድታውቁት የ2019 ዓ/ም አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ርችት ይተኮሳል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ነገ መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ/ም የሚከበረውን የአዲስ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ፦ - በሸራተን አዲስ ሆቴል፣ - በሞናርክ ሆቴል - በበ#ኮካ ኮላ ኢትዮጵያ፤ ዛሬ በዋዜማው ከሌሊቱ 6:00 - 6:15 ለ15 ደቂቃ ያህል ርችት እንደሚተኮስ ገልጿል፡፡ " ህብረተሰቡ ተገቢው መረጃ እንዲኖረው " ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፡፡ #AddisAbabaPolice ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጌዴኦ ዞን፣ ዲላ ከተማ ጪጩ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ አቢቲ ብርሃኑ የተባለ ወጣት በፌዴራል ፖሊስ አባል በተተኮሰበት ጥይት ሕይወቱ ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ። ወጣቱ ገና ከተሞሸረ 3 ወር ብቻ እንደሆነው ጠቁመዋል። አንድ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የጪጩ አካባቢ ነዋሪ እንደገለጹት፣ ግድያው የተፈጸመው ትናንት በፌዴራል ጉምሩክ ኬላ ከሚገኘው አካባቢ በግምት ሁለት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወጣቱ እየተዝናና ባለበት ወቅት ነው። የወጣቱ ሕይወት ያለፈው የፌዴራል ፖሊስ አባል በተኮሰበት ጥይት መሆኑንም ምንጩ ገልጸዋል። የግድያው ምክንያት በግልጽ የታወቀ ነገር እንደሌለ የገለጹት ምንጩ፣ "በኮንትሮባንድ ምክንያት…
መልካም አዲስ ዓመት ! 🎉🇪🇹 አዲሱ ዓመት 2019 የሰላም ዜና የምንሰማበት ፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ድምፅ የሚሰማበት ፤ የሀዘን እንባ በደስታ እንባ የሚተካበት ፣ ቤተሰቦች በሰላም የሚገናኙበት ፣ ወጣቶች በተስፋ ወደ ግባቸው የሚመለከቱበት ግባቸውን የሚያሳኩበት ዓመት ይሁንልን። ግጭት ቦታውን ለሰላም፣ ፍርሃት ለተስፋ፣ ችግር ለመፍትሔ የሚለቅበት፤ የኑሮ ጫና የሚቀልበት፣ ሠርቶ መለወጥ የሚቻልበት፣ በሀገራችን መኖር ኩራት የሚሆንበት ስኬትን የሚያጎናፅፍበት ልዩ ዓመት ይሁንልን። ውድ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ፤ 2019 ዓ/ም የጤና ፣ የስኬት ፣ የበረከትና የሰላም ዓመት ይሁንላችሁ። ያሰባችሁት ይሳካ ፣ የምትወዷቸው ሁሉ በሰላም አይኖቻችሁን ይመልከቱ ፤ …
የ13 ወራት ፀጋ ባለቤቷ #ኢትዮጵያ አዲሱን 2019 ዓ/ም አንድ ብላ ጀምራለች። መልካም አዲስ ዓመት ! Baga Bara Haaraa Geessan ! ርሑስ ሓዱሽ ዓመት ! @tikvahethiopia
አዲስ ዓመት ፤ አዲስ ተስፋ ! ዛሬ አዲስ ዓመት መጥቷል። ለአንዳንዶቻችን ግን አዲስ ዓመት መጣ ማለት ብቻ ደስታ አይደለም ፤ ያለፈውን ዓመት ስንሸኝ የተሰበረ ልብ፣ ያጣነው ወገን፣ ያልተሟላ ህልም እና ብዙ ጥያቄዎችን ይዘን ነው። በርካቶች በተለያየ ጊዜ በግፍ ተገድለዋል ፣ ከገዛ ቄያቸውም " ይሄ የእናተ አይደለም ውጡልን " ተብለው ተፈናቅለዋል፣ ከቤታቸው ወጥተው ሜዳ ወድቀዋል ፀሀይና ዝናቡ ተፈራርቆባቸዋል ፣ ያለ ጥፋታቸው ታጉረው ታስረዋል ፣ ተበድለዋል፣ የጦርነትና የግጭት ሰለባ ሆነዋል። እኚህ ሁሉ ለአንዳንዶቻችን የዜና ርዕስ ፣ የአንድ ሳምንት የማህበራዊ ሚዲያ አጀንዳ፣ አንድ ሰሞን ተወርተው የሚያልፉ ሊሆኑ ይችላሉ፤ ለእናታቸው፣ ለአባታቸው፣ ለቤ…
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @Tikvah_University. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@remedialexams · 22,276
Telegram ranks this channel #8 of 66 here — alongside 65 others — read 21 September 2026
@Ephaa_math · 28,418
Telegram ranks this channel #29 of 50 here — alongside 49 others — read 13 September 2026
This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 19 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Tikvah-University” (@Tikvah_University), 4,804 subscribers as measured 19 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Tikvah_University.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.