8 May 2022, 06:48 UTC447 viewsread 8 August 2026 Hey, I have been using a site and earned $66 today! You get paid for testing apps, voicing opinion and posting on social media. Its just that easy. Sign up with my link for a $50 bonus instantly! https://socialrebel.co-ga4.xyz/ref/BFmhb3Pd
Signed ዘገየ ዘአስኩ
5 Apr 2022, 19:05 UTC≈3,120 viewsread 8 August 2026 ግእዝ ቋንቋ በእፀ ሳቤቅ ቲዩብ።።ተከታታይነት ያለው በአጭር ጊዜ ግእዝ መናገር በሚያስችል መልኩ የቀረበ! ።።ክፍል...
https://youtube.com/watch?v=b4KsqEZ8RiM&feature=share
Signed ዘገየ ዘአስኩ
27 Jan 2022, 18:16 UTC551 viewsread 8 August 2026 Voice message
Voice message, posted without a caption
Signed ዘገየ ዘአስኩ
21 Jan 2022, 23:36 UTC513 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @tiyakenaMels
1,ሰው ከመጠመቁ በፊት ሐይማኖቱ ምንድን ነው ?
2,ሰው ሲፈጠር ሐይማኖቱ ምንድን ነው?
ሁላችንም ከመጠመቃችን በፊት ሐይማኖታችን ኦርቶዶክስ ነው።
ይህን ያልኩት እንዲሁ በደፈናው አይደለም ምክንያት አለኝ።
# ኦርቶዶክስ ማለት ቃሉ የግሪክ ሲሆን አማርኛው ትርጉሙ
እውነተኛ ፣ ቀጥተኛ መንገድ የሆነች ሃይማኖት ማለት ነው።
ማስረጃ አለኝ ኤር 6÷16 " እግዚአብሔር እንዲህ ይላል
በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ
መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደሆነች እወቁ በእርስዋም ላይ ሒዱ
ለነፍሳችሁም መድሐኒት ታገኛላቹ" ይላል መንገድ ማለት
ሐይማኖት ማለት ነው ማስረጃ ማቴ 7÷13 " በጠባቢቱ
በር ግቡ ወደ ጥፋት የምትወስድ ሰፊ በር ሰፊ መንገድም አለች…
Signed ዘገየ ዘአስኩ
6 Dec 2021, 05:08 UTC331 viewsread 8 August 2026 ያድምጡት!
Signed ዘገየ ዘአስኩ
6 Dec 2021, 05:08 UTC374 viewsread 8 August 2026 File
"ሰው እናታችን ጽዮን ይላል"
ጸሐፊ በረከት ንጉሴ
ንባብ በረከት ንጉሴ
✝ ✝ ✝ ✝ ✝ ✝ ✝ ✝
የወጣቶች ክርስቲያናዊ ህይወት
ዓውደ ወራዙት
⏩ ⏩ ⏩ ይቀላቀላሉን ⏪ ⏪ ⏪
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ @Awdewerazut ✅
✅ @Awdewerazut ✅
✅ @Awdewerazut ✅
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ለማንኛውም አስተያየት👉 @Bekila123
Signed ዘገየ ዘአስኩ
29 Oct 2021, 06:54 UTC387 viewsread 8 August 2026 "ለዘኢይሰቲ ወይነ ምንትኑ ሕይወቱ። ሲራክ ይቤ እስመ ትፍሥሕተ ልብ ውእቱ። ለተአምርኪ ማርያም ዘይጥዕም እምነ ዝንቱ። ወስብሐተ ፍቅርኪ ጽጌ ዘያስተፌሥሕ ሥነ ርእየቱ። ለዘያስተሐቅር በመንኖ ሕይወት አልቦቱ።" አባ ጽጌ ድንግል
Signed ዘገየ ዘአስኩ
9 Aug 2021, 05:38 UTC370 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @theholyfathersPhoto
አባቶች "የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል" እንዲሉ ይኽቺን የአቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን በተቻለን አቅም የቻልነውን እንርዳ።
Signed ዘገየ ዘአስኩ
9 Aug 2021, 05:38 UTC479 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @theholyfathers
አባቶች "የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል" እንዲሉ ይኽቺን የአቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን በተቻለን አቅም የቻልነውን እንርዳ። ወደ ሥፍራው አሁን ካለሁበት የ1 ሰዓት የመኪና ጉዞና የ1 ሰዓት የእግር ጉዞ ይፈጃል፣ ቦታው በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ይገኛል። በብዛት ምእመናንን በመሰብሰብ እና የበኩላችንን ለማድረግ እንጥራለን።
❤❤❤
✔በታህሳስ 24/2013 የአቡነ ተክለሃይማኖት የልደት በዓልን ለማክበር በሄድንበት አካባቢው ማብራት ባለመኖሩ ለቤተክርስቲያን አገልግሎት ሊጠቅማቸው የሚችል solar እና ሌሎች ነገሮች ያስፈልጋቸዋል። በዚህ ፍልሰታ ሰሞንም ቅዳሴ እንደሚቀደስም እንጃ! በሥፍራው ሄደን እንድንረዳ ሁላችሁም ተሳተፉ።
ቤተክርስቲያኗን በቅርቡ ከዚህች …
Signed ዘገየ ዘአስኩ
17 Jul 2021, 05:49 UTC361 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @theholyfathers
የቅድስት ሥላሴ ድንቅ ተአምር!
(ለብዙዎች እንዲደርስ #ሼር ይደረግ)
©
በሐምሌ 7 ቀን 2013 ዓም በ4 ኪሎ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አዲስ አበባ ታቦቱ ቆሞ የተሰጠ ምስክርነት!
መስካሪዋ እናት ናቸው። የሁለት ልጆች እናት። ሁለተኛው ልጃቸው የአራት አመት ልጅ ሆኖ በድንገት ራሴን ወጋኝ አይኔንም አቃጠለኝ ብሎ አለቀሰ።ልጁ ህመሙ ጸናበት በአራተኛው ቀን ሁለት አይኖቹ ታወሩ። ሁለት ጆሮቹም ደንቆሩ። ከዚህ ይሰውረን! ጤነኛ ልጅ ወልዶ በአንድ ጊዜ እንዲህ አይነት ችግር ውስጥ መውደቅ ያሳዝናል። አሜሪካን አገር የሚኖረው የዳንኤል አባት ፍጹም ሀዘን እና ጭንቀት ውስጥ ወደቀ። እናት ሥራቸውን ለቀቁ በርካታ ገንዘብ እየተከፈለ የዳንኤል ህክምናው በ…
Signed ዘገየ ዘአስኩ
15 Jul 2021, 06:31 UTC263 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @theholyfathersPhoto
ቅዱስ ማር ይስሐቅ
https://telegram.me/theholyfathers
Signed ዘገየ ዘአስኩ
4 Jul 2021, 19:43 UTC334 viewsread 8 August 2026 "አሳ ያለ ውሃ መዋኘት እንደማይችል፣ ወፍ ያለ አየር መብረር እንደማትችል ሁሉ ክርስቲያንም አንዲት እርምጃ እንኳ ያለ ክርስቶስ መሻሻል አይችልም።"
ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ
Signed ዘገየ ዘአስኩ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @zeasku. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.