And sew teweldo saytemek befit muslim nw christian

Channel
አሕዛብ ለምን ያጉረመርማሉ መዝ 2፤1
@tiyakenaMels
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
86subscribers
-1 since we began measuring on 8 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001403210880 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @tiyakenaMels |
| Created | Between 1 April 2019 and 27 November 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 1 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 1 September 2026 |
| On Telegram | t.me/tiyakenaMels |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 24 Aug 2026, 21:05 | 86 | -1 |
| 9 Aug 2026, 16:02 | 87 | no change |
| 8 Aug 2026, 20:30 | 87 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 27 November 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 20 November 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 29s
- Average length
- 29s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
1,ሰው ከመጠመቁ በፊት ሐይማኖቱ ምንድን ነው ? 2,ሰው ሲፈጠር ሐይማኖቱ ምንድን ነው? ሁላችንም ከመጠመቃችን በፊት ሐይማኖታችን ኦርቶዶክስ ነው። ይህን ያልኩት እንዲሁ በደፈናው አይደለም ምክንያት አለኝ። # ኦርቶዶክስ ማለት ቃሉ የግሪክ ሲሆን አማርኛው ትርጉሙ እውነተኛ ፣ ቀጥተኛ መንገድ የሆነች ሃይማኖት ማለት ነው። ማስረጃ አለኝ ኤር 6÷16 " እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደሆነች እወቁ በእርስዋም ላይ ሒዱ ለነፍሳችሁም መድሐኒት ታገኛላቹ" ይላል መንገድ ማለት ሐይማኖት ማለት ነው ማስረጃ ማቴ 7÷13 " በጠባቢቱ በር ግቡ ወደ ጥፋት የምትወስድ ሰፊ በር ሰፊ መንገድም አለች…
ቁርአኑ ለሴት ልጅ ያለው ቦታ እና መጽሐፍ ቅዱሱ ለሴት ልጅ የሰጠው ቦታ ⛔️ሼር ይፈልጋል⛔️ ክ.1 ሙስሊም ወገናውያን ሴቶችን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱሱ ክብራቸውን ዝቅ አድርገዋል መጽሐፉ ስለ ሴቶች ያለው አመለካከት ልክ አይደለም በማለት ጥቅስ ሲጠቅሱ እንመለከታለን። ያ ደግሞ ስለ መጽሐፉ ምንነት አለማወቅና አለመረዳት በተለይ ደግሞ እደዚህ አይነቶችን ጥቅስ ለሴቶች በማሳየት ሴቶች እህቶቻችንን ለመጽሐፍ ቅዱሱ ለየት ያለ አመለካከት እንዲኖራቸው ያደርጋሉ። በርግጥ ሙስሊሞች በተለይ ደግሞ ይሄን ነገር ለየት የሚያደርገው እንደዚህ አይነት ጥቅሶችን የሚደረድሩት የሙስሊም ሴቶች መሆናቸው ነው። ምክንያቱም የእነርሱ ቀርአን ስለ ሴት ልጅ ምን እንደሚል ስለማያው…
እኔ ለእስልምና ጥላቻ ኖሮኝ አያውቅም!! ሙስሊሞች ሆይ እወዳችዋለው አልጠላችሁም ግን በሀሳብ እሞግታለው እና ክርስቶስ ከኔ በላይ ይወዳችዋል ኑ ወደ ክርስትና ኑ ወደ ክርስቶስ ኑ ሸክማችሁን ያቀልላችዋል እሱ የሰላም አምላክ ነው። እሱ የፍቅር አምላክ ነው...
👉ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነበር ወይ? በውስጥ መስመር ተደጋግመው የመጡልኝን ጥያቄዎች ወደ ቻናል አወጣቸዋለው ✍ወደ መልሱ እንሂድ እና ብዙ ግዜ ሙስሊም ወገኖቻችን ለቅጥፈታቸው እንደመረጃ አድርገው ከሚያቀርቡት የሞኝ ፍልስፍና አንዱ ይህ ነው ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነው በማለት ብዙ ግዜ ሲናገሩ ይደመጣሉ። ነገር ግን እስልምና የተመሰረተው የዛሬ 1400 በአረብ ሰው ነው እሱ ራሱ በቁርአኑ ላይ እኔ የእስልምና መስራች ነኝ ብሎል ሱረት አል አንዓም 6:14 ሱረት አል አንዓም 6:163 ሱረት አል ዘሙር 39:12 የመጀመርያ ሙስሊም እንድ ሆን ታዘዝኩ ስለዚህ በዚህ የቁርአን ማስረጃዎች የእስልምና መስራችና ጀማሪ መሀመድ የአረብ ሰው የግመል እረኛ ኢቢን አሚና ነው ስለዚ…
አሕዛብ ለምን ያጉረመርማሉ መዝ 2፤1 pinned « አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ ? ማር 15:34 ለምን አለ ? ሙስሊም ወንድሞቻችን እና የጆቫ ዊትነስ (የይሆዋ ምስክሮች) ክርስቶስ አምላክ ሳይሆን ፍጡር ነው ብለው ያምናሉ ። ይህንን እምነትና ሃሳባቸውንም በመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ለማስደገፍ ይሞክራሉ ። ከሚጠቅሷቸው ጥቅሶች መሀከልም አንዱ ይሄ ነው ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን እራሱ አምላክ ነው እንጂ አምላክ ያለው ፍጡር አይደለም ። ታዲያ ለምን…»
ጳውሎስ አስከትሎም እንድህ ይለናል " ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት #ይገዛል።" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:28) ተወዳጆች የወልድ ለአብ መገዛት ምንድነው? እስኪ ንገሩኝ ? ተወዳጆች ትልቁ መታዘዝ እና መገዛት የባሪያን መልክ መውሰዱ ነው ። እርሱ ልጅ እና መለኮታዊ አካል ነው ስለዚህ ይታዘዛል ። እንደኛ አይነት መታዘዝ ሳይሆን ይልቁንስ በልግልጽ እንደሚሠራና ሁሉንም ሥልጣን እንዳለው ሁሉን ወራሽ እንደሆነ ልጅ አለበለዚያማ እንዴት አብሮ ዙፋን ላይ ይቀመጣል ስለዚህ ተወዳጆች የወልድ ለአብ መገዛት ይሄ ነው ። የጳውሎስ ሃሳብ ምንድነው ስለመለኮቱ ብቻ ከተናገረ በኃላ በሌላ መን…
Signed ______________________________ፍቅርህ ያገበረኒ✥21ሠላም ለኪ ድንግል
📖" ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት #ይገዛል።" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:28) 💧ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል ሲል ምን ማለት ነው? ተወዳጆች ይሄ ቃል ገና ወደፊት የሚፈጸም እንጅ ያለፈ ታሪክ አይደለም ጳውሎስ በዚያን ግዜ ልጁ ራሱ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል በማለት ገና ያልተፈጸመ እንደው ይነግረናል ጳውሎስ ደግሞ እየተናገረ ያለው ጌታ ሞትን ድል አድርጎ ከተነሣ በኃላ ነው እና ይሄን ጌታ ለሞት ይገዛል ብለን ከተረጎምንው ኢየሱስ አልሞተም ገና ወደፊት ይሞታል ወደሚል ስህተት ትምህርት እንሄድ አለን በእርግጥ ይሄን ቃል "ገ" ጠብቆ እና ላልቶ ሲነበብ ሁለት አይነት ትርጉም ነው ያ…
Signed ______________________________ፍቅርህ ያገበረኒ✥21ሠላም ለኪ ድንግል
🗣መንፈስ ግን በግልጥ.....አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍስትንና በውሸተኞች ግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንትን ትምህርት እያደመጡ ሃይማኖትን ይክዳሉ ይላል።1ኛ ጢሞ 4÷1 ስለዚህ እንንቃ❗️❗️
Signed ፍቅርህ ያገበረኒ✥21ሠላም ለኪ ድንግል
አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ ? ማር 15:34 ለምን አለ ? ሙስሊም ወንድሞቻችን እና የጆቫ ዊትነስ (የይሆዋ ምስክሮች) ክርስቶስ አምላክ ሳይሆን ፍጡር ነው ብለው ያምናሉ ። ይህንን እምነትና ሃሳባቸውንም በመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ለማስደገፍ ይሞክራሉ ። ከሚጠቅሷቸው ጥቅሶች መሀከልም አንዱ ይሄ ነው ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን እራሱ አምላክ ነው እንጂ አምላክ ያለው ፍጡር አይደለም ። ታዲያ ለምን "አምላኬ አምላኬ " ለምን አለ ቢሉ ስለ 5 ነገሮች ይህን ተናግሯል ። እነሱም፦ #1ኛ.ፍጹም ሥጋ እንደተዋሀደ ለማጠየቅ ነው ። ጌታ አምላኬ ባይል ኖሮ ስጋን አልተዋሀደም ሰው አልሆነም ይሉ ነበር ። ሥጋ ደሞ ፍጡር ስለሆነ አምላኬ እንደሚል ይታወቃልና ፤ አላዋ…
Signed ፍቅርህ ያገበረኒ✥21 ሠላም ለኪ ድንግል
አሕዛብ ለምን ያጉረመርማሉ መዝ 2፤1 አሕዛብ ለምን ያጉረመርማሉ❓ 🔘መዝ ❷፤1 የሙስልሞችን እየአንዷዷን ጥያቀ እያብጠረጠርን እናያለን #ቻይናል_እንሆ_ብለናል_እንደ_ምትወዱት_ተስፋ_እናደርጋለን። ❶ኛ መጻሕፍቅዱስ እውነት ይጋጫልን❓ ❷ኛ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ አይደለምን❓ ➌ኛ ቁርኣን ከፈጣር የመጣ ቃል ነውን❓ ❹ቁርኣን ስለ ኢየሱስ አይመሰክርምን❓ ❺ማንኛውንም ጥያቀ እንመልሳለን የተዋህዶ ልጆች አለን እናተ አላችው❓ ሸር ያድርጉት https://t.me/RejoinderR
Signed .
ቁርአኑ ለሴት ልጅ ያለው ቦታ እና መጽሐፍ ቅዱሱ ለሴት ልጅ የሰጠው ቦታ ⛔️ሼር ይፈልጋል⛔️ ክ.1 ሙስሊም ወገናውያን ሴቶችን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱሱ ክብራቸውን ዝቅ አድርገዋል መጽሐፉ ስለ ሴቶች ያለው አመለካከት ልክ አይደለም በማለት ጥቅስ ሲጠቅሱ እንመለከታለን። ያ ደግሞ ስለ መጽሐፉ ምንነት አለማወቅና አለመረዳት በተለይ ደግሞ እደዚህ አይነቶችን ጥቅስ ለሴቶች በማሳየት ሴቶች እህቶቻችንን ለመጽሐፍ ቅዱሱ ለየት ያለ አመለካከት እንዲኖራቸው ያደርጋሉ። በርግጥ ሙስሊሞች በተለይ ደግሞ ይሄን ነገር ለየት የሚያደርገው እንደዚህ አይነት ጥቅሶችን የሚደረድሩት የሙስሊም ሴቶች መሆናቸው ነው። ምክንያቱም የእነርሱ ቀርአን ስለ ሴት ልጅ ምን እንደሚል ስለማያው…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @tiyakenaMels. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@tiyakenaMels named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 5 posts, 10 August 2026 – 10 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አሕዛብ ለምን ያጉረመርማሉ መዝ 2፤1” (@tiyakenaMels), 86 subscribers as measured 24 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/tiyakenaMels.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.