017 አጻማት 👉ማቴዎስ ረቡዕ 1 👉ገና 29 👉የካ 3 ጻመ ነነዌ 👉የካ 17 አቢይ ጾም ዘወረደ 👉መጋ 14 ደብሬ ዘይት 👉ሚያ 5 ሆሣዕና 👉ሚያ 10 ስቅለት 👉ማያ 12 ትንሣኤ 👉ግን 6 ርክበ ካህናት 👉ግን 21 ዕርገት 👉ሰኔ 1 ጰራቅሊጦስ 👉ሰኔ 2 ጻመ ሐዋርያት 👉ሰኔ 4 ጻመ ድነት /አርብ ሮብ 👉ነሐሴ 1ጻመ ፍስለታ https://t.me/timhirte_tewahido

Channel
እኔም ትውልድነኝ channel
@timhirte_tewahido
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
407subscribers
+2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001321244646 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @timhirte_tewahido |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 14 September 2026 |
| On Telegram | t.me/timhirte_tewahido |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 22 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 5 Sept 2026, 18:36 | 407 | +1 |
| 28 Aug 2026, 14:57 | 406 | -1 |
| 14 Aug 2026, 15:28 | 407 | +2 |
| 7 Aug 2026, 10:44 | 405 | no change |
| 7 Aug 2026, 05:17 | 405 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 29 May 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 27 September 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
#ደብረ ተቦር ክፍል 2 #እንሆም_ብሩህ_ደመና_ጋረዳቸው_እንሆም_ከደመናው_በርሱ_ደስ_የምለየኝ_የምወደው_ልጄ_ይህ_ነው_እርሱን_ስሙት_የሚል_ድምፅ_መጣ 🔘ማቴ⓱፤❺🔂 ማቴ➌፤⓱🔴ሉቃ 9፤28 ⏩ማር 9፤2_13⚫ዮሐ⓬፤28 ተወዳጆቸ እንኳን ለደብረ ታቦር በሠላም አደረሳች ነሐሴ⓭ #አስቀድሞ_ትንቢትና_ጥያቀ_ነበረ❓ እንድህ የሚል👉<ያንም ነቢይ የማትሰማው ነፍስ ሁሉ ከሕዝብ ተለይታ ትጠፋለች>። 🔘ዘዳ 18፤18🔴ሐዋ ➌፤25 #ሰዎች_የሰውን_ልጅ_ማን_እንደሆኔ_ይሉታል❓ብሎ ጠየቀ #ኢየሱስ ደ/መዛሙርትን 👉እነርሱም አንዳንዱ፦ #መጥምቁ_ዮሐንስ ሌሎችም #ኤልያስ ሌሎችም #ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ አሉት። ☑እርሱም እናንተስ #እኔን_ማን_እንደ_ሆንኩ_ትላላችሁ❓ …
✍️ደብረታቦር ክፍል 1 ══════◄✣••✥••✣►══════ ደብረታቦር ማለት በወይራ የተከበበ ተራራ ማለት ። ደብረታቦር ከጌታ ከዘጠኙ በዓላት አንዱ ነው። ወእምድኅረ ስሱ መዋዕል ነሥኦሙ እግዚእ ኢየሱስ ለጴጥሮስ ወለ ያዕቆብ ወለዮሐንስ እኍሁ ወአዕረጎሙ ደብረ ነዋኃ እንተ ባሕቲቶሙ ማቴ 17:-1 ከስድስተኛው ቀን በኃላ ወደ ጴጥሮስ፣ዮሐንስ፣ያዕቆብን ወደ ተራራ አወጣቸው ማለት በፍልጵስዩስ ከተማ የሰውን ልጅ ሰው ማን ይልዋል ብሎ ጠይቋቸው ዮሐንስ ነው የሚሉህ አሉዉ ኤልያስ ነው የሚሉህ አሉዉ እናተስ ማን ነው ትሉኛላችሁ ቢላቸው ቅዱስ ጴጥሮስ አንተ የእግዚአብሔር አብ የባህይሪ ልጅ ነህ ቢለው በአንተ ቃል መሰረትነት ቅድስት ቤተ-ክርስቲያንን አንፃታለው።የሲኦል…
የደብረ ታቦር ሥነ ፁሁፍ አንቺ ደብረ ታቦር ምነኛ ታደልሽ ጌታ መለኮቱን የገለጠብሽ ያገቡ ያላገቡ ሁሉን ሰብስበሽ በብርሃን ተሞልተሽ በመገኘትሽ ለመንግሥተ ሰማይ ምሳሌ ሆንሽ ዓለም እንድያምንበት በአምላክነቱ እንሆ በታቦር ታየ ጌትነቱ አብ መሰከረለት በደመና አውሎ የምወደው ልጄ ይህ ነው ስሙት ብሎ ሙሴና ኤልያስ ካሉበት መጥተው ቆመው መሰከሩ በቀኝ በግራው ኬፋና ዮሐንስ ያዕቆብ ሁላቸው ጌታ ጌትነቱን ገልጦ አሳያቸው የከበሩ ናቸው ያዩ አይናቸው እኛም በልባችን ንፁሃን እንሁን እንደ ሐዋርያት እንድናይ ክብርን ከመዝገበ ታርክ ክፍል2 የተወሰደ https://t.me/timhirte_tewahido
እመቤታችን በሥላሴ ሕሊና /በአምላክ ልቡና ታስባ ነበር በአንድነት በሦስትነት በአለም ፀንቶ የሚኖር በህይወቱ ህልፈት በመንግስቱ ሽረት የሌለው አምላክችን ልኡል እግዚአብሔር አዳምና ሔዋን በበደሉ ጊዜ በእባብ ላይ አድሮ ሔዋንን ያሳታትን ዲያብሎስን በረገመ ጊዜ “በአንተና በሴቲቱ መካከል በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ” በማለት ተናግሮታል ዘፍ 3÷5 በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ “በአንተና በሴቲቱ መካከል” በማለት የተናገረው ለእባቡ ተመቻችታ የተገኘችውን ሔዋን ሳይሆን በሕሊናው ያለችውን ንጽህት ዘር አስቦ እንደሆነ መጽሐፍ ያስረዳናል፡፡ ራዕ 12÷1-6 ሊቁ ቅዱስ ያሬድም ቅድመ አለም ስለመታሰቧ “ዘእንበለ ይትፈጠር ሰማይ…
ምዕራፍ አንድ ነገረ ማርያም/ትርጉም/ ነገረ ማርያም/ትርጉም/ ነገረ ማርያም ከሁለት ቃላት የተገኘ /የተሰናሠለ/ ነው፡፡ ነገር፡- የሚለው ቃል በቤተ-ክርስቲያን አስተምህሮ የአንድ ትምህርት መግለጫ አጉልቶ የሚያሳይ ሆኖ ያገለግላል፡፡ ማርያም፡- ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የተሰጠ ክቡር ስም ነው፡፡ ነገረ ማርያም ሲል በእናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም በኩል በሰው ልጆች በእግዚአብሔር ፈቃድ የተገለጠውን ሁሉ የምንማርበት ትምህርት ነው፡፡ በዚህ ትምህርት ውስጥ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በሰው ልጅ የመዳን ምስጢር ውስጥ ያላትን ጉልህ ድርሻ የምናውቅበት እና የተሰጣትን ክብር የምንረዳበት ነው፡፡ ይህም ከስሟ ይጀምራል፡፡የእመቤታችን የድንግል…
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ መግቢያ ‹‹የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ እንደሰዶም በሆንን እንደ ገሞራም በመሰልን ነበር›› ኢሳ 1÷9 ይህ ነቢየ እግዚአብሔር የተናገረው የምስጢር ቃል ስለ ወላዲተ አምላክ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ነው፡፡ የጠፋው በግ አዳምን ወደቀደመ እግሩ እንዲመልስ ለመዳኑ ምክንያት የሆነች አምላክን በድንግልና ፀንሳ በድንግልና የወለደችው ከዚያም ለዘለአለም በድንግልና ለኖረች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መሆኗ የታወቀ ነው፡፡ ነገረ ማርያም ትምህርት/marialogy/ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትምህርት ሃይማኖት ዶግማ ውስጥ አንዱና ዋነኛው ክፍለ ትምህርት ነው፡፡ በመሆኑም…
ውድ የእኔምትውልድነኝ መንፈሳዊ ግሩፕ ተከታዮች እንኳን #ለጾመ_ፍስለታ አደረሳችሁ ።አደረሰን በዝ በመቀጠል #የቱ_ጥያቀ_ለእናንቴ_ወሳኝ_የሆነውን ኮመንት ላይ ያስቀምጡልን እኛም ፈጥነን ለማቅረብ ዝግጁ ነን ምዕራፍ 1. ትርጉም የነገረ ማርያም ትርጉም የስሟ ትርጓሜ በአምላክ ልቦና መታሰብ ትንቢታተ እሙ (ስለ እመቤታችን በነቢያት የተነገረ ትንቢት) ምሳሌያተ እሙ (ስለ እመቤታችን የተመሰሉ ምሳሌያት) በዘመነ አበው በዘመነ ኦሪት በዘመነ ሊቃውንት ምዕራፍ 2. የእመቤታችን የዘር ሐረግ ከአዳም - ኢያቄም ወሃና የእመቤታችን ፅንሰት የእመቤታችን ልደት የእመቤታችን ዕድገት የቅዱስ ዮሴፍ መመረጥ ምዕራፍ 3. እመቤታችን አምላክን የመውለዷ ምስጢር (ነገር) የቅዱስ ገ…
እምነት ቢኖራችሁ''። 👉 “ኢየሱስም፦ ስለ እምነታችሁ ማነስ ነው፤ እውነት እላችኋለሁ፥ የሰናፍጭ ቅንጣት የሚያህል 👉እምነት ቢኖራችሁ፥ ይህን ተራራ፦ ከዚህ ወደዚያ እለፍ ብትሉት ያልፋል፤ የሚሳናችሁም ነገር የለም።” — ማቴዎስ 17፥20 በእምነት መገለጥ የእግዚአብሔርን ወንገል ለሕዝብ እናደርሳለን ። “ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” — ሮሜ 1፥3-4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ ብዘገይ ግን፥ በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት መኖር እንዴት እንደሚገባ ታውቅ ዘንድ እጽፍልሃለሁ፤ ቤቱም የእውነት ዓምድና …
'''ግጥም ✍✍✍ "እሱማ ኮባ ነው..." "እሱማ ኮባ ነው፣ ሚጠጣው ውሃ ነው፤ ጫትም አይቅምም፣ ቢራም አይጠጣም፤ ጋንጃም አይስብም፣ አያውቅ ሲጋራም፤ እሱማ ኮባ ነው"ለምን ትላላቹ???፣ በእናንተ መንገድ ካልተጓዘላቹ፤ ከሁሉም ሱሶች ነፃ ሲሆንባቹ፣ ሀሳባችሁንም ሲቃረንባቹ፤ የእሱ ተምሳሌት መሆን ሲገባቹ፣ ስድቡ እና ማግለሉ እንዴትስ ቀናቹ፤ የጠጅ ማኖርያ ብርሌ ሆናቹ፣ ፀባየ ሰናዩን "ኮባ ነው" አላቹ። አምላከ እስራኤል ልቦና ይስጣቹ🙏 ፈጣሪ ከብርሌነት ሰውሮ ኮባ ያድርገን ለታወርነውም ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏 🪴✨🌹ከወደዱት ያጋሩ🌹✨ ✍እኔምትውልድነኝ
ሊቀ መላክ ሊቀ መላክ ኡራኤል አባት ፀበልህም ያድናል በእውነት በምልጃህም ያመኑ በሙሉ ባንተ ይድናሉ/2/ አዝ............ ኡራኤል መላክ ያንተ ድንቅ ስራ ኡራኤል መላክ አይመረመርም ኡራኤል መላክ ድንቅ ነው ምህረት ኡራኤል መላክ ማዳንህ ዘላላም ኡራኤል መላክ ቸርነትህ ብዙ ኡራኤል መላክ ምልጃህም ፈጣን ነው ኡራኤል መላክ ፀጋህን አድለን ለኛለምናምነው አዝ........... ኡራኤል መላክ ማዳንክን ሰምቼ ኡራኤል መላክ ስምክን ጠርቻለው ኡራኤል መላክ አላሳፈርከኝም ኡራኤል መላክ ባንተስ ኮርቻለው ኡራኤል መላክ መንገዴ ባንተ ነው ኡራኤል መላክ የኔ መታመኛ ኡራኤል መላክ እኔንም ጠብቀኝ ከሀጢያት ቁራኛ አዝ......…
ድንቅ የዘማር ዳግም ገልቶ አድስ ስለ ሰሟዕቷ አርሰማ መዝሙር እንሆ ተለቀቀ አብረን እንዘምር🙏 ቃል ኪዳን አለሽ የምህረት እምነት ፀበልሽ መድኃኒት እናቴ አርሴማ እናቴ አርሴማ አጋንንት ይርዳል ገድለሽን ስሰማ /፪/ የውስጤን ጭንቀት ስነግርሽ በእንባ በለቅሶ ሳዋይሽ ፈጥነሽ ደርሰሻል ረዳቴ ተወገደልኝ ጭንቀቴ አልሰናከልም አንቺ ከእኔ ጋር ነሽ እንዳይጥለን ጠላት /፪/ ትደጊፍኛለሽ #አዝ+++++ ሃዘን በስቶብኝ ሳለቅስ ውስጤ በጭንቀት ስታመስ ተረጋጋሁኝ በአርሴማ ስሟን ሲጠሩ ስሰማ አይቆምም ከፍቴ ይሸሻል መከራ የባያዋ አርሴማ /፪/ ስምሽን ስጠራ #አዝ++++ ህመም ጸንቶብኝ ስደክም ሆንሽኝ ብርታቴ ለእኔ አቅም ዘውትር እላለሁ አርሴማ ዝናሽን ለ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @timhirte_tewahido. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 3 registered channels — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 2
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 2
- vacant every time we have ever looked
@timhirte_tewahido named 2 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 5 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“እኔም ትውልድነኝ channel” (@timhirte_tewahido), 407 subscribers as measured 5 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/timhirte_tewahido.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.