14 Aug 2026, 18:42 UTC67 viewsread 15 August 2026 💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️
💁♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️
👨🦱🧑🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️
⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️
🤵♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️
በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
👇👇👇
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
14 Aug 2026, 18:03 UTC108 viewsread 15 August 2026 ⛪️📚🙏
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ
📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈ…
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
13 Aug 2026, 19:06 UTC111 viewsread 14 August 2026 📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?
📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
እና የሌሎችንም ...........
የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻
👇👇👇
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
13 Aug 2026, 18:39 UTC115 viewsread 14 August 2026 Photo
🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ!
የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
13 Aug 2026, 15:26 UTC244 viewsread 15 August 2026 Voice message
«ድንግል ሆይ! በኃጢአት/በእርኩሰት ምኞት አልተጸነስሽም፤
ነገር ግን በሕጋዊ የጋብቻ ሩካቤ ከሐና እና ከኢያቄም ተወለድሽ።»
Signed ዑራኤል ደጉ
13 Aug 2026, 15:01 UTC8 viewsread 13 August 2026 ❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅
📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ!
📜
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
12 Aug 2026, 20:06 UTC12 viewsread 13 August 2026 💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️
💁♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️
👨🦱🧑🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️
⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️
🤵♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️
በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
👇👇👇
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
12 Aug 2026, 19:41 UTC17 viewsread 13 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ♰𝓜𝓮𝓷𝓮, 𝓣𝓮𝓴𝓮𝓵, 𝓕𝓪𝓻𝓮𝓼♰
12 Aug 2026, 10:57 UTC398 views4 reactionsread 15 August 2026 ውድ የቴሌግራም ቻናል ተከታዮቼ፣
እንኳን ለስድስተኛው የጾመ ፍልሰታ ቀን በሰላም አደረሳችሁ!
አምላካችን የጾሙን በረከት እና ምህረት ያድለን፤ በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
መልካም ጾም!
🙏3❤1
Signed ዑራኤል ደጉ
12 Aug 2026, 10:11 UTC162 views2 reactionsread 13 August 2026 ተወዳጆች ሆይ! ✨
ለህይወታችንና ለመንፈሳዊ ጉዞአችን ታላቅ ትምህርት የሚሆን አንድ ድንቅ ምስጢር አብረን እንመርምር...
❓ ለመሆኑ «እግዚአብሔርን አውቀዋለሁ» ወይም «ተገለጠልኝ» ማለት ምን ማለት እንደሆነ አስበው ያውቃሉ? በራሳችን ምድራዊ እውቀትና ጥረት ብቻ ወደ አምላክ መድረስና እርሱን መመርመር ይቻላልን?
ታላቁ አባት ቅዱስ ጎርጎርዮስ የነቢዩ ሙሴን «እግዚአብሔር ተገለጠልኝ» የሚለውን ንግግር ሲያብራራ፤ ይህ ንግግር የሁለት ታላላቅ ነገሮች መግለጫ ነው ይለናል፡ እርሱም ሃይማኖት እና ትሕትና ነው።
📌 1. ሃይማኖት ማለት፦
የእግዚአብሔርን ታላቅነትና አይመረመርነቱን በሙሉ ልብ ማመን ነው። (እርሱ ከሰው ልጅ አእምሮና ምርምር በላይ መሆኑን…
❤1🙏1
Signed ዑራኤል ደጉ
12 Aug 2026, 07:31 UTC14 viewsread 12 August 2026 👉 Open የሚለውን ንኩ የፈለጋቹትን 📕መጽሐፍ 📕በPDF ታገኛላቹ።
1.ጉዞ ወደ እግዚአብሔር.....Open
2.ሕማማት......................Open
3.ቅዱስ አትናቲዎስ...........Open
4.አባቶችህን እወቅ...........Open
5.ሃይማኖተ አበው............Open
7.ትንሿ ቤተክርስቲያን.......Open
8.የብርሃን እናት...............Open
9.ማህሌተ ፅጌ................Open
10.የኤፍራጥስ ወንዝ.........Open
11.ተግባራዊ ክርስትና........Open
Signed ༄𝕫𝕚𝕡ራ
12 Aug 2026, 04:00 UTC45 viewsread 12 August 2026 Photo
💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በሉት ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇
https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0
Signed ༄𝕫𝕚𝕡ራ
Showing the 12 most recent of 42 posts we hold for @uraman4u12. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.