ከሆነ ቦታ ወደ ሆነ ቦታ እየሄድኩ የተከፈተው ለሙሀመድ የተዘፈነው ዘፈን ደስ ሲል። አሁን አሁን የምታወጧቸው ነሺዳዎች ግን ሙሀመድን ከአላህ እኩል ያደረጉ ይመስላሉ ስለ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስናወራ መቃወምን ማቆም ያለባቹ ይመስለኛል ምክንያቱም እናንተም ሁለት አምላክ ወደ ማምለክ እየሄዳቹ ነው ሙሀመድን እና አላህን፤የኛው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ብለን አንድ አምላክ ነው የምንለው አንድ አምላክ አሀዱ አምላክ ነው። የናንተው ሁለት አምላክ መሰለኝ አላህ አንደኛው አምላክ ከአላህ ያነሰው ሁለተኛው አምላክ ሙሀመድ። @yenebsetiyakewoch

Channel
የነፍሴ ጥያቄዎች
@yenebsetiyakewoch
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
2,241subscribers
-59 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001199757800 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @yenebsetiyakewoch |
| Created | Between 1 March 2018 and 12 May 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 15 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/yenebsetiyakewoch |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 16 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 99% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 19 Sept 2026, 17:16 | 2,241 | -8 |
| 14 Sept 2026, 22:59 | 2,249 | -7 |
| 11 Sept 2026, 06:39 | 2,256 | -7 |
| 5 Sept 2026, 23:59 | 2,263 | -6 |
| 1 Sept 2026, 13:57 | 2,269 | -2 |
| 29 Aug 2026, 09:53 | 2,271 | -3 |
| 26 Aug 2026, 17:04 | 2,274 | -6 |
| 23 Aug 2026, 22:47 | 2,280 | -3 |
| 20 Aug 2026, 05:53 | 2,283 | -4 |
| 16 Aug 2026, 20:35 | 2,287 | -4 |
| 13 Aug 2026, 00:34 | 2,291 | -6 |
| 9 Aug 2026, 23:36 | 2,297 | -2 |
| 6 Aug 2026, 22:10 | 2,299 | -1 |
| 6 Aug 2026, 20:15 | 2,300 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:09 | 2,300 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 12 May 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 8 April 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 4m 30s
- Average length
- 4m 30s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
የ tiktok አብዱሎች የሚጠይቁትን ጥያቄ በ tiktok ለመመለስ ስል ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት tiktok account ከፈትኩ እና እስኪ ፈቃዳቹ ከሆነ እየገባቹ follow አድርጉ🙏 tiktok.com/@ewenetn ይቅር በዚሁ ይበቃል የምትሉ 👎 እቺን በዛም ያስፈልጋል ምትሉ 👍 እቺን እየነካቹ ሄዳቹም follow አድርጉ
"ለምንድነው የምትፆመው?" ይሄን ጥያቄ የሚጠይቁ ሰዎች አሉ፤ይህን ጥያቄ ክርስትያን ነኝ ከሚል ሰው መስማት ያሳዝናል። ለምንድነው ምፆመው? ሞት እየነገሰ ሰው እንዴት ይህን ጥያቄ የመጠየቅን ድፍረት ሊያገኝ ይችላል? ወደ ግራ እና ወደቀኝ ዞር ዞር ብለን እንመልከት እስኪ ምን ይታይሀል? ምንስ ይታይሻል? በሽታ፣ሱሰኝነት፣ኑፋቄ...ወደልጆቻችሁ ክፍል ብትገቡ ምን ታያላቹ? ብትቀርቡዋቸው አብራቹ ብትቀመጡ እና ውስጣቸውን ብትረዱ ያሉበትን ሁኔታ የሚያጨሱትን የሚያዩትን ብትመለከቱ ደምስሮቻቸው ላይ ምን ሰክተው በምን እንደሚጦዙ ጓደኞቻቸው እነማን እንደሆኑ ብታውቁ፤TV ከፍታቹ ብትመለከቱ ራሳችሁን ብታደምጡ የምትሰሙት ጦርነት የምታዩት ሴሰኝነት የምትረግጡት መሬት በ…
በእንተ ቆላስይስ 1፥16 የአይሁዳውያን መሠረተ እምነት ከሆኑት ዶግማዎች መካከል በቀዳሚነት የሚሰለፈው የእግዚአብሔር ብቸኛ ፈጣሪነት ነው። የብሉይ ኪዳንም የመጀመሪያ ክፍል የእግዚአብሔርን አስገኚነት በመናገር የሚጀምረው በዚህ አግባብ ነው(ዘፍ 1፥1)። ኢሳይያስም በትንቢቱ የዘፍጥረት 1፥1 ምንባብ በሚያጸና መልኩ ይኽን ይላል፣ “ብቻዬን ሰማያትን የዘረጋሁ፣ ምድርን ያንጣለልሁ፣ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤”(ኢሳ. 44፡24)። ወደ አዲስ ኪዳን ስንመጣ ደግሞ ሁሉም ነገር የተፈጠረው በእግዚአብሔር ልጅ በክርስቶስ ኢየሱስ እንደሆነ ንዋይ ሕሩይ ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ በማለት ያረጋግጥልናል፦ “ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሮአል፤ በሰማይና በምድር ያሉ፣ የሚታዩና የማይ…
ብዙ ሙስሊሞች ክርስትናን ዲዳት እና ዛኪረ በነገሩዋቸው ልክ ነው የሚያውቁት! መፅሀፍ ቅዱስን ማንበብ ማለት የዲዳት እና የዛኪርን የቆዩ ተመልሰው ያለፉ ጥያቄዎችን እንደአዲስ ማስጮህ ይመስላቸዋል። ተወዳጆች ሆይ መፅሀፍ ቅዱስን በሰዎች ወይም በእስልምና መነፅር ከምታነቡ ባታነቡ ይሻላችዋል ይልቁንስ እውነትን ከፈለክ ከዘፍጥረት እስከ ራእይ በትክክለኛው መንገድ በአውዱ መሰረት አንብበው እመነኝ የዛኔ ክርስትና ትገለጥልሀለች።
እንዲ አይነት ወጣቶችን አበረታቱት ጥቂት ለማለት ያክል.. ዘሌዋውያን አብይ ሀሳቡን ቅድስናን አድርጎ በመገናኛው ድንኳን ውስጥ በአሮን ልጆች የክህነት አገልግሎት የሚካሄደውን እና በሌዋውያን የሚታዘዘውን ስርአት የሚያሳይ ነው። ልጅቱዋ ወደ ምትለው ዘሌዋውናን 21 ስንመጣ ወንድሜ ጥሩ አድርጎ መልሶላታል ተባረክ። አንድ ጥቅስ ይዛቹ አትጋልቡ ስለማን ስለምንድነው ክፍሉ ሚያወራው ብላቹ ጠይቁ በመገናኛው ድንኩዋን መስዋእቱም ሰዊውም ንፁህ መሆን ይጠበቅባቸዋል። ካህን አልሆኑም ማለት ከእግዚያብሄር ህዝብነት ጎደሉ ተቆረጡ ተካዱ ማለት አይደለም ካዳቸው ያልሻቸውን ሰዎች እግዜርም ህዝቤ ብሎ የጠራቸው በድንቅ ተአምራት ከግብፅ ባርነት አስወጥቶ የመራቸው እሱ ነው ይህን…
ትልቅ ማን ነው? (ማቴ 11÷9-11) ለማኙ የባለጠጋውን ቤት አልፎ የድሃዋ በር ላይ ቆሞ፡- ‹‹በእንተ ማርያም›› እያለ ይለምናል፡፡ ድሃዋም፡- ‹‹ይህን ትልቅ ቤት አልፈህ እንዴት እኔ በር ላይ ትለምናለህ?›› ይሉታል፡፡ ለማኙም፡- ‹‹አይ እሜቴ ትልቁ ቤት ትልቅ ሰው የለበትም›› አላቸው ይባላል፡፡ ድህነትን እንደ አመል በመቊጠር የባለጠጎችን ቤት ስናይ የደህና ሰው ቤት ነው እንላለን፡፡ የሰውዬውን ትልቅነት በቤቱ እንመዝነዋለን፡፡ ቤት የትልቅነት መለኪያ ሆኗል፡፡ አለቃ ገብረ ሃና እንደነገሩ ለብሰው ወደ ተጠሩበት ድግስ ይሄዳሉ፡፡ በሩ ላይ የቆመው ዘብም አላስገባም ብሎ ይመልሳቸዋል፡፡ እርሳቸውም በልብሳቸው እንደ ተመዘኑ ገብቷቸው ደህና ልብስ ለ…
ሙሀመድ ነብይ ሊባል የሚችለው ከፊት ለፊቱ ሀሰተኛ የሚል ቅፅል ካለው ብቻ ነው !!
ሰላም ለእናንተ ይሁን ወንድሞቼ እና እህቶቼ ይህንን የምታነቡ በሙሉ የእግዚያብሔር ሰላም በሁላችሁ ላይ ይሁን🙏 " በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።" (የማቴዎስ ወንጌል 16:18) ቤተ ክርስትያንን የገሀነብ ደጆች አይችሉዋትም የገሀነብ ደጆችም ትግልን ይታገላሉ ቤተክርስትያንም ታሸንፋለች! ቤተክርስትያንን ከፖለቲካ ጋር የምታያይዙ የከበረውን ከቀለለው ባታዋድዱ እላለው እሱዋ ከፖለቲካ በላይ ነችና!
ቻናሉን በቅርብ ቀን አስተካክለን በአዲስ መልክ እንማማራለን እስከዛው በማስታወቂያ እንዳትሰለቹ❤ ካሁን በፊት የነበረውን bot እየተቆጣጠርነው ስላላይደለ አዲስ bot እናሳውቃችዃለን። ቻናሉንም በአዲስ መልክ ምንጀምረው ይሆናል እስከዛው መልካም ገዜ በምድር ላይ የምኩራራበት ትልቁ ንብረቴ ክርስትናዬ ብቻ ነው ክርስትና መስቀሉን መከራውን በመሸከም ከሱ ጋር የምናደርገው ጉዞ ነው❤
እግዚአብሔር ምላጭ ተከራየ? ኢሳይያስ 7:20 “በዚያን ቀን፤ እግዚአብሔር ከወንዝ ማዶ በተከራየው ምላጭ በአሦር ንጉሥ፤ የራሱንና የእግሩን ጠጉር ይላጨዋል፤ ምላጩም ጢሙን ደግሞ ይበላል” ይላል፡፡ አምላክ ምላጭ ይከራያልን? ሁሉን የፈጠረና ዓለሙ ሁሉ የርሱስ አይደለምን? ጸጉር ይላጫልን? ተራ የሰው ማህበራ ድርጊቶቹን ሁሉ የፈጣሪ እለታዊ ድርጊት እንደሆኑ አድርጎ መግለፅ ለፈጣሪ ያለንን እሳቤ በብዥታ የተሞላ አያደርግምን? “ምላጭ” የተባለው የአሦር ንጉሥ መሆኑ በግልፅ እየታየ ይህ ጥያቄ መነሳቱ በራሱ በእጅጉ የሚያስገርም ነው፡፡ ይህ ቃል እግዚአብሔር እርሱን በማያቀውቀው፣ ጣዖት አምላኪ በሆነው የአሦር ንጉሥ ተጠቅሞ የይሁዳ ንጉሥ የአካዝ ጠላት የሆነውን ኤ…
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 1) ---------- 3፤ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። 4፤ በክርስቶስ ኢየሱስ ስላመናችሁ በተሰጣችሁ በእግዚአብሔር ጸጋ ምክንያት ሁልጊዜ ስለ እናንተ አምላክን አመሰግናለሁ፤ 5-6፤ ለክርስቶስ መመስከሬ በእናንተ ዘንድ እንደ ጸና፥ በነገር ሁሉ በቃልም ሁሉ በእውቀትም ሁሉ በእርሱ ባለ ጠጎች እንድትሆኑ ተደርጋችኋልና። 7፤ እንደዚህ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ ስትጠባበቁ አንድ የጸጋ ስጦታ እንኳ አይጎድልባችሁም፤ 8፤ እርሱም ደግሞ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንድትሆኑ እስከ ፍጻሜ ድረስ ያጸናችኋል። 9፤ ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @yenebsetiyakewoch. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Named by 2 registered channels — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 19 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የነፍሴ ጥያቄዎች” (@yenebsetiyakewoch), 2,241 subscribers as measured 19 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/yenebsetiyakewoch.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.