12 Jan 2025, 12:13 UTC≈2,070 views4 reactionsread 9 August 2026 Photo
ዛሬ በመልመጃ ፖድካስት እንግዳችን በኢትዮጲያን አየር መንገድ አቬሽን ዩኒቨርስቲ ኢንስትራክተር የሆነችው ገነት አስማረ ናት ።
ከ ገነት ጋር ካደገችበት የገጠር አከባቢ አንስታ ስለ ትምህርት ቆይታዋ ስለ ስራዋ ብዙ አውርተናል።
በተለይም የመጀመሪያ ዲግሪዋን የያዘችበትን የኮምፒተር ሳይንስ ትምህርቷን በዩኒቨርስቲ ለመጨረስ የሄደችበት መንገዶች እና አሁን ላይ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ስለምትሰራው ስራዎች በስፋት አንስተናል ።
ቆይታችን ተለቋል ተመልከቱት ትወዱታላችሁ ።
like,share,subscribe ማድረግ እንዳትረሱ ።
https://youtu.be/T8E3WrJKOeo?si=NorBXZGr0QVfatHl
❤4
29 Dec 2024, 12:17 UTC783 views2 reactionsread 9 August 2026 Photo
ስራ አይሆንም ገንዘብ አያመጣም የተባለን ቢዝነስ ጀምራ ስኬታማ ሆናበታለች ።
ኤግዚቢሽን ስታዘጋጅ በከተማው መንገድ ማለፊያ እስኪታጣ ድረስ ብዛት ያለው ሰው ይሳተፍበታል ፣በየስልኮቻችን ከሚደርሱን ማስታወቂያዎች መሀል አንዱ ይሆናል ።
ስታወራ ጥንካሬዋ ውስጥ ሳቋ ይታያል
።ከ አለ የስነ ጥበብ ት/ቤት በ Fine Art ምሩቅ ናት ።የማእከሉ ስም ብቻውን ምን ስትሆን አሰበችው ያስብላል ሁሉንም ወደ ልጅነት የመመለስ ሀሳብ አለው ባይ ናት "የ ኑ ጭቃ እናቡካ "ማእከል መስራች ሀመረ ሙሉጌታ የዛሬው የመልመጃ ፖድካስት እንግዳችን ናት ።
ዪኒቨርስቲ እያለች ትሰራ ከነበረው ስራዎች እና ስለ ማእከሉ ጭምር ብዙ ጉዳዮች አውርተናል ተመልከቱት ትወዱታላችሁ ።
li…
❤2
22 Dec 2024, 13:44 UTC≈4,860 views4 reactionsread 9 August 2026 Photo
የዛሬው የመልመጃ ፖድካስት እንግዳችን የኢኮኖሚ መሰረት ከሆነው የግብርናው ዘርፍ ጀርባ ያለው እና ትልቁን ቦታ የሚይዘውን የእንሰሳት ህክምናን ያጠናው ዶ/ር ሰልሀዲን አሊ ነው ።
ከዶ/ር ሰልሀዲን ጋር ያደረግነው የመልመጃ ፖድካስት ቆይታ ተለቋል ተመልከቱት ትወዱታላችሁ 💜
like,share,subscribe ማድረግ አትርሱ ።
https://youtu.be/G9oZuPxSur8?si=iwzCwAWf54Crxqug
❤3👏1
15 Dec 2024, 12:08 UTC≈4,390 views3 reactionsread 9 August 2026 Photo
ከቅዳሜ ይልቅ ለረዥሙ እሁድ መልመጃ ፖድካስት ተላልፎ ተሰጥቷል 😁
እሁድ 9 ሰአት በየሳምንቱ አዳዲስ እንግዶች ስለ ትምህርት ዝግጅታቸው በተለይም ስለ ዩኒቨርስቲ ህይወታቸው እና ስለ ስራቸው ሊነግሩን ወደ መልመጃ ይመጣሉ 💜
በዚህ ሳምንት በቅርቡ 10ኛ አመቱን የያዘው "የእርሳስ አርት ስቱዲዮ "መስራች ሰአሊ ዩሀንስ ባዩ እንግዳችን ነው ።
ከዩሀንስ ጋር ከሰአሊ ጋር ማውራት እንደዚህ ነው እንዴ ? እሰከምል ድረስ የተገረምኩበት ሰው ነው ። ስለ ሞያው ሲያወራ የሚሰማው ደስታ ያስቀናል ።
የሰራቸው ስእሎች ደጋግመው ቢያዩት ሰርክ አዲስ ያስብላሉ ።
ከሰአሊ ዩሀንስ ጋር ያደረግነው የመልመጃ ፖድካስት ቆይታ ተለቋል ተመልከቱት ትወዱታላችሁ 💜
like,sha…
👏3
7 Dec 2024, 14:08 UTC197 views0 reactionsread 9 August 2026 Photo
ዛሬ በመልመጃ ፖድካስት ከዩኒቨርስቲ ክለብ ተጫዋችነት አንስቶ ወደ ትልልቅ ክለቦች በማደግ እስከ ብሄራዊ ቡድን ድረስ የተጫወተው የኮከብ ግብ አስቆጣሪነትነት ማእረግ እና አመለ ሸጋነት መጠሪያው የሆነው የእግር ኳስ ተጫዋች ፍፁም ገ/ማሪያም እንግዳችን ነው ።
በመልመጃ you tube channel ላይ ተለቋል ተመልከቱት ትወዱታላችሁ ።
https://youtu.be/gsIPWEB33bo?si=JY673rpAMx8Izyls
30 Nov 2024, 14:06 UTC193 viewsread 9 August 2026 Photo
መልመጃ ፖድካስት የምእራፍ 2 ( episode 1) እንግዳችን ድምፃዊት እና የቲያትር ባለሞያ የሆነችው "ለምለም ሀ/ሚካኤል "ናት ።
ለምለም በመጀመሪያ ሰው ጋር የደረሰችው 5 ሴቶችን ከፊት አድርጎ ከበስተጀርባው ትልልቅ ባለሞያዎችን በካተተው"በየኛ"ፕሮጀክት ሲሆን እዛው ላይ ከሰራቻቸው የቡድን ስራዎች በተጨማሪ ገዳም ፣ለበጎ ነው እና ላሊበላ ጨምሮ በራሷ የሰራቻቸው ሙዚቃዎች ተጠቃሽ ናቸው። በቅርቡ "ማያዬ"የተሰኘ አልበምንም ለአድማጭ አድርሳለች ።
በመልመጃ ፖድካስት ከለምለም ጋር ስለ ልጅነቷ ፣ስለ ተማረችው የቲያትር ትምህርት ፣ስለ ስራዎቿ እና ሌሎችም ጉዳዮች አውርተናል ። በመልመጃ You tube channel ላይ ተለቋል ተመልከቱት ትወዱታላቹ 💜…
29 Nov 2024, 18:01 UTC160 viewsread 9 August 2026 Photo
መልመጃ ፖድካስት ምእራፍ 2 ቅዳሜ ህዳር 21 ወደ እናንተ መድረስ ይጀምራል
https://youtu.be/40jJ8dBH1fE?si=j4DU0YhZZQBOFFWv
3 Aug 2024, 14:08 UTC259 views4 reactionsread 9 August 2026 Photo
ከ ዶ/ር ሰይፈ ወርቁ ጋር ያደረግነው የመልመጃ podcast ክፍል 6 ቆይታ ተለቋል ተመልከቱትማ ።
አስተያየት ,subscribe and share እንዳትረሱ 💜
https://youtu.be/q8XB-iadpMQ?si=CgeONXgPqZg3ZDch
❤3👍1
27 Jul 2024, 14:05 UTC249 views2 reactionsread 9 August 2026 Photo
"ከንስር እና ምስር" መፀሀፍ ደራሲ እና የህግ ባለሞያ ቴዎድሮስ መብራት ጋር ያደረግነው የመልመጃ podcast ክፍል 5 ቆይታ ተለቋል ተመልከቱትማ
አስተያየት ,subscribe and share ማድረግ እንዳትረሱ 💜
https://youtu.be/N3vFpvLmOws?si=7eocYLduTAZj05DA
❤1🔥1
20 Jul 2024, 14:13 UTC220 views4 reactionsread 9 August 2026 Photo
ከስነ ልቦና ባለሞያ ትእግስት ዋልተንጉስ ጋር ያደረግነው የመልመጃ podcast ክፍል 4 ቆይታ ተለቋል ተመልከቱትማ
አስተያየት ,subscribe and share ማድረግ እንዳትረሱ 💜
https://youtu.be/MZlJHJVmBW0?si=L7JR54JUGy8iVfSf
❤4
13 Jul 2024, 15:11 UTC215 views5 reactionsread 9 August 2026 Photo
ከህግ ባለሞያው ሰመረ ካሳዬ ( ሰመረ ባሪያው )ጋር ያደረግነው የመልመጃ podcast ክፍል 3 ቆይታ ተለቋል ተመልከቱትማ።
subscribe and share በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ ። 💜🥰
https://youtu.be/enUymN6Ck4s?si=co0_1eJoRyC-zraY
👍3❤2
8 Jul 2024, 10:57 UTC191 views3 reactionsread 9 August 2026 Photo
ወደ እዚህ ሞያ መግባት ከትምህርቱ በተጨማሪ ስራው ላይ የሚገጥመውን ፈተና ይቺ ምናላት በማያስብል ደረጃ የመጀመሪያው መልመጃ podcast መተላለፍ ሳይጀምር እና መተላለፍ ጀምሮ ገና በመጀመሪያው episode ብዙ ብርታትን እንደሚጠይቅ በግሌ ተረድቻለሁ ።ብዙ ሰው ከሚሰጠው ማበረታቻ በላይ አንድ ሰው የሚፅፈው ትችት ለምን ያህል ሰአታት እንደሚያስቆዝም ከሰሞኑ አይቼዋለሁ ።
በአንድም በሌላም ግን እንቀጥላለን ገና ብዙ አለ 💜
መልመጃ podcast በተለያዩ ሞያ ላይ ያሉ ሰዎችን ማቅረቡን ይቀጥላል።
በየጊዜው ስለዮኒቨርስቲ ትምህርት አሰጣጥ ስለ መማር value መውረድ ትምህርቱ እና ስራው ላይ ስላለው ልዮነት ይወራል አይደል ? ፈገግ እያልን እንወያይበት የሚ…
❤2👏1
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @melmjapodcast. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.