22 Dec 2024, 13:45 UTC≈4,190 views15 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @melmjapodcastPhoto
የዛሬው የመልመጃ ፖድካስት እንግዳችን የኢኮኖሚ መሰረት ከሆነው የግብርናው ዘርፍ ጀርባ ያለው እና ትልቁን ቦታ የሚይዘውን የእንሰሳት ህክምናን ያጠናው ዶ/ር ሰልሀዲን አሊ ነው ።
ከዶ/ር ሰልሀዲን ጋር ያደረግነው የመልመጃ ፖድካስት ቆይታ ተለቋል ተመልከቱት ትወዱታላችሁ 💜
like,share,subscribe ማድረግ አትርሱ ።
https://youtu.be/G9oZuPxSur8?si=iwzCwAWf54Crxqug
❤10🔥3👍2
15 Dec 2024, 12:10 UTC≈4,010 views7 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @melmjapodcastPhoto
ከቅዳሜ ይልቅ ለረዥሙ እሁድ መልመጃ ፖድካስት ተላልፎ ተሰጥቷል 😁
እሁድ 9 ሰአት በየሳምንቱ አዳዲስ እንግዶች ስለ ትምህርት ዝግጅታቸው በተለይም ስለ ዩኒቨርስቲ ህይወታቸው እና ስለ ስራቸው ሊነግሩን ወደ መልመጃ ይመጣሉ 💜
በዚህ ሳምንት በቅርቡ 10ኛ አመቱን የያዘው "የእርሳስ አርት ስቱዲዮ "መስራች ሰአሊ ዩሀንስ ባዩ እንግዳችን ነው ።
ከዩሀንስ ጋር ከሰአሊ ጋር ማውራት እንደዚህ ነው እንዴ ? እሰከምል ድረስ የተገረምኩበት ሰው ነው ። ስለ ሞያው ሲያወራ የሚሰማው ደስታ ያስቀናል ።
የሰራቸው ስእሎች ደጋግመው ቢያዩት ሰርክ አዲስ ያስብላሉ ።
ከሰአሊ ዩሀንስ ጋር ያደረግነው የመልመጃ ፖድካስት ቆይታ ተለቋል ተመልከቱት ትወዱታላችሁ 💜
like,sha…
❤4👍2😍1
7 Dec 2024, 14:15 UTC≈3,550 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
ዛሬ በመልመጃ ፖድካስት ከዩኒቨርስቲ ክለብ ተጫዋችነት አንስቶ ወደ ትልልቅ ክለቦች በማደግ እስከ ብሄራዊ ቡድን ድረስ የተጫወተው የኮከብ ግብ አስቆጣሪነትነት ማእረግ እና አመለ ሸጋነት መጠሪያው የሆነው የእግር ኳስ ተጫዋች ፍፁም ገ/ማሪያም እንግዳችን ነው ።
በመልመጃ you tube channel ላይ ተለቋል ተመልከቱት ትወዱታላችሁ ።
https://youtu.be/gsIPWEB33bo?si=JY673rpAMx8Izyls
👍1😍1
30 Nov 2024, 14:06 UTC≈3,580 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
መልመጃ ፖድካስት የምእራፍ 2 ( episode 1) እንግዳችን ድምፃዊት እና የቲያትር ባለሞያ የሆነችው "ለምለም ሀ/ሚካኤል "ናት ።
ለምለም በመጀመሪያ ሰው ጋር የደረሰችው 5 ሴቶችን ከፊት አድርጎ ከበስተጀርባው ትልልቅ ባለሞያዎችን በካተተው"በየኛ"ፕሮጀክት ሲሆን እዛው ላይ ከሰራቻቸው የቡድን ስራዎች በተጨማሪ ገዳም ፣ለበጎ ነው እና ላሊበላ ጨምሮ በራሷ የሰራቻቸው ሙዚቃዎች ተጠቃሽ ናቸው። በቅርቡ "ማያዬ"የተሰኘ አልበምንም ለአድማጭ አድርሳለች ።
በመልመጃ ፖድካስት ከለምለም ጋር ስለ ልጅነቷ ፣ስለ ተማረችው የቲያትር ትምህርት ፣ስለ ስራዎቿ እና ሌሎችም ጉዳዮች አውርተናል ። በመልመጃ You tube channel ላይ ተለቋል ተመልከቱት ትወዱታላቹ 💜…
🔥2❤1👍1
15 Oct 2024, 17:52 UTC≈3,300 views10 reactionsread 8 August 2026 Photo
በአጭር ደቂቃ ውስጥ እንዲህም አይነት ሰፊ ሀሳብ ይገለፃል ተመልከቱት 🖤
https://youtu.be/5BhL5kG1aGI?si=wZv4ycMrhhn-RiwK
❤5👍5
3 Sept 2024, 15:29 UTC≈3,620 views8 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Gebrela_sPhoto
🎭 ዐዲስ ነገር
አጫጭር ኤክስፐርመንታልና በስልክ ብቻ የተቀረጹ ፊልሞችን ወደ እናንተ በዩቲዩብ በኩል ለማድረስ በ «Gfilms» ቻናል በኩል መጥቼያለሁ። በሲኒማቶግራፈርነትና ዳይሬክተርነት ወደ እናንተ የማደርሰው የመጀመሪያው አጭር ፊልም «ስለሰበርሺኝ ይቅርታ» ይሰኛል። ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ይለቀቃል። በቀጣይም ጊዜያቸውን ጠብቀው ወደ እናንተ የሚደርሱ አጫጭር ትዕይንቶች አሉ። እስከዚያው ቻናሉን ማስተዋወቅና ሰብስክራይብ ማድረግ ይቻላል።
https://www.youtube.com/@Gfilms.1
አመሰግናለሁ 🙏
👍6❤2
27 Jul 2024, 14:06 UTC≈3,780 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
"ከንስር እና ምስር" መፀሀፍ ደራሲ እና የህግ ባለሞያ ቴዎድሮስ መብራት ጋር ያደረግነው የመልመጃ podcast ክፍል 5 ቆይታ ተለቋል ተመልከቱትማ
አስተያየት ,subscribe and share ማድረግ እንዳትረሱ 💜
https://youtu.be/N3vFpvLmOws?si=7eocYLduTAZj05DA
❤3👍1
20 Jul 2024, 14:13 UTC≈3,820 views7 reactionsread 8 August 2026 Photo
ከስነ ልቦና ባለሞያ ትእግስት ዋልተንጉስ ጋር ያደረግነው የመልመጃ podcast ክፍል 4 ቆይታ ተለቋል ተመልከቱትማ
አስተያየት ,subscribe and share ማድረግ እንዳትረሱ 💜
https://youtu.be/MZlJHJVmBW0?si=L7JR54JUGy8iVfSf
👍6❤1
20 Jul 2024, 05:04 UTC≈3,540 views10 reactionsread 8 August 2026 Photo
ይህቺ ብርቱ ሴት እያንዳንዱ ለሰው የምታካፍለው ሀሳብ፣የምትሰጠው ትምህርት፣የምትመክረው ህይወት እራሷ አሳልፋ የመጣችው የህይወት መንገድ ነው ።ያልኖረችውን አታወራም ! በመሰለኝ እና በዘፈቀደ አልመጣችም ሞያዋን ተምራ ከሚባለው በላይ ከትንሽ እስከ ትልቅ አይታበት ነው እዚህ የደረሰችው ።
የስነ ልቦና ሞያ እና ድጋፍ፣የአእምሮ ጤና እና የልጅነት ጠባሳ ስለሚባሉት ጉዳዮች በአደባባይ ሰዉ ስራዬ ብሎ ማውራት ከመጀመሩ በፊት ገና የአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ ተማሪ እያለች የምትማረውን የ psychology ትምህርቷን ስራ ላይ ለማዋል የለፋች ሴት ናት 💜
ስለመጣችበት መንገድ ፣ስለገጠሟት መውደቅ መነሳቶች እንዲሁም ስራው ላይ ስላለው ጉዳይ አውርተናል ።
የስነ ልቦ…
👍9❤1
13 Jul 2024, 15:11 UTC≈3,210 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
ከህግ ባለሞያው ሰመረ ካሳዬ ( ሰመረ ባሪያው )ጋር ያደረግነው የመልመጃ podcast ክፍል 3 ቆይታ ተለቋል ተመልከቱትማ።
subscribe and share በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ ። 💜🥰
https://youtu.be/enUymN6Ck4s?si=co0_1eJoRyC-zraY
❤4
8 Jul 2024, 10:59 UTC≈3,300 views8 reactionsread 8 August 2026 Photo
ወደ እዚህ ሞያ መግባት ከትምህርቱ በተጨማሪ ስራው ላይ የሚገጥመውን ፈተና ይቺ ምናላት በማያስብል ደረጃ የመጀመሪያው መልመጃ podcast መተላለፍ ሳይጀምር እና መተላለፍ ጀምሮ ገና በመጀመሪያው episode ብዙ ብርታትን እንደሚጠይቅ በግሌ ተረድቻለሁ ።ብዙ ሰው ከሚሰጠው ማበረታቻ በላይ አንድ ሰው የሚፅፈው ትችት ለምን ያህል ሰአታት እንደሚያስቆዝም ከሰሞኑ አይቼዋለሁ ።
በአንድም በሌላም ግን እንቀጥላለን ገና ብዙ አለ 💜
መልመጃ podcast በተለያዩ ሞያ ላይ ያሉ ሰዎችን ማቅረቡን ይቀጥላል።
በየጊዜው ስለዮኒቨርስቲ ትምህርት አሰጣጥ ስለ መማር value መውረድ ትምህርቱ እና ስራው ላይ ስላለው ልዮነት ይወራል አይደል ? ፈገግ እያልን እንወያይበት የሚ…
❤5👍3
29 Jun 2024, 14:28 UTC≈3,150 views8 reactionsread 8 August 2026 Photo
የመልመጃ podcast episod 1 የሆነው
ከአርቲስት ሚካኤል ታምሬ ጋር ያደረግነው ቆይታ ተለቋል ተመልከቱት ። ጅማሬ አይደል ስህተት ብዙ ይኖረዋል ማንኛውም አስተያየት አድርሱኝ 💜
❤7👍1
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @terkan_be_esua. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.