7 Aug 2026, 16:53 UTC104 viewsread 8 August 2026 የንፅፅር ትምህርት እና በእስልምና ላይ ለሚነሱ ትችቶች መልስ የሚሰጥባቸው ቻናሎች ለማግኘት
ይቀላቀላሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
👉🏿👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👇🏻👇🏻👇🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿 👉🏾 ቻናሎቹ ለማግ ይንኩት👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👆🏻👆🏻👆🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👈🏿
👉🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿☝️
እዳያመልጣቹ ጎራ በሉ👆👆👆
የካፊሮች ቅጥፈት መልስ#የሚሰጥበታ ቻናል ነው
ተቀላቀሉ➢@mustefa_Apologetics
Signed 𝔪𝔲𝔰𝔱𝔢𝔣𝔞 φοιτητής
4 Aug 2026, 16:27 UTC308 viewsread 8 August 2026 ደሞዝተኛ እናድርጎህ!
ከታች የምዘረዝራቸውን ስራዎች ከእኔ ጋር በመስራት የቀን እና የሳምንት ደሞዝ ተከፋይ መሆን እንደሚችሉ ያውቃሉ?
እንግዲያውስ ሁለቱን ስራዎች በደረጃ ልግለፅሎ
ደረጃ 1
📱 የLinkedIn አካውንቶን በማከራዬት በሳምንት ከ 1,000 እስከ 4,000 ብር ድረስ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ ?
⭐️መስፈርቶች
✅100+ Connection
✅ከተከፈተ ከአንድ ዓመት በላይ
✅Connection የሌላችሁ እና በተከፈተበት ዓመት ብቻ ማከራዬት የምትፈልጉም Contact አድርጉን።
✅0962494944
✅በውስጥ መስመር @Yarebi_12
ያግኙን
ደረጃ 2
የተከፈቱ GMAIL አካውንት እየገዛን እንገኛለን እንዲሁም እኛ በምንፈልገው መልኩ ጂሜሎቹን እ…
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
3 Aug 2026, 12:41 UTC309 viewsread 8 August 2026 🤖 ቦት ማሰራት ለምትፈልጉ በሙሉ
ለTelegram ቻናል፣ ግሩፕ ወይም ቢዝነስዎ የሚሆን ዘመናዊ ቦት ይፈልጋሉ?
እነዚህን አገልግሎቶች እሰጣለሁ፦
✅ ግሩፕ እና ቻናል የሚቆጣጠር ቦት
✅ ለፒዛ ቤት እና ለካፌ የኦርደር ቦት
✅ PDF መሸጫ ቦት
✅ ለተለያዩ ሽያጭ ማከናወኛ ቦት
✅ ለደንበኛ ምላሽ የሚሰጥ ቦት
✅ Booking Bot
💡 እርስዎ የፈለጉትን ባህሪ በትክክል የሚያሟላ ቦት በተመጣጣኝ ዋጋ እና ታማኝነት እንሰራለን።
⚡ ፈጣን ስራ 🔒 አስተማማኝ አገልግሎት 🛠️
📩 ለዝርዝር መረጃ እና ለዋጋ በውስጥ መልዕክት (DM) ያናግሩኝ። in box @Yarebi_12
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
31 Jul 2026, 06:43 UTC557 viewsread 12 August 2026 https://t.me/amuresponds
30 Jul 2026, 20:53 UTC495 views3 reactionsread 12 August 2026 እናተ ዜና ስዘግብ ያምርብኛል መሰለኝ ልጀምር እንዴ😁
👍3
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
30 Jul 2026, 20:48 UTC605 views10 reactionsread 12 August 2026 Photo
ሰበር ዜና
በዛሬው የተበረዘው መፅሀፍ ቁርአን ወይስ ባይብል በሚል ርእስ ዶክተር ሳላህ ዲያቆን ዳዊትን የግመል መርፌ መውጋቱ ተገለፀ
ከዛሬው ውይይት ከጥያቄ ማምለጫ ቃላቶችን ከዲያቆን ዳዊት ተምረናልልል
ቃሉም ይሄን ይመስላል "ሶ የዛሬው ርእሳችን ይሄ አይደለም"😁
ዶክተር ሳላህ ለታካሚ ዲያቆን ዳዊት በተለያየ ፍሌቨር ያለውን መርፌ ቢወጉትም ዲያቄን ግን አገርሽቴባቸው ሲያልባቸው ተመልክተናልልል
የተበረዘው መፅሀፍ ቁርአን ወይስ ባይብል በሚል ርእስ የጠበቅነው ታላቅ ውይይት ዶክተር ሳላህ ለታካሚ ዲያቆን ዳቂት ኦቨር የግመል መርፌ በመውጋታቸው የተበረዘው መፅሀፍ ሰምአቱ ብራና የዶክተር ሳላህ መፅሀፍ ወይስ ባይብል መቀየሩን ተዘገበበበ
ከውይይት ቡሀላ ታ…
😁6❤4
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
24 Jul 2026, 03:55 UTC880 views4 reactionsread 12 August 2026 ከየትኛውም አካል እስልምና ላይ ለሚነሱት ጥያቄ መልስ የሚሰጥበት ግሩፕ አዘጋጅተናል
ከፈትዋ ውጪ ማንኛውም ጥያቄ እየገባቹ መጠየቅ ትችላላቹ ጥያቄ ያላቸው ወገኖች ካሉም አድ አድርጓቸው👇
https://t.me/mels256
ሼር ይደረግ
👍4
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
22 Jul 2026, 05:30 UTC786 views4 reactionsread 12 August 2026 በዚህም አልበቃቸውም ነበር ሰይጣን እግዚአብሄር ላይ የሰራው ሴራ ስላልተሳካለት ሁለተኛ ሴራውን ለማሴር በድጋሚ ወደሱ ይቀርባል እግዚአብሄርም ለሰይጣን ባደረክበት ነገሮች እስካሁን አልካደኝም ይለዋል ሰይጣንም በድጋሚ እግዚአብሄር ላይ ሳይኮውን እንዲህ በማለት ይጫወትበታል
ኢዮብ 2:4-5 "ሰይጣንም “በቊርበት ፈንታ ቊርበት” እንዲሉ፥ “ሰው እኮ ሕይወቱን ለማትረፍ ሲል ያለውን ሁሉ ይሰጣል።"ነገር ግን አሁን እጅህን ዘርግተህ በመላ ሰውነቱ ላይ ጒዳት ብታደርስበት በእርግጥ ፊት ለፊት ይሰድብሃል!” አለው።"
በመላ ሰውነቱ ላይ ጒዳት ብታደርስበት በእርግጥ ፊት ለፊት ይሰድብሃል!” የሚለው ይሰመርበት ይህን ሲል አሁንም እግዚአብሄር በሰይጣን ሀሳብ ተታሎ ሰውነቱን …
👍4
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
22 Jul 2026, 05:30 UTC549 views1 reactionsread 12 August 2026 ቁማርተኛው አምላክ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡
38:41 ባሪያችንን አዩብንም አውሳላቸው፡፡ «እኔ ሰይጣን በጉዳትና በስቃይ ነካኝ» ሲል ጌታውን በተጣራ ጊዜ፡፡وَاذْكُرْ عَبْدَنَا أَيُّوبَ إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ أَنِّي مَسَّنِيَ الشَّيْطَانُ بِنُصْبٍ وَعَذَابٍ
ነብዩላህ አዩብ አላህ ከላካቸው እና ቁርአን ላይ በስም ከጠቀሰልን ነብያቶች መካከል አንዱ ነው በእስልምና ነብዩላህ አዩብ በብዙ ፈተናዎች ከተፈተኑ ነብያቶች መካከል ነው
21:83 አዩብንም (ኢዮብን) ጌታውን «እኔ መከራ አገኘኝ አንተም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህ» ሲል በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡۞ و…
❤1
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
21 Jul 2026, 15:17 UTC367 views1 reactionsread 12 August 2026 File
ክርስቲያኖች ለነብያችን የተገለጠው ሰይጣን እንደሆነ ለማረጋገጥ ሲሉ መፅሀፎቻቸው መበረዛቸውን እስከ ማመን ደረስ ደርሰዋል
አዳምጡት ውዝግባቸውን እራሱ አምኖ ከዛ ሲሸመጥጠው 😁ውይይቱ ይሄ ብቻ አይደለም እረጅም ነው ግን የሄደበት ጥግ ስለገረመኝ ነበር ሪከርድ ያደረኳት
👍1
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
21 Jul 2026, 04:34 UTC511 views4 reactionsread 12 August 2026 ደሞዝተኛ እናድርጎህ!
ከታች የምዘረዝራቸውን ስራዎች ከእኔ ጋር በመስራት የቀን እና የሳምንት ደሞዝ ተከፋይ መሆን እንደሚችሉ ያውቃሉ?
እንግዲያውስ ሁለቱን ስራዎች በደረጃ ልግለፅሎ
ደረጃ 1
📱 የLinkedIn አካውንቶን በማከራዬት በሳምንት ከ 1,000 እስከ 4,000 ብር ድረስ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ ?
⭐️መስፈርቶች
✅100+ Connection
✅ከተከፈተ ከአንድ ዓመት በላይ
✅Connection የሌላችሁ እና በተከፈተበት ዓመት ብቻ ማከራዬት የምትፈልጉም Contact አድርጉን።
✅0962494944
✅በውስጥ መስመር @Yarebi_12
ያግኙን
ደረጃ 2
የተከፈቱ GMAIL አካውንት እየገዛን እንገኛለን እንዲሁም እኛ በምንፈልገው መልኩ ጂሜሎቹን እ…
❤2👍1🥰1
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
15 Jul 2026, 13:46 UTC764 viewsread 12 August 2026 ከ 1K SUBSCRIBERS ጀምሮ አሪፍ ቪው ያለው ቻናል መሸጥም ሆነ መግዛት የምትፈልጉ ልጆች በውስጥ አውሩኝ
💬 IN BOX👉 [ @Yarebi_12 ]
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
Showing the 12 most recent of 21 posts we hold for @eslmnan_teqebelu. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.