14 Sept 2025, 04:19 UTC163 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @eslmnan_teqebelu
Old telegram group ያለው ማለትም ከተከፈቶ የቆየ Group ያለው በተመጣጣኝ ዋጋ እገዛለሁ በውስጥ አናግሩኝ ::
✅ 2018 የተከፈተ
✅ 2019 የተከፈተ
✅ 2020 የተከፈተ
✅ 2021 የተከፈተ
✅ 2022 የተከፈተ
✅ 2023 የተከፈተ
✅ 2024 የተከፈተ
በእነዚህ አመታት የከፈታቹት ግሩፕ ካለ ና በውስጥ
እጅህ ላይ እያለ old gruop ከሚቀመጥ ና እኔ ልግዛህ እንደመጣቹ ሀይ አትበሉኝ ቀጥታ ወደገደለው ግቡ
✅ Fast Dm💬 IN BOX👉 [ @Yarebi_12 ]
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸 ➸
28 May 2024, 07:06 UTC256 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @eslmnan_teqebelu
📚በነጃ የሀይማኖት ንፅፅር ማህደር ውስጥ የተለቀቁ መጣጥፍት እና ውይይት 📚
በፅሁፍ ደረጃ ለማንበብ 📕
1▸ ኢየሱስ አምላክ አይደለም ✊
2▸ የኢየሱስ ስም የፍጡር ነው!!
3▸ እዴት ማወቅ ተሳነው!
4▸ ለእስራኤል የተላከ ነቢይ!
5▸ የማርቆስ 16-:-9-20 ጭማሪ
6▸ እኔና አብ አንድ ነን ለምን አለ
7▸ እየፈተነው ወይስ እየተጫወተበት
8▸ የነብያችን ሙሀመድ(ሰዐወ)ተአምር 1
9▸ የነብያችን ሙሀመድ(ሰዐወ)ተአምር 2
10▸የነብያችንሙሀመድ (ሰዐወ)ተአምር3
11▸ ዘማወዛገብ ውይይት
12▸ የሴት ልጅ ክብር በባይብል 1
13▸ የሴት ልጅ ክብር በባይብል 2
14▸ የነቢያት ደረጃ በባይብል!
15▸ ድንቄም ለሰላም መምጣት 1
16▸ ድንቄም ለሰላም መምጣት 2
1…
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸 ➸
19 May 2024, 11:58 UTC149 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @eslmnan_teqebeluPhoto
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ በተለያየ ሀገር የምትገኙ ሙስሊም ወንድምና እህቶች እዲሁም ክርስቲያን ወገኖች ሰላም ብያለው
[በቻናላችን የምንሰጣቸው አገልሎቶች ]
✅ስለ ክርስትና ንፅፅራዊ ፅሁፎች ይፃፍበታል
✅ኢስላም ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች ይመለስበታል
✅አልፎ አልፎም ጥያቄና መልስ እንጠያየቅበታለን
✅በክፍል በክፍል ክርስትና እና እስልምና እናጠናለን
[አዲስ ፕሮግራሞችም ልንጀምር አስበናል ኢንሻአላህ ሰኞ እንጀምራለን ምድነው ስንል]
✅ስለ ኢስላም ማወቅ እና መማር የሚፈልጉ ነገር ግን የሚያስተምራቸው አተው ፍላጎታቸውን ወደጎን ብለው ዝብለው የተቀመጡ ክርስቲያኖች ሊኖሩ ይችላሉ በሚል
✅እዲሁም እስልምናን ተቀብለው ስለኢስላም ማወቅ እየፈለጉ አስ…
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸 ➸
15 May 2024, 04:00 UTC94 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @eslmnan_teqebelu
አስፈላጊ ቻሌንጅ ለሁሉም ይሄ ፅሁፍ ይሰራጭ!!!
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በተለያየ ሀገር የምትገኙ ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ እዲሁም ክርስቲያን ወገኖች ሰላም ብያለው ኢንሻአላህ ኢስላምን በደንብ ለማወቅና ለመረዳት ይጠማል ብዬ የኢስላም መሰረታዊ ነገሮች የሚባሉትን አብረን እድንማማር አስቤ ነበር በዛውም ልክ አላህ ካለ ለክርስቲያኖች ሰበበል ሂዳያ እንሆናለን ብዬ አስባለው ስለዚህ የሚለቀቀውን ትምህርት ሼር በማድርገ ክርስቲያኖች ወደ ዲነል ኢስላም እዲመጡ መንገድ እንድንሆን ስል እጠይቃቹሀለው ይሄን ፅሁፍ ሼር በማድረግ ቻናሌን እናሳድገው 2000 ተከታይ ስንገባ ኢንሻአላህ እንጀምራለን ሼር ማድረግ ካሁኑ ይጀመር
የሚሰጡት ትምህርቶች
ምዕራፍ …
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸 ➸
16 Apr 2024, 07:38 UTC101 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @eslmnan_teqebelu
አድ አድርጉ ሀባይቢ
አድ❤️
አድድ❤️
አድድድ❤️
አድድድድ❤️
አድድድድድ❤️
አድድድድድድ❤️
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሙስሊም ወንድም እህቶች እና ክርስቲያን ሰላም ብያለው ይሄ ግሩፕ እስልምናን እና ክርስትና እየተነፃፀረ ፅሁፍ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ስለዚህ ሰዎችን አድ በማድረግ ቻናሉን ትልቅ እናድርገው
ግሩፕ ቢሆንም እደቻናል ነው ዘግተን የምንጠቀምበት ቻናል ላይ 200 ሰው ከደረሰ በሀላ ሰዎችን አድ ማድረግ ስለማይቻል ፅሁፎቹ ተደራሽነት አይኖረውም ስለዚህ ግሩፕ ከሆነ ግን ሁሉም ሰው አድ ማድረግ ስለሚችል ፅሁፉ ተደራሽነት ይኖረዋል አላህ ካለም ሰበበል ሂዳያ እንሆናለን
ስለዚህ ወደኸይር ስራ እንጣራ ሰዎችን አድ እናድርግበት ሰበበል ሂ…
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸 ➸
15 Apr 2024, 09:02 UTC79 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @eslmnan_teqebelu
እኔ የምለው ግን እስኪ ይሄን ፅሁፍ ሼር አድርጉት ቻናሌ እናሳድገው ቻናሌን ከከፈትኩት አመት ሊሆነኝ ነው አረ እደውም ሳይሆን አይቀርምJuly 16, 2023 ላይ ነው የከፈትኩት ግን እስካሁን 2000 ሰው እንኩአን አልገባንም አረ ሼም ነው ቢያን 2000 እንግባ 🥰
ደሞ እኮ ያፈጣሉ ሼር አድርግ አንቺም አድርጊ ይሄን ፅሁፍ አንተም ዶሞ ከደረሰህ ቡሀላ እያየህ አትለፍ አንቺም እደዛው እታች ሊንክ አስቀምጣለው ተቀላቀል 🥺
ቢያንስ በሳምንት ውስጥ 2000 እንግባ እንጂ በል ሼር አድርግ አድርጊ አድርጉ ጀዛኩሙላህ ኸይር
✍ከዐቃቢ ኢስላም ወንድም ነጃ
@eslmnan_teqebelu
ወሠላሙ ዐለይኩም
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸 ➸
13 Apr 2024, 16:07 UTC113 viewsread 9 August 2026 Video
ውይይቱ ሊጀመ ነው ቶሎ ከች በሉልን ጀማው ክርስቲያን ወገኖችም እደዛው
አድራሻ! በነጃ የንፅፅር መድረክ እዳይቀር
https://t.me/+W2jbOxNPM8hhMDVk
ሼር ይደረግ🥰
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸 ➸
12 Apr 2024, 06:40 UTC91 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @eslmnan_teqebeluVideo
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀማው ነገ ቅዳሜ ከምሽቱ 1:00 ላይ እውን ባይብል ተበርዙአልን? በሚል ርእስ ውይይት ስለሚኖረን መቅረት ያስቆጫል እዳትቀሩ
አድራሻ! በነጃ የንፅፅር መድረክ እዳይቀር
https://t.me/+W2jbOxNPM8hhMDVk
ሼር ይደረግ🥰
Signed ➸ NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸 ➸
10 Mar 2024, 19:36 UTC117 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @eslmnan_teqebelu
Remedan photo የረመዳን ፕሮፋይል
Chanel [ https://t.me/Remedan1267 ]
💌JOIN 💌SHARE 💌LIKE 💌
Signed NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
24 Feb 2024, 15:35 UTC176 viewsread 9 August 2026 Photo
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ በተለያየ ሀገር የምትገኙ ሙስሊም ወድምና እህቶቼ እዲሁም ክርስቲያን ወገኖች ሰላም ብያለው
📚ቀጥተኛውን መንገድ ምራን🤲
የሚል ርዕስ ያለው መፅሀፍ በPDF ደረጃ ለመፃፍ አስቢያለው ሀሳብና አስተያየት ካላቹ በግል እየመጣቹ ልታካፍሉኝ ትችላላቹ
📚መፅሀፉ በዋነኛነት ኢስላም ላይ እና ክርስትና ላይ ያውጠነጠነ ነው
📚ክርስቲያኖች ማንን ነው የሚያመልኩት
📚ሙስሊሞችስ ማንን ነው የሚያመልኩት
📚የክርስቲያኖች ባይብል አሁን ያለበት ደረጃ እዴት ነው?
📚ቁርአንስ አሁን ያለበት ደረጃ እዴት ነው ?
እነዚን እና የመሳሰሉትን ክርስትናን እና እስልምናን በደንብ የምናውቀባቸውና የምን ፈትሽባቸው መፅሀፍ ይሆናል ብዬ አምናለው…
Signed NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
3 Feb 2024, 13:50 UTC111 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @eslmnan_teqebeluFile
PDF በወድም ነጃ
ይነበብ በተላይ ክርስቲያኖች
ከዛ ሼር ይደረግ
📢CHANNEL [ @eslmnan_teqebelu ]
💌JOIN💌SHARE
Signed NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
27 Jan 2024, 09:26 UTC176 viewsread 9 August 2026 ሰላም እዴት ናቹ ውድ ሙስሊም ወድሞችና እህቶቼ
እዲሁም ክርስቲያን ወገኖች እዴት ናቹ
ከሌላ ቀኑ በይበልጥ ሼር መደረግ ያለበት ፅሁፍ ነው
ለክርስቲያን ወገኖች የሆነ የምስራች አለኝ ሁሉም ማለት ባይቻልም አንዳንድ ክርስቲያኖች
ስለ ኢስላም መማርና ማወቅ ይፈልጋሉ
በግልም የተለያየ ክርስቲያኖች ባቀረባቹልኝ ሀሳብ መሰረት ስለ እስልምና መማር የምንፈልግ ልጆች አለን
ግሩፕ አዘጋጅና ንፅፅር የሌለበት ኢስላምን የምንማርበትና ኢስላምን የምናውቅበት ትምህርት ስጠን ባላቹኝ መሰረት
ስለ ኢስላም መማርና ማወቅ የምትፈልጉ ክርስቲያኖች ብቻ እየመጣቹ መመዝገብ እደምትችሉ ልገልፅላቹ እወዳለው
በዛውም ልክ ትምህርቱ ክፍያ የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን
የሚሰጠው ትምህርት…
Signed NEJA 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @alahu_akber3. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.