24 Jul 2026, 21:48 UTC63 views7 reactionsread 6 August 2026 Photo
#ለእኔ_ዘውዴ
የምወድሽ ተወዳጄ
ምርጧ ዕንቁ ያለሽ ከእጄ
የሰው ቅመም፥ ቤት አድማቂ
እንደምወድሽ ብቻ እወቂ ❤️❤️❤️
ለቤን እናት ለእኔ ዘውዴ
የገመድሽ መንገድሽን ከመንገዴ
ለደሃ ደግ እናት ፥ የማትነፍግ ከተሰጣት፤
ትጓ ለፍቶ አዳሪ፥ ለመታተር የማይደክማት።
ስንፍናን ምትጠየፍ ግብሯም ስሟም የተኳለ
እናት ዘውዴ ቃልኪዳኔ፤ ማን ነው እንደኔ የታደለ ❤️❤️
በደምነት ሳለሽ ለጋ፥ አጥንቶችሽ ሳይዋደዱ፤
ቀናቶሽ ፥ በልዑሉ በክርስቶስ ፊት ተወደዱ።
ያለማወጣት ያለአንዳች አለኝ፤ ነፍስሽ ዳነች
ሞቶ የመረጣትን ክርስቶስን ስላወቀች።
ተመረጥሽ ለቀናው ወግ ለአምላክ ስራ
ተጠመድን ከእኔ ጋራ ከመኸሩ እንድንሰራ
መልካም ልደት ለቤን እናት ለእኔ ዘውዴ
ባልተቤቴ ደ…
❤5🎉2
Signed ሱራፌል ወርቁ ጸጋ
14 Jun 2026, 06:23 UTC869 views1 reactionsread 6 August 2026 #መቅደም_የሚሻ
ጉድጓድ አይምስም፥ ይቆያል ከአምላክ ትከሻ❗️ (ርዕሱ ነው🔬)
በእጅና እግር እልፍ እየመተሩ፤
በእኔ ዓለም ስሌት ዘግጠው በእነሱ የከበሩ፤
ጉድጓድ በመማስ ሳይተኙ ያደሩ፤
እስካሁን እዚህ ነህ፤ እንዴት ነህ? የሚሉ፤
ምናለ ሰከን ቢሉ፥
ግራ ቀኝ ቢያጤኑ?
በስሌተ ዓለም ልዩነት
መጣል መገፋት፥ መንገስ መሆኑ
መቅደምስ መቀደም እንደሆነ ምናለ ቢያስተውሉ! 🫅🤴
(🔑 በጓዳ የጣልናቸው፤
አደባባይ ላይ ነው ክብር ሚጠብቃቸው። 🔑 )
━━━━⊱✿⊰━━━━━ @gtmmbetsega @elgraceministry
@surafeltsegamets
━━━━⊱✿⊰━━━━━
❤1
Signed ሱራፌል ወርቁ ጸጋ
25 May 2026, 09:21 UTC202 views3 reactionsread 6 August 2026 Photo
‼️ዋንጫ በልተን ወድቀናል 😔
✍መፅሐፍ ቅዱስ ይዞ ቤተክርስቲያን ለመሔድ የሚያፍር ግን የክለቡ ማለያ ቤተክርስቲያን ለብሶ ለመሔድ እንደ ጀግንነት የሚቆጥር ትውልድ መካከል በመሆናችን ወድቀናል::
✍በሚሰራበት ባጃጅና መኪና ዝማሬ ለመክፈት የሚያፍር በዋንጫ ሰሞን ደግሞ የክለቡ ማለያ መኪናውን የሚያከናንብ ትውልድ መካከል በመሆናችን።
✍የፀሎት ምሽግ እና ሌሎች መንፈሳዊ ፕሮግራሞች በኳስ ሰበብ ቀርቶ ወይ ቀን አስቀይሮ ወደ ዲኤስ ቲቪው የሚያመራ ትውልድ መካከል በመሆናችን ወድቀናል እንደ ትውልድ መካከል በመሆናችን ወድቀናል ።
✍ ዋንጫ የመብላትና ያለመብላት ፕሪሚየር ሊግ ከመጀመሩ አንስቶ ብዙ ታሪክ የሚጠቅስ የተጫዋችም ብቃትና ድክመት ቤተሰብና ሀገር ሚ…
❤2👍1
Signed ሱራፌል ወርቁ ጸጋ
12 Apr 2026, 06:35 UTC≈1,890 views2 reactionsread 6 August 2026 Photo
ኤፌሶን 2:4-6
••••••••••••••••••••
ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥
ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።
•••••••••••••••••••••••••
እግዚአብሔር እርሱ የምህረት ባለጠጋ ሆኖ ሳለ ንፉግ እንዳይሆን በትልቅ ፍቅሩ (አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ) ወደደን። አንድያ ልጁን ስለእኛ አደቀቀው። (በምን ይብራራ ይሆን ግን?) አን…
❤2
Signed ሱራፌል ወርቁ ጸጋ
21 Mar 2026, 14:56 UTC572 views3 reactionsread 6 August 2026 💫💥💫 #የሚያስብህን_አስብ 💫💥💫
ውስጥህ ዝም ሲል፣ ነፍስያህ መፅናናትን እንቢ ስትል፣ የምታናግረው ሲጠፋ፣ የሚሰማህ የሌለ መስሎህ ነገሮችን ከግራ ከቀኝ ሲደራረቡብህ፣ የሚወድህን ከማይወድህ መለየት ሲከብድህ፣ ዘመኑም የመከራ ዘመን ሲመስልህ እመነኝ #ሳታቋርጥ እግዚአብሔርን አስብ። ነፍስያህ በምላሹ ትፈዛለች።
አስብ አስብ አስብ አስብ!
ያሰብከው #እሱ_፩_ወዳጅህ ከእልፍ ወዳጆችህ ይበልጣል።
እግዚአብሔርም በቃሉ ሲያወጋን
" •• በመከራዬ ቀን እግዚአብሔርን ፈለግሁት፤ እጆቼ በሌሊት በፊቱ ናቸው፥ አላረፍሁምም፥ ነፍሴም መጽናናትን አልቻለችም። #እግዚአብሔርን_አሰብሁት ደስ አለኝም፤ ተናገርሁ፥ ነፍሴም ፈዘዘች። "
መዝሙረ ዳዊት 77:2-3…
❤2👍1
Signed ሱራፌል ወርቁ ጸጋ
21 Mar 2026, 07:58 UTC166 views1 reactionsread 6 August 2026 File
ጥቂት ጊዜ አለፈ ከተናገርካቸው
አብርሃምና ሳራን ተስፋ ፈጠናቸው
ከዚህ የተነሳ እርምጃን ወሰዱ
አንተንም ቀደሙ እስማኤልን ወለዱ
ግን አንተ ጌታችን ስለተስፋህ ብለህ
ይስሐቅን አምጥተህ ቃልህን ፈጸምህ (2x)
አዝ፦
አትቸኩልም አንተ ደግሞም አትዘገይም፤
ቀስ እያልክ ብትሄድ ማንም አይቀድምህም።
ነገርን በሙሉ በጊዜው ውብ አድርገህ፤
በድንቅ በተዓምራት ታበጃጀዋለህ፤
ክብርህን ትገልጻልህ።
ወንድሞቹ ሲሰግዱ ዮሴፍ ህልምን አየ
ግን የኖረው ኑሮ ከዚህ የተለየ
ቃልህ እስኪመጣለት እርሱም ተፈተነ
በእርኩሰት በኃጢአት ላይ ሁሌ እየጨከነ
የሚጐበኝበት የእግዚአብሔር ቀን መጣ
ከእዛ ጉስቁልና ከመከራ ወጣ (2x)
አዝ፦
አትቸኩልም አንተ ደግሞም አትዘገይም፤ .....
ሃና…
❤1
Signed ሱራፌል ወርቁ ጸጋ
7 Feb 2026, 09:28 UTC≈1,200 views1 reactionsread 6 August 2026 #የሚጋባ_ንቀት
አባታችን አብርሃም፥ በምድር ድንኳንን በመስራት፤
የሰማይ ሀገሩን ጽዮንን ናፍቆ፤ ይችን ዓለም ናቃት።
https://t.me/elgraceministry
👍1
Signed ሱራፌል ወርቁ ጸጋ
7 Jan 2026, 13:26 UTC≈2,130 views3 reactionsread 6 August 2026 💥💯 #መድኃኒት_ክርስቶስ_ጌታ 💯💥
መልአኩም እንዲህ አላቸው። እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ #ዛሬ በዳዊት ከተማ #መድኃኒት እርሱም #ክርስቶስ #ጌታ የሆነ #ተወልዶላችኋልና።
ሉቃስ 2:10-11
ማሳሰብያ፥
የተወለደውን #መድኃኒትን ሳትወስዱ ቀናችሁ አይለፍ፤
የተላከውን #ክርስቶስ-መሱሁን ሳታምኑ ቀርታችሁ ቀኑ ከአብ ተጣልታችሁ አይለፍባችሁ፤ የዘላለም መታረቂያ ነውና።
#ጌታ_የሆነውን "ድሮስ ወያላ ነው" ማን አለ? በማለት ቀልዳችሁ ቀን አይጨልምባችሁ፤ ጌታን አምናችሁ ጨለማው ውስጥ ቀን ሁኑ እንጂ።
ኢየሱስ ተወለደልን፤
ለማን?
ለእኛ/ ለሰው ሁሉ
እንደምን እን…
❤2👍1
Signed ሱራፌል ወርቁ ጸጋ
30 Dec 2025, 17:32 UTC354 viewsread 6 August 2026 #ልክ_እንደ_ኢየሱስ
የሉቃስ ወንጌል 4:1 (NASV)
••••••••••
¹ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ ከዮርዳኖስ እንደ ተመለሰ፣ መንፈስ ወደ በረሓ ወሰደው፤
የተሞላነውና የተቀበልነው መንፈስ የሚመራ፤ አቅጣጫን የሚያሳይ፤ በሚመራን ሁሉ ስፍራ የሚያበረታን እንጂ በእኛ #የሚመራ_አምላከ አይደለም።
መንፈስ ቅዱስን ማድመጥ አልፎም ደግሞ ለእርሱም መገዛት እና መታዘዝ ይሁንልን፤ #ልክ_እንደ_ኢየሱስ።
ሱራፌል ወርቁ (ጸጋ)
Signed ሱራፌል ወርቁ ጸጋ
28 Oct 2025, 16:56 UTC336 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @barnabasism
የአቦ-ሰጥ ዘሪዎቹ
---▣---
ከበርናባስ በቀለ
ከሰሞኑ ዘሪቱን በገፍ ዘርተው አገኘሁና ኋላ ማጨድ እንዳለ ሳያውቁ በአቦ-ሰጥ መዝራት ከዘራቸው ነው ብዬ ዝም አልኩኝ።
ለአስተያየትዎ፦ @barnica
Join ➘ & Share ➝
◊ @barnabasism ◊
◊ @barnabasism ◊
◊ @barnabasism ◊
Signed ሱራፌል ወርቁ ጸጋ
16 Oct 2025, 06:54 UTC349 viewsread 6 August 2026 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5:9-13 (AMH)
••••••••••
⁹ የሰውን ምስክር ብንቀበል የእግዚአብሔር ምስክር ከእርሱ ይልቅ ይበልጣል፤ ስለ ልጁ የመሰከረው የእግዚአብሔር ምስክር ይህ ነውና።
¹⁰ በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል።
¹¹ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
¹² ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
¹³ የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።
━━━━⊱✿⊰━━━━━…
Signed ሱራፌል ወርቁ ጸጋ
21 Sept 2025, 17:50 UTC344 views2 reactionsread 6 August 2026 File
ዘማሪ ባሮክ ክፍሌ (ወንድምዓለም)
🙏🙏🙏 #አምነዋለሁ 🙏🙏🙏
https://t.me/elgraceministry
የትላንቱ እግዚአብሔር ዛሬም እግዚአብሔር ነው፤
ጊዜና ሁኔታ ምክንያት አይለውጠው።
መንገድ አስጀምሮ ጥሎኝ ሸሽቶ አይሔድም፤
ይጋፈጣል እንጂ ወደኋሏ አይልም።
አምነዋለሁ የኔን ጌታ አምነዋለሁ
አምነዋለሁ ኢየሱሴን አምነዋለሁ (*2)
በርሃብ ዘመን ጥጋብ ሆኖኝ
ኃይሌ ሲርድ ተሸክሞኝ
አንድም ቀንም ሳይሰለቸኝ
ይኸው አለው እርሶ አኑሮኝ
ስለዚህ ነው የማመልከው
ክብሬን ጥዬ የማከብረው(*2)።
ማዕበል ከወደ ፊት ይዞ ሲያስጨንቀኝ
እንደ ምትሃት ታይቶ ጥሎኝ አልፎ አይሄድም
ድንገት ፈጥኖ መድረስ ለእኔስ አመሉ ነው፤
የክፉ ቀን ጓዴ ጌታዬ ኢየሱስ ነው።
አ…
❤2
Signed ሱራፌል ወርቁ ጸጋ
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @elgraceministry. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.