22 May 2025, 08:01 UTC409 views9 reactionsread 6 August 2026 Photo
ሻይ በስህተት የተገኘ መጠጥ እንደሆነ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?!
የቻይናው መሪ ሸን እጽዋት በሞላው ግቢ ውስጥ ተቀምጦ ውኃ በማፍላት ላይ እያለ ድንገት ግቢው ውስጥ ከነበሩ ዛፎች የአንዱ ረግፏ የሚፈላው ውሃ ውስጥ ገባበት።ሸን በሚያፈላው ንጹህ ውሃ ላይ ቅጠሉ በመርገፉ ቢናደድም ውሀውን ሲቀምሰው ግን ልዮ ጣዕም ሰጠው።ሻይ የተባለው መጠጥ በዚህ መንገድ ተፈጠረ።የረገፈው ቅጠልም ሻይ ቅጠል ተባለ።
✨share&join
@alememaya
@alememaya
🔥7👏2
Signed ኒያስ
14 May 2025, 11:20 UTC373 views4 reactionsread 6 August 2026 Photo
እጽዋቶች ስጋ እንደሚበሉ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?!
ይህ እጽዋት ቬኑስ ፍላይትራፕ ይባላል።ምንም እንኳን እጽዋት ይህን እንጅ ነገረ ስራው ሁሉ እንደ እንስሳት ነው።ነፍሳትን ለመሳብ መልካም መዓዛ ያለው ሽታ ይለቃል።
ቢራቢሮዎችን እንዲሁም ሌሎች ነፍሳት ሽታውና ውበቱ ማርኳቸው ቅጠሉ ላይ ሲያርፉ እንደ መርፌ በቀጠኑ መረቦቹ አፉን ከፍቶ ያጠምዳቸዋል።ወዲያውንም አፉን እንደ ዚፕ በመዝጋት ወደ ውስጥ ያሰምጣቸዋል።
በዚህ እጽዋት ተይዞ ለማምለጥ መሞከር የማይታሰብ ነው።ነፍሳቱን አንዴ ከያዘ በኋላ በውስጡ ባሉት የኢንዛይም ንጥረ ነገሮች አማካኝነት ፈጭቶ ለምግብነት ይጠቀማቸዋል።
ይህ እጽዋት አብዛኛውን ጊዜ የሚበቅለው ናይትሬት እጥረት ባለበት አካባቢ ነው።ስለ…
👍3😁1
Signed ኒያስ
7 May 2025, 03:46 UTC760 views9 reactionsread 6 August 2026 Photo
የአሜሪካው የስነ ህዋ ምርምር ተቋም (NASA) አስትሮኖመር ወደ ህዋ በሚልክበት ሰዓት አንድ ያልጠበቀው ችግር አጋጠመው።ተመራማሪዎቹ ህዋ ላይ ሁነው ዳታዎችን በወረቀት ለመመዝገብ ሲሞክሩ ስክርቢቷቸው አይጽፍም።ምክንያቱም የቦታው ግራቪቲ ዜሮ ስለሆነ የስክርቢቶ ቀለም ሊወርድ አይችልም።
ተመራማሪዎቹ ይህ ችግር ከተከሰተበት ቀን ጀምሮ ሌት ተቀን በዜሮ ግራቪቲ የሚሰራ ስክርቢቶ ለመስራት ምርምር ማድረግ ጀመሩ።ለስራው ማስኬጃ 12 ሚሊየን ዶላር ተመደበ።በመጨረሻም ከአስር ዓመት ምርምር በኋላ ሐሳባቸው እውን ሁኖ መስራት ቻሉ።
አስገራሚው ነገር በጠፈር ሳይንስ ዘርፍ የአሜሪካ ተፎካካሪ የሆነችው ራሽያ'ም ይህ ችግር ግጥሟት ነበር።ሁኖም ምንም አይነት ከባድ ምርምር …
👌7❤1🔥1
Signed ኒያስ
6 May 2025, 13:56 UTC311 views7 reactionsread 6 August 2026 Photo
በሀገረ ቻይና ድንክ ሰዎች ብቻ የሚኖሩበት ፓርክ አለ።ቦታው በ2002 ዓ.ም የተቋቋመ ሲሆን ድንክ ሰዎች በማህበረሰቡ ዘንድ የሚደርስባቸውን መገለልና መድሎ ለመቀነስ በማሰብ ነው።
ይህ ቦታ "The kingdom of the little people" በመባል'ም ይታወቃል።
🕹share & join
@alememaya
@alememaya
👍5🥰1🫡1
Signed ኒያስ
6 May 2025, 13:12 UTC297 views6 reactionsread 6 August 2026 Photo
በቱርክ ወንድ ተማሪ ጥፋት ሲያጠፋ በአንድ ወንበር ከሴት ተማሪ ጋር እንዲቀመጥ ይደረጋል።አብሮ መቀመጡ በተማሪዎች ዘንድ ስለሚያሳፍረው ዳግም ጥፋት አያጠፋም ተብሎ ይታሰባል።
🕹 join & share
@alememaya
@alememaya
😁6
Signed ኒያስ
5 May 2025, 08:09 UTC≈11,400 views12 reactionsread 6 August 2026 Photo
ሸዋረገድ ገድሌ በፋሺስት ጣሊያን ወረራ ጊዜ አስደናቂ ጀብድ ከፈጸሙ ሴት አርበኞች መካከል ግንባር ናት።ቀይ መስቀል ሲመሰረት ሙሉ ሀብቷን በመሸጥ ድጋፍ አድርጋለች።
ለአርበኞች ስንቅ በማቀበል ፤ መድኃኒት በመስጠት እንዲሁም መረጃ በማሰባሰብ ትታወቃለች።
ሸዋረገድ አንድ ዕለት ጫካ ውስጥ ስትዋጋ ጣሊያኖች አገኟት።ሴት በመሆኗ በንቀት ዐይን እያዮዋት
" ቆይ አንች ሴት ነሽ ጫካ ውስጥ ምን ትሰሪያለሽ? " በማለት ጣሊያናዊው ወታደር ጠየቃት።
"ምክንያቱም የአንበሶች መኖሪያ ጫካ ስለሆነ! " በማለት ነበር ምላሽ የሰጠችው።
እንኳን ለ84ተኛው የኢትዮጵያ አርበኞች በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
📍share & join⚡️
@alememaya
@alememaya
🔥9🥰2👍1
Signed ኒያስ
1 May 2025, 10:33 UTC514 views10 reactionsread 6 August 2026 Photo
ኦሾ ዮኒቨርስቲ በሚማርበት ጊዜ በግቢው ውስጥ ተከራክሮ የሚያሸንፈው ሰው አይገኝም ነበር።
መነጋገሪያ የመሆን ከፍተኛ ፍላጎቱ'ም ወሰን የለውም። በአንድ ወቅት የሚማርበት ዮኒቨርስቲ "የግቢው ሰቃይ ተማሪ" በማለት ሜዳሊያ ሸለመው።
ኦሾ ግን ሜዳሊያውን ተቀብሎ ወንዝ ውስጥ ነበር የጣለው።
⚡️share & join 🙏
@alememaya
@alememaya
🤣7👍2🥰1
Signed ኒያስ
1 May 2025, 08:17 UTC435 views6 reactionsread 6 August 2026 Photo
ዝነኛው ሴኔጋላዊ ቲክቶከር ካቢ ላቤ ከአንደበቱ ቃል ሳያወጣ በሚሰራቸው ቪዲዮዎች ከቲክቶክ ካምፖኒ 20 ሚሊዮን ዶላር ይከፈለዋል።
በአሁኑ ሰዓት 162 ሚሊዮን ተከታይ ያለው ሲሆን በአንድ ቪዲዮ እስከ 750,000 ዶላር ያገኛል።
⚡️Share &join 🙏
@alememaya
@alememaya
👍5👏1
Signed ኒያስ
1 May 2025, 06:51 UTC410 views7 reactionsread 6 August 2026 Photo
"በእንቅልፍ ሰዓት የመሬት መንቀጥቀጥ ቢከሰት እንዴት ራሴን ማዳን እችላለሁ?" የሚል ሀሳብ ውስጡን ያስጨነቀው ዋንግ የተባለ ቻይናዊ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት የተኛን ሰው ወደ ውስጡ በማስገባት ከአደጋ የሚከላከል ፤ በውስጡም ምግብና ውሃ እንዲሁም ኦክስጅን የተገጠመለት አልጋ መስራት ችሏል።
አልጋው የህንጻ ፍርሽራሽ ቢወድቅበት እንኳ መቋቋም እንዲችል ታስቦ የተሰራ ነው።አስገራሚው ነገር ሽንት ቤት ጭምር አብሮ ስለተገጠመለት በነጻነት ለብዙ ቀናት መቆየት ይችላል።
ታዲያ ይህ የነፍስ አድን እንጅ አልጋ ነው ቢባል ማን ያምናል?!
⚡️share & join
@alememaya
@alememaya
👍6🥰1
Signed ኒያስ
30 Apr 2025, 20:04 UTC239 views6 reactionsread 6 August 2026 Photo
ከዚህ ቀደም ተጉዞ ለመድረስ አንድ ሰዓት ይወስድ የነበረውን ቦታ ፤ ቻይና ይህን ግዙፍ ድልድይ ከሰራች በኋላ ግን በአንድ ደቂቃ ውስጥ መድረስ ተችሏል።
📍share & join
@alememaya
@alememaya
😱4⚡1🔥1
Signed ኒያስ
30 Apr 2025, 11:00 UTC256 views6 reactionsread 6 August 2026 Photo
በዓለም አቀፉ አቬሽን ህግ መሰረት ዋና አብራሪ እና ረዳት አብራሪ ተመሳሳይ ምግብ መብላት አይችሉም።ይህ የሆነበት ምክንያት ለሁለቱም ፖይለቶች የሚሰጠው ምግብ የተለያየ ከሆነ ከሁለት አንዳቸው ያለመታመም እድል ስለሚኖራቸው ነው።በረራው'ም ሳይቋረጥ በአንድ ፖይለት ብቻ ማስሄድ ይቻላል።
🕹Share &join 🙏
@alememaya
@alememaya
👍4👏1🤔1
Signed ኒያስ
29 Apr 2025, 10:41 UTC658 views8 reactionsread 6 August 2026 Photo
በቬትናም ገጠራማ ቦታ የሚኖሩት እኒህ አባት በአካባቢያቸው ምንም አይነት ድልድይ የለም።ልጁን ወደ ትምህርት ቤት ሲልከው "እርጥበት እንዳይነካው" በማለት ልጁን ፔስታል ውስጥ በማስገባት ዋኝቶ ያሻግረዋል።በዚህ መንገድ መሸኘት የዘወትር ተግባሩ ነው።
@alememaya
@alememaya
🥰6❤1🔥1
Signed ኒያስ
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @alememaya. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.