14 May 2026, 08:19 UTC≈1,200 views15 reactionsread 7 August 2026 Photo
የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የሀገረ አሜሪካ ህዝብ በዋናው አውራ ጎዳና ላይ በሰልፍ በመውጣት ንጉሡ ነገሥቱ እንኳን ደህና መጡ በማለት የክብር አቀባበል ሲያደርግላቸው የተነሱ ፎቶዎች ነው።
ግርማዊ ጃንሆይ እና የአሜሪካ ፕሬዝዳት ጆን ኤፍ ኬኔዲ (በሊንከን ሜሪኩሪ ኮንቲኔንታል ፕሬዚዳንታዊ ሊሙዚን) ሞዴል መኪና ላይ ሆነው ከኒውዮርክ ጎዳና ወደ ፔንስልቬንያ ጎዳና ላይ እየተጓዙ ለህዝቡ ሰላምታ ሲሰጡ ይታያል።
ህዳር 12 ቀን 1956 ዓ.ም
ዋሽንግተን ዲሲ
@ethale
❤7🥰5🎉1👍1🔥1
Signed ኒያስ
12 May 2026, 14:43 UTC≈1,320 views19 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
🔥13❤3🥰3
Signed ኒያስ
12 May 2026, 14:42 UTC≈1,260 views16 reactionsread 7 August 2026 ማቲሴን የሚያስከነዱት የኢትዮጵያ ጠቢባን አባቶች!
ከዚህ በታች የሚገኘው የብራና ገጽ 600 ዓመታትን ያስቆጠረ ድንቅ ጥበብ ነው። ዛሬ "ዘመናዊ" የምንላቸው የጥበብ ፍልስፍናዎች ገና ሳይወለዱ፣ አባቶቻችን በብራና ላይ ጥበብን አፍስሰውታል።
📜 ከጥፋት የተረፈው ድንቅ ቅርስ
ይህ ገድል በንጉሥ ዳዊት ዘመን በሊቃውንት አባቶቻችን የተሳለና የተፃፈ ነው። ግራኝ አህመድ የቤተክርስትያን ድርሳናትን ያወድም ነበረ በሚባልበት ክፍለታሪክ ወቅት፣ ካህናቱ ለሕይወታቸው ሳይሳሱ ረዥም መንገድ ተጉዘው ይህን ድርሳን ከሰው እይታ ሰውረውታል።
ጉዞው፦ ከቆመበት ስፍራ 500 ኪሎሜትሮችን ተጉዞ ዛሬ በዝዋይ ሐይቅ ደብረ ፅዮን ገዳም ተጠልሎ ይገኛል።
💡 ከሄንሪ ማቲሴ በ 500 …
❤9🔥7
Signed ኒያስ
10 Oct 2025, 08:00 UTC≈3,390 views21 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤16👍3👏2
Signed ኒያስ
10 Oct 2025, 07:59 UTC≈8,330 views21 reactionsread 7 August 2026 አሜሪካዊው ሳይንቲስት መህሙድ ጃዋይድ አረጋገጠ!
🔴➨የኤዶም ገነት የምትገኝው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው።
#DAILY_MAIL ሳይንቲስቱ አለምን ጉድ ያሰኘው አዲስ ዜና ይዞ ብቅ ብሏል!
በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት የሚገኙ የተመራማሪ ቡድኖች የመፅሐፍ ቅዱስን ኤደን ገነት ትክክለኛ መገኛ ስፍራ በአፍሪካ ውስጥ ኢትዮጵያ እንደሚገኝ አረጋገጡ።
ትርጉሙን እንደሚከተለው አቅርበነዋል!
በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የኤደን ገነት እግዚአብሔር አዳምና ሔዋንን ያስቀመጠበት ስፍራ ነበረ::
በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሱት ታላላቅ ወንዞች ማለትም ግዮን፣ ኤፍራጥስ፣ ጤግሮስና ፒሶን ሲሆኑ ብዙ ምሁራን ጤግሮስ እና ኤፍራጥስ በዘመናዊቷ ኢራቅ ውስጥ ስለሚጓዙ ኤደን በዚያ አካባቢ መሆን አ…
❤16🔥3👍2
Signed ኒያስ
5 May 2025, 08:11 UTC≈3,510 views35 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @alememayaPhoto
ሸዋረገድ ገድሌ በፋሺስት ጣሊያን ወረራ ጊዜ አስደናቂ ጀብድ ከፈጸሙ ሴት አርበኞች መካከል ግንባር ናት።ቀይ መስቀል ሲመሰረት ሙሉ ሀብቷን በመሸጥ ድጋፍ አድርጋለች።
ለአርበኞች ስንቅ በማቀበል ፤ መድኃኒት በመስጠት እንዲሁም መረጃ በማሰባሰብ ትታወቃለች።
ሸዋረገድ አንድ ዕለት ጫካ ውስጥ ስትዋጋ ጣሊያኖች አገኟት።ሴት በመሆኗ በንቀት ዐይን እያዮዋት
" ቆይ አንች ሴት ነሽ ጫካ ውስጥ ምን ትሰሪያለሽ? " በማለት ጣሊያናዊው ወታደር ጠየቃት።
"ምክንያቱም የአንበሶች መኖሪያ ጫካ ስለሆነ! " በማለት ነበር ምላሽ የሰጠችው።
እንኳን ለ84ተኛው የኢትዮጵያ አርበኞች በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
📍share & join⚡️
@alememaya
@alememaya
❤21👍7👏4🥰3
Signed አሐሚነስ
6 Jan 2025, 14:28 UTC≈4,720 views0 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ኒያስ
6 Jan 2025, 14:26 UTC≈4,310 views17 reactionsread 7 August 2026 ንጉስ ባልታዛር የኢትዮጵያ የገና አባቷ ነው።
የኢትዮጵያ ገና በዓል በደረሰ ሰሞን በመብራት ያሸረቀ ጽድ ፤ የፈረንጆችን የገና አባት ሳንታ ክላውስንን በቴሌቭዥን ማየት የተለመደ ሁኗል።የራሷ የዘመን ስሌት ያላት ሀገር የራሷ የገና አባት ስለሌላት ነው?! አይደለም! ራሳችንን ማክበር ስላለመድነ እንጅ
ከሳንታ ሽህ ዘመናት የቀደመ ፤ ስሙ በመጻሕፍ ቅዱስ የተጠቀሰ ፤ ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ በተወለደ ጊዜ የወርቅ ስጦታ ለአምላክ ያቀረበ ፤ ኮከብ እየመራው ቤተልሔም የደረሰ ፤ የአክሱሙ ንጉስ ባዜን (balthasar) የኢትዮጵያ የገና አባቷ ነው።
መዝሙረኛው ዳዊት መዝ 71 ፥ 9 ላይ " በፊቱም ኢትዮጵያያን ይሰግዳሉ ፥ ጠላቶቹም አፈር ይልሳሉ።የተርሴስ…
❤14👍2🔥1
Signed ኒያስ
7 Oct 2024, 05:18 UTC≈5,180 views23 reactionsread 7 August 2026 Photo
ጥንታውያን የኢትዮጵያ ሊቃውንት ከሽህ ዘመናት በፊት ብራና አውጥተው ፣ ብዕር ቀርፀው ፣ ቀለም በጥብጠው ያዘጋጇቸው የብራና መጻሕፍት ኢትዮጵያ ለዓለም ካበረከተቻቸው የስነ ጹሑፍ ሀብቶች መካከል ግንባር ቀደም ናቸው።ለብራና መጻሕፍት ለመጻፊያነት ከሚጠቀሙባቸው ነገሮች መካከል አንዱ ቀለም ነው።የቀለማቱ ዓይነት የተለያየ ኀብረ መልክ ነበረው።
በመካከለኛው ዘመን የነበሩ ቀደምት የቁም ጸሐፊዎች የብራና መጻሕፍትን ለመጻፍ ጥቁርና ቀይ ቀለማትን ከእጽዋት በማዘጋጀት የዘወትር መገልገያዎቻቸው አድርገዋቸው እንደነበር መዛግብት ያስረዳሉ።
ጸሐፊዎቹ ቢጫ(የወይን ጠጅ) ቀለም ፣ አረንጓዴ ቀለም ፣ ውሃ ሰማያዊና ነጭ ቀለማትን ከየመልካቸው ጋር የሚቀርቡትን ድንጋዮችና የአ…
👍15❤8
Signed ኒያስ
15 May 2024, 08:11 UTC≈5,450 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ኒያስ
15 May 2024, 08:11 UTC≈5,360 views19 reactionsread 7 August 2026 አዕዋፋት እና ካፈቾዎች።
(ክፍል - ፪)
--------
፪. መቸኮ።
በከፍኛ 'መቸኮ' የሚባለውን ወፍ ድምፅ እንጂ መልኩን አይቼ ስለማላውቅ የወፉን መልክና ስም ለይቼ አልነግራችሁም።
እንድትገምቱት ግን ድምጹና ዝማሬውን በአማርኛ ሲያደምጡት "መሸኮ" የሚል ቃናና ድምጸት አለው።
ስለዚህ ወፍ የሚነገር የከፋዎች አፈታሪክ አለ። ፈጣሪ ለሁሉም ፍጡራን ሚስት ያድል ነበር አሉ።(በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ትውፊት
ውስጥ ሔዋን ገና ሳትፈጠር አዕዋፍ ለእያንዳንዳቸው ከተሰጧቸው ከእንስታቸው ጋር ሲጫወቱ አዳም አይቶ እንደቀና
የሚነገረውን ልብ ይሏል።) እና ለሁሉም ተባዕት ሚስት ስትታደል መቸኮ ለሚባለው ወፍ የደረሰችው ሚስት ፉንጋ ነበረች ይላል
የካፈቾ ሚት። መቸኮ ተበሳጨ።…
❤10👍9
Signed ኒያስ
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @ethale. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.