ምን ጠየቀ ይሄ ሰማይ...? ሩቅ ስፍራ ከምድሩ በላይ ያለው ውበት ልቀት ከላዩ ላይ የሚታየው ይህ ውብ ሰማይ ጉድን አየ ያስዋበውን ፈጣሪውን ምድር ቃየ በክብሩ ውበት ለሚያቀው ለሰማዩ ምንስ ይላል ደም ግባቱ አጥቶ ሲያየው በምድሩ ምን ጠየቀ ይህ ውብ ሰማይ ምንስ አለ ይህን ጌታ መስቀል ላይ ሲያይ ምንስ አሉ ክብር መልኩን የሚያቁት ምን አወሩ ሰማይ ያሉ ውብ ፈጥረታት ግርማ ውበቱ አስገርሞ ሚሰግደው የፈጠረው ፍጥረት ሁሉ በመደነቅ ሚያከብረው በአዲስ መልኩ ለዘላለም ሚመለከው ገዥነቱ በሁሉም ላይ የሚታየው ይህ ውብ አምላክ ምድር ሲታይ በረት ሆኖ ዝቅ ብሎ ሰውን ሲቃይ ምድር ከትሞ ለፍቅር ሲል ሲከራተት በፈጠረው በእርሱ ፍጥረት ሲተፋበት ምን ጠየቀ ይህ ውብ…

Channel
✍️አሀቫ-אַהֲבָה
@ahav3
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
87subscribers
+14 since we began measuring on 1 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1004404994189 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ahav3 |
| Created | Between 1 June 2026 and 15 July 2026 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 1 September 2026 |
| Last confirmed live | 26 October 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 4 times, most recently 26 October 2026 |
| On Telegram | t.me/ahav3 |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 3 October 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 3 Oct 2026, 05:37 | 87 | +8 |
| 10 Sept 2026, 08:18 | 79 | +5 |
| 1 Sept 2026, 20:48 | 74 | +1 |
| 1 Sept 2026, 18:01 | 73 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 15 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 24 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
37 reactions across 12 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 97.3% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 36 | 97.3% | |
| 🔥 | 1 | 2.70% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 13 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 37 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 15 July 2026 to 24 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
“…እግዚአብሔር ሲያፅናና ድነቅ ነው! የትኛዉም ከባድ ሁኔታ ክእርሱ ጋር ቀላል ነው። እንደ ቃሉ አእምሮን የሚያልፍ፣ ሁኔታን የሚለውጥ ሰላሙ ደህና ያደርጋል። እንኳን አምላኬ እርሱ ቸሩ ጌታ ሆነ። እንኳን የማውቀው በመረጃ ብቻ አልሆነ። እንኳን በ ስሚ ስሚ ያላወቅሁት። እንኳን በአስተርጓሚ አላወቅሁት። እንኳን የልቤ አምላክ ሆነልኝ። እንኳን የማወራው የሚያወራኝ ጌታ ሆነልኝ። የቅርቤ፣ የጓዳዬ ጌታ፣ መልካምን ብቻ የሚያስብልኝ እግዚአብሔር ፍቅር ነው። ተግሣጹ ፍቅር ነው፣ ጉሽማው ፍቅር ነው፣ ፍርዱ ፍቅር ነው፣ ምህረቱ ፍቅር ነው፣ ማፅናናቱ ፍቅር ነው።…” “ከልጅነት ወደ ልጁነት” በ ዘሪቱ ከበደ መጽሃፍ የተወሰደ https://t.me/ahav3
❤3
ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ቃል የሚታወጅባት፣ ጸጋው የሚገለጥባትና የ አካሉ መገለጫ ናት። እሁድ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን አሸንፎ የተነሣበት የጌታ ቀን ነው! በዚህ ታላቅ ቀን ሕያው ቃሉን ልንሰማ፣ ከቅዱሳን ኅብረት ጋር ልንደመር፣ እናም በቃሉና በመንፈሱ በመታደስ አምልኳችንን ለጌታ ልናቀርብ ወደ ቅዱሳን ህብራት (ቤተክርስቲያን) እንሂድ🥰
❤3
✍️አሀቫ-אַהֲבָה pinned «እስከመቼ....፪ ከደረሰበት ቦታ ሆኖ ሲያቃጭለበት የነበረውን የለሆሳስ ድምፅ ድጋሜ ለማጤን ሞከረ...አሁንም አልገባውም በምን በኩል ሆኖ በውስጥ የሚጠይቀውን ይሄን ድምፅ እንዴት ሊያቆመው እንደሚችል ለማሰብ ሞከረ... ጠያቂው ማንነቱ በዚህ ልክ ደርሶ እራሱን ይረብሸዋል የሚል ግምት እስከዚህ ቀን ድረስ አልነበረውም.. ከወጣበት ቤ/ክ ቤቱ እስኪደርስ ብዙ እርምጃ የሚያስኬድ ርቀት አልነበረውም፤ቢሆንም…»
✍️አሀቫ-אַהֲבָה pinned «እስከመቼ....፩ በከፊል የሚጮህ የሰው ድምፅ ከኋላው እየተሰማው ይመስለዋል። በአካባቢው ያሉ ሰዋች ግን እሱ እየተሰማው ያለው ድምፅ የተሰማቸው አይመስሉም። ሁሉም ሰው በእርጋታ መንገዱን ቀጥሏል፤ ግራ ገባው "ለእኔ ብቻ ይሆን የሚሰማይ ይሄ ድምፅ" በማለት እራሱን ጠየቀ..ምንም ያህል የጩሀቱን ድምፅ ከየት እንደሚመጣ ቆሞ ለማጤን ቢሞክርም ትንሽ እንኳን ፍንጭ ሚሆን ነገር ሊያገኝ አልቻለም.. ለማወቅ…»
እስከመቼ....፪ ከደረሰበት ቦታ ሆኖ ሲያቃጭለበት የነበረውን የለሆሳስ ድምፅ ድጋሜ ለማጤን ሞከረ...አሁንም አልገባውም በምን በኩል ሆኖ በውስጥ የሚጠይቀውን ይሄን ድምፅ እንዴት ሊያቆመው እንደሚችል ለማሰብ ሞከረ... ጠያቂው ማንነቱ በዚህ ልክ ደርሶ እራሱን ይረብሸዋል የሚል ግምት እስከዚህ ቀን ድረስ አልነበረውም.. ከወጣበት ቤ/ክ ቤቱ እስኪደርስ ብዙ እርምጃ የሚያስኬድ ርቀት አልነበረውም፤ቢሆንም እርሱ ከራሱ ጋር ሲሞገት ይኖርበት ከነበረበት ቤቱ ብዙ ርቆ ሄዶል...ደነገጠ ...በዚህ ልክ በሀሳብ መያዙን አላስተዋለም ነበር። ተመለሰ... ቤቱ ሲገባ በጎደኝነት ረጅም አመታትን ያስቆጠረው ወዳጁ ቤታቸው ተቀምጦ ከእናቱ ጋር ሲያወጋ ደረሰ፤ደስ አለው …
Discipleship is an inner beauty, not an outside expression Dr. Asayehegn Berhe #Churchሂዱ
❤5
“ከ ጤናማ ክርስትያን ምልክቶች አንዱ የጌታን ምፅዓት መጠባበቅ ነው።” መሳይ እምሩ
❤6
File, posted without a caption
መጽሐፈ ምሳሌ 29:27 (NASV) •••••••••• ²⁷ ጻድቃን አታላዮችን ይጸየፋሉ፤ ክፉዎችም ቅኖችን ይጠላሉ።
❤2
ወንጌል የእግዝሀብሔር የምህረት ደብዳቤ ነው✨
❤3🔥1
መቼ ትመጣለህ... ከደረቁ ምድር ውሀ ከሌለበት የመንተራሻው ጎን ድንጋይ ከሆነበት የረሀቡ መላቅ መብል ከሚያስብል የተያዘው ሁሉ ሀሳብን ከሚከልል የጥያቄው ሳንካ ነብስን ካስጨነቀው የበረሀው ምድር ንዳዱን ካላቀው ከዚህ በረሀ ላይ አንተን ናፍቃለው ከዚህ ንዳዱ ላይ አንተ ተርቢያለው መቼ ትመጣለህ መቼስ አይሀለው አንተን እየጠራው ይኸው ፊትህ አለው ቀንና ሌሊቱ ለመልሱ ቢያስቸኩል የሚታየው ሁሉ ስጋን ቢያጎሳቁል የከፋው መራቆት ጥሜን ቢያልቀውም የምድሩ ጥያቄ ሊጥል ቢታገልም የነብሴ ጥማት ግን ጥሪን አላቆመም አንተን አንተን ማለት መናፈቅ አልተወም በናፍቆት ተይዞ ፊትህ ጋር አልቀረም መቼ ትመጣለህ መቼስ አይሀለው አንተን እየጠራው ይኸው ፊትህ አለው …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ahav3. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 3 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“✍️አሀቫ-אַהֲבָה” (@ahav3), 87 subscribers as measured 3 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ahav3.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.