8 Aug 2026, 17:44 UTC10 viewsread 8 August 2026 ልብህን ለማን እንደምትሰጥ እወቅ!
የዱኑያ ምሽት ላይ እንደመሆናችንና የመሲሐድ'ደጃል መምጫም እንደመቃረቡ ዲኑ ላይ የሚጫወቱና እራሳቸው ተደናብረው ኡማውን የሚያደናብሩ ሰዎች በዝተዋል።
ማህበራዊ ሚዲያውም የራሱ ጥሩ ጎን እንዳለው ሁሉ ሰዎችን ማሳሳትና ግራ ማጋባት ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ እያደረገ ይገኛል።
መችና ከማን የሸሪዓህ እውቀት እንደተማሩ የማይታወቅ ሰዎች በካሜራ (በስልክና ኮምፒዩተር) መስኮት ብቅ እያሉ የፈለጉትን ሐላል፣ የፈለጉትን ሐራም ብለው ያለ በቂ እውቀት በስሜትና በግምት በመናገር ብዙ አላዋቂዎችን ያሳስታሉ።
ከዚህም አልፎ ገና አዲስ ወደ ኢስላም የገቡ ወንድምና እህቶች እራሳቸው እንኳ ዲኑን በትክክልና በጥልቀት ሳይረዱ መደበኛ አስተማ…
Signed 🔵ملحت إعراب
8 Aug 2026, 17:41 UTC9 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @IbnuMuneworPhoto
"ልጅህ ትልቅ ሲሆን እንዲህ አይነት ጉድጓድ ውስጥ እየገባ እንዳይጃጃል፣ ህፃን እያለ ተውሒድ አስተምረው።"
* ኮፒ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Signed 🔵ملحت إعراب
6 Jul 2026, 07:23 UTC75 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1
Signed 🔵ملحت إعراب
6 Jun 2026, 17:45 UTC115 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
አፄዎቹ በሙስሊሞች ላይ ያደረሱት ግፍ ሲወሳ የትናንቱን ታሪክ ጥለን ለዛሬ የሚበጀን ላይ ለምን አንወያይም ይላሉ። እነሱ ግን ዛሬም "አሕመድ ግራኝ" እያሉ ከማላዘን አይመለሱም። እነሱ ግን ዛሬም የአፄዎቹ በደል ሲነሳ ከመቆጣት አይቆሙም። የሚገርመው ቀለም ያሸተቱትም ከተርታው ሰው የማይለዩ መሆናቸው ነው።
ሙስሊሞች ላይ የደረሰውን የቀሳውስት ድጋፍ የነበረውን በደል ሳይኮንኑ በነሱ ሰዎች ላይ ጥቃት ሲደርስ ግን ታዋቂ የሙስሊም 'ፊገሮች' እንዲያወግዙ ይወተውታሉ። ሲያወግዙ ግን ጥሩ አደረጋችሁ ሊሉ ቀርቶ የስድብ ውርጅብኝ ነው የሚያወርዱት። ስለ ሀገር፣ ስለ ፍትህ፣ ስለ አብሮ መኖር ያላቸው ለቅሶ ሁሉ የአዞ እንባ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.…
❤1
Signed 🔵ملحت إعراب
29 May 2026, 07:19 UTC100 viewsread 8 August 2026 File
🚫~ አደገኛው የተክፊሮች መንሀጅ !
~ ጁሙዐ ማታ ግንቦት 14 - 2018 በወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች ግሩፕ ላይ የተደረገ !
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን , ሐፊዘሁሏህ
ይደመጥ !
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
Signed 🔵ملحت إعراب
28 May 2026, 10:49 UTC80 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
ከዒደል አድሓ ቀጥሎ ያሉት ሶስቱ ተከታታይ ቀናት ሐጅ ላይ ላልሆነ ሰው የዒዱ ድባብ የሚከተላቸው የመብላት የመጠጣት ቀናት ናቸው። ስለዚህ ሐጅ ላይ ላልሆነ አካል ሊፆማቸው አይገባም።
ይህንን ማስታወሻ የፃፍኩት እነዚህን ቀናት መፆም እንደሚቻል የተናገርኩበት የተሳሳተ ምላሽ የቅርብ ወንድም ልኮልኝ ነው። ስለዚህ ደግሜ የምናገረው በድምፅ የተናገርኩት ስህተት ነው።
ድምፁን በመሰረዝ ተባበሩኝ ባረከላሁ ፊኩም።
Signed 🔵ملحت إعراب
26 May 2026, 04:55 UTC67 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @ktbibnalqaim
الدعاء عبودية لله، وافتقار إليه، وتذلُل بين يديه، فكلَّما كَثَرِّهُ العبدُ وطوَّلَهُ وأعاده وأبداه ونَوّعَ جُمَلَه؛ كان ذلك أبلغ في عبوديته، وإظهار فقره، وتذلُّله، وحاجته، وكان ذلك أقرب له من ربه، وأعظم لثوابه.
ابن القيم | جلاء الأفهام
Signed 🔵ملحت إعراب
23 May 2026, 10:21 UTC62 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
ሹሩጥ እና መዋኒዕ
~
አንድ ሰው ከኢስላም የሚያስወጣ ተግባር ወይም ንግግር ላይ ቢወድቅ በሱ ላይ ሑክም ከመስጠት በፊት ሹሩጥ እና መዋኒዕ ማየት ይገባል። ሹሩጥ እና መዋኒዕ ማለት ምን ማለት ነው?
* ሹሩጥ ማለት ብይኑን በሰውየው ላይ ለመስጠት መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ናቸው።
* መዋኒዕ ማለት ደግሞ ሰውየው ኩፍ ^ ር ላይ ቢወድቅም እንኳ እንዳናከ^ ፍረው የሚያግዱን ከልካዮች ናቸው።
እነዚህ ሹሩጥና መዋኒዕ ምን ምን ናቸው?
#1ኛ_ሸርጥ_ምርጫ ነው። በትይዩ ያለው ከልካይ ደግሞ መገደድ ነው።
ምን ማለት ነው? አንድ ኩ ^ፍር ላይ የወደቀ ሰው የሚከ^ ፈረው ጥፋቱን በምርጫው ሲፈፅም ነው። ተገዶ ከሆነ የፈፀመው አይከ^ ፈርም።
* ማስረጃው የሚከተለው…
Signed 🔵ملحت إعراب
17 May 2026, 19:58 UTC53 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @EthioomahTvchannle
ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ የተባሉ የ ዙል-ሂጃ አስርቱ ቀናቶች ዛሬ ምሽት አንድ ብለው ጀምረዋል ።
የአላህ መልዕክተኛ በሀዲሳቸው እንዲህ ይላሉ ።
أَفْضَلُ أَيَّامِ الْدُّنْيَا أَيَّامُ الْعَشْرِ، يَعْنِي عَشْرُ ذِي الحْجَّة
ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀናቶች አስርቱ የዙል ሂጃ ቀናቶች ናቸው።
በሌላም ሀዲስ እንዲህ በማለት በነዚህ ቀናቶች የሚሰራ ስራ ያለው ደረጃ ያስቀምጣሉ ።
ما من أيام العمل الصالح فيهن أحب إلى الله من هذه الأيام العشر،*
قالوا ولا الجهاد في سبيل الله؟
قال ولا الجهاد في سبيل الله، إلاّ رجلا خرج ب…
Signed 🔵ملحت إعراب
14 May 2026, 18:18 UTC51 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @EthioomahTvchannlePhoto
ሩሲያዊ #ቄስ_ዲሚትሪ (Dmitri Smirnov) በግልጽ እንዲህ ይላሉ፦
🏷“በቅርቡ መላው ዓለም በሙስሊሞች ይተዳደራል። ሩሲያና አውሮፓ ይወድቃሉ፣ #እስልምናም_ዓለምን_ይመራል።”
🏷#በጀርመን፦
30% የሚሆኑ ክርስቲያኖች አረጋውያን ናቸው።
የሙስሊሞች ቁጥር በቅርቡ 70% ሊደርስ ይችላል ተብሏል።
🏷#በሩሲያ፦
ብዙ ክርስቲያኖች ወደ ቤተክርስቲያን ከመሄድ ይልቅ የሙዚቃ ዝግጅቶችን ይከታተላሉ፣ ቤተ ክርስቲያንን ረስተዋል።
መስጂዶች ግን በሙስሊም ሰጋጆች ተሞልተዋል።
🏷 #በMoscow፦
አደባባዮች በሺዎች በሚቆጠሩ ሙስሊሞች ተሞልተው የሰላት አውድማ ሆነዋል።
🏷 #በአውሮፓ፦
ብዙ ከተሞች የሙስሊሞች ቁጥር እየጨመረ ነው።
“#ሙሐመድ” የሚለው ስም በUnited K…
❤1
Signed 🔵ملحت إعراب
8 May 2026, 17:52 UTC55 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
አንድ የሰለመ ሰው በቀዳሚነት ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው ነገር መማር ነው። ቁርኣንን፣ መሰረታዊ የኢስላምና የኢማን ክፍሎችን፣ የጦሃራና የሶላት አሰጋገድን፣ ወዘተ. መማር ያስፈልጋል። በቅጡ ሳይማሩ ሚዲያና መድረክ ማብዛት ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Signed 🔵ملحت إعراب
6 May 2026, 13:26 UTC58 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
የሙስሊሞች ቁጥር በጣም ጥቂት በሆኑበት አካባቢ የምትኖሩ ሙስሊሞች በሃገር ውስጥም ሆነ በውጭ ጥንቃቄ ካላደረጋችሁ በሌሎች ባህልና እምነት የመወዋጥ፣ ኢማንን የማጣት ከፍተኛ አደጋ አለ። ይሄ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው። ከሚኖርበት አካባቢ ተፅእኖ ነፃ የመሆን እድሉ እጅግ የመነመነ ነው። የተፅእኖው መጠንና አይነት ከሰው ሰው ቢለያይም የራስን ማንነት ጥሎ በሚኖሩበት ማህበረሰብ ባህልና እምነት ውስጥ የመቅለጥ እድሉ ከፍተኛ ነው። በዚህ የተነሳ በምዕራቡ ዓለም ከሚኖሩ ሙስሊሞች ውስጥ እምነታቸውን የሚያጡት ቀላል አይደሉም። አንዳንዱ ቀጥታ ራሱ፣ ሌላው በልጁ፣ በልጅ ልጁ ላይ ውጤቱ ይታያል። እምነቱ ብቻ ሳይሆን መጠሪያ ስሙ ሳይቀር ጉራማይሌ ይሆናል። ካርሎስ ዑ…
❤1
Signed 🔵ملحت إعراب
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Tewhideasunah. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.