12 Nov 2025, 12:27 UTC≈1,410 viewsread 9 August 2026 የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ መግለጫ እንደ ተጨማሪ ጥቃት ሊወሰድ የሚችል ነው።
በአርሲ የሚፈጸመው የኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ግድያ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በየዕለቱ ግድያዎች ይፈጸማሉ። ዛሬን ጨምሮ ኦርቶዶክሳዉያን እየተገደሉ ናቸው። አንድም ተከላካይም የለም። ባለፈው ሰሞን ኦርቶዶክሳዉያኑን ለማስጠለል የሞከሩ ሁለት የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንደተገደሉ ሰምተናል። የእነርሱ ሞት በእጂጉ የሚያሳዝነው ስለሌሎች ብለው በመገደላቸው ነው። እስልምናን በመከተላቸው ምክንያት ግን አልተገደሉም። ዓላማውም ሌሎች እስላሞች እዚህ ተግባር ውስጥ እንዳይገኙ ለማስጠንቀቅ መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው። ከዚህ በቀር በሐረር የካቶሊክ እምነት ተከታዮች መገደላቸውንና የኢትዮጵያ ካቶ…
Signed አንተነህ ውብሸት
30 Apr 2024, 06:23 UTC≈1,140 viewsread 9 August 2026 የጌታችንን ሕማሙን ማሰብ ለክርስቲያኖች?
🎤 ርእሰ ሊቃውንት የኔታ መምህር አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ እስከዛሬ የተሳለምናቸውንና ወደፊትም በተለያዩ ጉዞዎቻችን የምንሳለማቸውን ቅዱሳት መካናት ታሪክ እናቀርብበታለን። እናንተም ቻናላችንን Subscribe, Like, Share, Copy Link በማድረግ ያግዙን!
https://youtube.com/watch?v=BPG9Rw4MXCI&si=A_03jo7cMs0HCWUO
Signed ይሩማሊስ ዘዋልድባ
28 Apr 2024, 10:00 UTC949 viewsread 9 August 2026 Video
ለልጆቻችን ቂም አውርሰን አንለፍ!
🎙 መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ
Signed ፊልጶስ
9 Apr 2024, 14:57 UTC924 viewsread 9 August 2026 Video
“አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ...”
👉 ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ኪነ ጥበብ
Signed ፊልጶስ
29 Feb 2024, 11:52 UTC996 viewsread 9 August 2026 Photo
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት 11ኛ ዓመት በዓለ ሲመታቸው የካቲት 24/2016 ዓ.ም ይከበራል።
የብፁዕ ወቅዱስነታቸው ቡራኬ ይድረሰን!
ዛሬም ነገም አንድ መንበር፣ አንድ ሲኖዶስ፣ አንድ ፓትርያርክ
Signed ፊልጶስ
13 Feb 2024, 08:27 UTC918 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @waldibaVideo
➡ “እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።” ማቴ ፯፥ ፩
➡ “ኃጢአት በሚሰሩ ሰዎች ላይ የሚፈርድ ሰው የአንዱን የእግዚአብሔርን ልጅ ሥልጣን የቀማ ነው” ዜና አበው
➡ “እስመ አብሰ ኢይኴንን ወኢመነሂ አላ ኵሎ ኵነኔሁ አወፈዮ ለወልዱ። ከመ ኵሉ ሰብእ ያክብርዎ ለወልድ በከመ ያከብርዎ ለአብ፡ ወዘሰ ኢያከብሮ ለወልድ ኢያከብሮ ለአብ ዘፈነዎ። - ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ፥ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም። ወልድን የማያከብር የላከውን አብን አያከብርም።” ዮሐ ፭፥ ፳፪- ፳፫
➡ “አትፍረዱ አይፈረድባችሁምም፤ አትኰንኑ አትኰ…
Signed ዘዋልድባ 0901070707
25 Dec 2023, 10:01 UTC≈1,550 viewsread 9 August 2026 Video
[ከከበሩት ብፁዓን አበው መካከል]
👉 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና ኢትዮጵያ
🎙 በብፁዕ አቡነ ሰላማ (1931- 1996)
Signed አንተነህ ውብሸት
25 Dec 2023, 09:59 UTC805 viewsread 9 August 2026 Video
ፍቅረ እግዚአብሔርንና ፍቅረ ቢጽን ይዘው ክርስትናን ለተገበሯት ለብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ከወሎ ሙስሊሞች የተሰጠ ምስክርነት
Signed አንተነህ ውብሸት
25 Dec 2023, 09:54 UTC743 viewsread 9 August 2026 Video
ሞዓ ተዋህዶ መመሥረት ለምን አስፈለገ? ግብረ ኃይሉስ ምን ምን ይሰራል?
🎙 በመምህር ፋንታሁን ዋቄ
🎙 በዶክተር ወንደወሰን አሠፋ
🎙 በዶክተር ዘርዓይጽዮን ስሜ
👉 Share, Tag, Like, React & Comment በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ።
https://t.me/MoaTewahidoo
#ሞዓተዋህዶ
Signed አንተነህ ውብሸት
17 Feb 2023, 08:18 UTC≈3,850 viewsread 9 August 2026 አስቸኳይ ማሳሰቢያ
በየአካባቢያችሁ ጥቁር ልብስ በመልበስ ከስራ ገበታቸው የታገዱና የተባረሩ እንዲሁም ሰሞኑን እየተካሄደ ባለው የሰንበት ተማሪዎች፣ የአከባቢ ወጣቶች፣ መምህራንና የተለያዩ አገልጋዮች አፈናና እስራት ሰለባ የሆኑ ካሉ የኢኦተቤ የሕግ ባለሙያዎች ስብስብ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ስለሚሰጥ በ 0911780277 ትግስት ብላችሁ መደወል ይቻላል!
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!
Signed አንተነህ ውብሸት
24 Mar 2022, 08:07 UTC≈2,120 viewsread 9 August 2026 https://youtu.be/DuoeL-W6ocE
Signed ፊልጶስ
16 Mar 2022, 15:31 UTC≈1,990 viewsread 9 August 2026 ሞዐ ተዋህዶ ‼️
ወዳጆች ሆይ እውነት በሆነ በስንፍናችን እንወቃቀስ!!!
በእኛ ዘመን ኦርቶዶክሳውያን ታርደዋል፤ አብያተ ክርስቲያናት እንደጧፍ ነደዋል፤ የምናከብራቸው አባቶች ተዋርደዋልም ታርደዋልም፤ ኢትዮጵያ ከኦርቶዶክስ የፀዳች እንድትሆን ከቀበሌ እስከ መጨረሻው የስልጣን እርከን እየተሰራ ነውና እንንቃ!!!
እኛ ኦርቶዶክሳውያን ስንታይ ግን በተወረረች ሃገር በተደፈረች ቤተክርስቲያን ⛪ ጥላ ስር የምንኖር ሳይሆን .... በድሎትና በፌሽታ ዘመን የተከሰትን እንመስላለን። ለምን አይገደንም???
ለራሳችን አንቀላፍተን የነቁትንም እያደከምን አስቸግረናል። መምህሮቻችንንና አንዳንድ የነቁ ምዕመናንን እንደ ዕብድ ከማግለላችን በተጨማሪ ስለእኛ የሚሟገቱትን «ተውን!…
Signed ፊልጶስ
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @MoaTewahidoo. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.