ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ የንግሥ ጉዞ ምዝገባ እንደቀጠለ ነው * መነሻ መስከረም 15 እና 17 * መመለሻ መስከረም 24 * ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 11000 & 12000 ብር 👉🏾 በጉዟችን ላይ ፅጋጃ አቡነ አኖሬዎስ፣ ሐይቅ ቅ/እስጢፋኖስ፣ ሳር አምባ ቅ/ኪዳነ ምሕረት፣ ሽብሻቦ ማርያምና ሌሎችንም ገዳማት እንሳለማለን አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ☎️ 0901070707 📱 0911289877 👉🏼 አድራሻ፦ መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር

Channel
⛪ ተድባበ ጽዮን ⛪
@tedbabe
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
94subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001419449922 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @tedbabe |
| Description | የግራኝ እመቤት ርእሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያም (ተድባበ ጽዮን) ከአክሱም ጽዮን ቀጥላ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ982ዓ.ዓ የተመሰረተች ሲሆን ለበርካታ ዘመናት መስዋእተ ኦሪት የተሰዋባት ከ፬ቱ ጥንታዊ መናብርተ ጽዮን አንዷ ገዳም ናት። |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 21 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/tedbabe |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Aug 2026, 13:02 | 94 | no change |
| 6 Aug 2026, 14:02 | 94 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 28 June 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 13.8%
- avg views ÷ 94 subscribers
- Avg views / post
- 13.0
- 1 post measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 1
- of 18 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 6 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 18 (28 June 2025 – 6 August 2026) |
| Views total | 13 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 9 Aug 2026, 13:02 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Photos
- 82
- Videos
- 53
- Links
- 84
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
- Video runtime
- 10m 05s
- Average length
- 1m 16s
Measured directly from 8 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
መንፈሳዊ የንግሥ ጉዞ ወደ ስዕለት ሰሚው ቁሉቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም * መነሻ፦ ሐምሌ 17 ጠዋት 10፡30 * መመለሻ፦ ሐምሌ 20 * የጉዞ ዋጋ፦ 👉🏾 ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 5000 👉🏾 ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 6500 * ለበለጠ መረጃ፦ 0901070707 / 0911289877 * ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ★ ከአዲስ አበባ በስተምሥራቅ 461 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምሥራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ጋራ ሙለታ የሚገኘው፦ #ጥንታዊው_ቁሉቢ_ቅዱስ_ገብርኤል → ዘወትር ብዙ ድንቅ ገቢረ ተአምራት የሚፈጸምበት መካነ መንክራት፤ → በቅዱስ ገብርኤል ምልጃ ተማምነው በመድኃኔዓለም ቸርነት አምነው የለመኑት በጎ መሻት ሁሉ ፈጥኖ የሚፈጽምበት የብዙዎች መ…
የንግሥ ጉዞ ወደ ጻድቃኔ ማርያም ❖ እንባችሁ የሚታበስባት፣ ጸሎታችሁ የሚሰማባት፣ ጥያቄያችሁ የሚሰማባት ድንቅ ገዳም ናት 👉🏾 መነሻ ቀን ግንቦት 20 👉🏾 መመለሻ ቀን ግንቦት 21 👉🏾 የጉዞ ዋጋ ምሳን ጨምሮ 2200 ብር ❖ ወደ ምድራዊው ገነት እመጓ ቅ.ዑራኤል ከጻድቃኔ ማርያም በዓለ ንግሥ ጋር * መነሻ፦ ግንቦት 20 ከጠዋቱ → 10:30 አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ፣ → 11:00 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ → 11:30 ጣፎ አደባባይ * መመለሻ ግንቦት 23 (ለ4 ቀናት) * የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 5000 ብር ✞❖✞ የቀሩን ወንበሮች ጥቂት ብቻ ናቸው፤ ይደውሉልና አብረውን ይጓዙ! አስቀድመው ድርሣነ ዑራኤልንና እመጓ መጽሐፍን ቢያነቡ ጥሩ ነው…
፩👉🏾 በልበ ሥላሴ "እግዝእትነ ማርያም ነበረት እምቅድመ ዓለም በኅሊና አምላክ-እመቤታችን ዓለም ሳይፈጠር አስቀድማ በአምላከ ኅሊና ታስባ ትኖር ነበር" ተብሎ ተነግሮላታል። እግዚአብሔር ይህን ዓለም ሳይፈጥረው ግብሩን ያውቀው ነበር እና የሚድንበትንም ከፍጥረት አስቀድሞ በኅሊናው ያውቅ ነበር። እንዲህ ሲባል ግን ማወቅ እና ማሠራት ይለያያል። አወቀው ማለት አዳምን ክፉ አሠራው ማለት ግን አይደለም፡፡ ስንኳን እመቤታችንን ስለእኛ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ሲናገር፦ "ዓለም ሳይፈጠር አስቀድሞ መረጠን።" (ኤፌ.፩፥፬) ብሎ ተናግሯል፡፡ "እስመ እግዚእ ኀረያ-ጌታ መርጧታልና" እንድትመረጥ ሁና ብትገኝ ተመረጠች ብሎ ሊቁ ቅዱስ ኤፍሬምም ተናግሮላታል፡፡ ፪👉🏾 በሥነ…
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። “ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም፤ በማርያም ልደት ምክንያት ዛሬ ደስታ ሆነ!” (ድጓ ዘቅዱስ ያሬድ) በመምህር ብንያም "አነ ጽጌ ገዳም ጽጌ ደንጎላት ዘውስተ ቄላት ወከመ ጽጌ ደንጎላት በማእከለ አስዋክ-እኔ የምድረ በዳ አበባ ነኝ በቆላ ውስጥ ያለ በሾህ መካከል የበቀለ የሱፍ አበባ ነኝ።" (መኃ.፪፥፩) ብሎ ነቢዩ ሰሎሞን እንደተናገረ ግንቦት አንድ ቀን በምድረ በዳ በአድባረ ሊባኖስ የበቀለችውን አማናዊት ንጽሕት የሱፍ፣ የጽጌረዳ አበባ የሆነችውን በመዓዛዋ ጣዕም የዓለምን የኀጢአትን ሽታ ያስወገደችውን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ልደት እናከብራለን፡፡ ጠቢቡ ሰሎሞን አስቀድሞ በመን…
አቡነ ፍሬ ካህን ዘገዳመ ሃይዳ 👉🏽 በመተትና በዓይነጥላ የታሰረ ሰው የጻድቁን ገድል ቢያነብና ሲነበብ ቢሰማ ከእስራቱ ይፈታል። መጽሐፈ ገድላቸው ተተርጉሞ በግእዝና በአማርኛ ታትሞ ለምእመናን በመጠነኛ ዋጋ እያከፋፈልን ነው። 👉🏾 አቡነ ፍሬካህን አባታቸው ንዋየ ማርያም ዘላስታ፣ እናታቸው ደግም ይዐቢ ክብራ ለማርያም ዘአበርገለ ናቸው። የተወለዱት ጥቅምት 3 ቀን 1351 ዓ.ም ሲሆን ከሕፃንነታቸው ጀምሮ መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸውና ምሁረ መጻሕፍት፤ የቅዱሳንን ዜና ሕይወት አጥንተው ያደጉ ጻድቅ ናቸው። 👉🏾 ጻድቁ የተለያዩ ፍራፍሬዎችን ለቅመው ከትግራይና ጎንደር አውራጃዎች በአህዮቻቸው ጭነው በደብረ ሃይዳ ገዳም ለመነኑ የአቡነ ቶማስ ልጆች ያመጡ ነበር። በእሳት…
የማኅበራችንን አካውንት Copy Link, Share, Repost, በማድረግ አግዙን! 👇👇👇👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@zegedamat
በፍፁም የማይቀርበት 9ኛው ዙር የንግሥ ጉዞ ወደ አስደናቂዎቹ ገዳማት ደብረ ሐዊ ቅዱስ ያሬድ እና ማኅበረ ሥላሴ በአክሱም ጽዮን ልዩ ዙር → መነሻ የካቲት 20 መመለሻ መጋቢት 4 → የጉዞ ዋጋ ማረፊያን ጨምሮ 14000 ብር * ለበለጠ መረጃ፦ 0911289877 / 0901070707 ★ ይህ ልዩ የጉዞ መርሐ ግብር፦ → እምነቱ በቅዱሳን መላእክት ከገነት የሚመጣበት ድንቅ ቦታ፤ → በከባዱ መከራ ዘመን ክርስቲያኖች የሚጠለሉበት የዘመናችን ሐመረ ኖኅ፤ → በርካታ ኅቡዓን አበው የከተሙበትና ፈቃደ እግዚአብሔር ለሆነላቸው ሁሉ እየተገለጡ የሚባርኩበት መካነ ግኁሣን፤ → ዘመንዎና ሕይወትዎ ብሩክ ይሆን ዘንድ ሰው ሆነው እንደ መላእክት ከሚኖሩ ከእውነተኞቹ መናኒያንን በር…
ለቤተክርስቲያን የሚሰጥ የምንጣፍ ሽቶ 👉 በጣም ደስ የሚል መዓዛ ያለው 👉 ባለ 1 ሊትር 👉 በሚገርም ቅናሽ 👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር 👉🏾 ለበለጠ መረጃ፦ 0901070707
ከግብፅ የመጡ የሚጠቀለሉ በጣም ሚያምሩ ሥዕለ አድኅኖዎች ጥቂት ፍሬ ብቻ አሉን 👉 ትልቁ 70cm * 154cm 👉 ትንሿ 37cm * 97cm 👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር 👉🏾 ለበለጠ መረጃ፦ 0901070707
ለአስተርእዮ ማርያም ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ከእኛ ጋር ይጓዙ! * መነሻ ጥር 18 * መመለሻ ጥር 23 * የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 6500 ብር 👉🏾 በጉዟችን ላይ ሐይቅ ቅ/እስጢፋኖስ፣ ሳር አምባ ቅ/ኪዳነ ምሕረት፣ ሽብሻቦ ማርያምና ሌሎችንም ገዳማት እንሳለማለን 👉 የጉዞ ምዝገባ እያጠናቀቅን ነው አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ☎️ 0901070707 📱 0911289877 👉🏼 አድራሻ፦ መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር
መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት 👉🏾 ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት መጻሕፍት 👉🏾 ንዋያተ ቅዱሳት 👉🏾 ከገዳማት የመጡ ነጠላዎችና ወይባዎች 👉🏾 የእጅና የአንገት መስቀሎች 👉🏾 ለቤተክርስቲያንና ለጸሎት ቤት የሚሆኑ ሽቶዎች 👉🏾 ከግብጽ የመጡ የአገልጋይ አይከኖች 👉🏾 የግሪክ ዕጣንና ከርቤ 👉🏾 የሰም ጧፍ፣ ንጹሕ ዕጣንና ፍሬ ያለው ዘቢብ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል 📱 ይደውሉ ይዘዙን፦ 0901070707 አድራሻ መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @tedbabe. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 1,054,141 of 1,605,487entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“⛪ ተድባበ ጽዮን ⛪” (@tedbabe), 94 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/tedbabe.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.