5 Aug 2026, 19:24 UTC112 viewsread 6 August 2026 Video
ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ የንግሥ ጉዞ ምዝገባ እንደቀጠለ ነው
* መነሻ መስከረም 15 እና 17
* መመለሻ መስከረም 24
* ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 11000 & 12000 ብር
👉🏾 በጉዟችን ላይ ፅጋጃ አቡነ አኖሬዎስ፣ ሐይቅ ቅ/እስጢፋኖስ፣ ሳር አምባ ቅ/ኪዳነ ምሕረት፣ ሽብሻቦ ማርያምና ሌሎችንም ገዳማት እንሳለማለን
አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
☎️ 0901070707
📱 0911289877
👉🏼 አድራሻ፦ መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር
Signed ዘጰላድዮስ
10 Jul 2026, 05:27 UTC164 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @waldiba
መንፈሳዊ የንግሥ ጉዞ ወደ ስዕለት ሰሚው ቁሉቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም
* መነሻ፦ ሐምሌ 17 ጠዋት 10፡30
* መመለሻ፦ ሐምሌ 20
* የጉዞ ዋጋ፦
👉🏾 ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 5000
👉🏾 ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 6500
* ለበለጠ መረጃ፦ 0901070707 / 0911289877
* ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
★ ከአዲስ አበባ በስተምሥራቅ 461 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምሥራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ጋራ ሙለታ የሚገኘው፦
#ጥንታዊው_ቁሉቢ_ቅዱስ_ገብርኤል
→ ዘወትር ብዙ ድንቅ ገቢረ ተአምራት የሚፈጸምበት መካነ መንክራት፤
→ በቅዱስ ገብርኤል ምልጃ ተማምነው በመድኃኔዓለም ቸርነት አምነው የለመኑት በጎ መሻት ሁሉ ፈጥኖ የሚፈጽምበት የብዙዎች መ…
Signed ዘጰላድዮስ
2 Jun 2026, 05:59 UTC505 viewsread 6 August 2026 Video
የንግሥ ጉዞ ወደ ተአምረኛው ሚጣቅ አማኑኤል ገዳም [አዳርና ደርሶመልስ]
❖ በፈዋሽ ጸበሉ ብዙዎች፦ ከአንጀት ቁስለት፣ ከጨጓራ፣ ከካንሰርና ከተለያዩ በሽታዎች ድነውበታል።
✞❖✞ የቀሩን ወንበሮች ጥቂት ብቻ ናቸው፤ አስቀድማችሁ ደውሉልና ኑ አብረን እንሂድ!
❖ ቢቀሩ የሚቆጩባቸው ሌሎች ጉዞዎቻችን፦
1) ተአምረኛው በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል
👉🏾 መነሻ ቀን ግንቦት 29
👉🏾 መመለሻ ቀን ሰኔ 10
👉🏾 የጉዞ ዋጋ ማረፊያን ጨምሮ 30000 ብር
ለጉዞው የሚያስፈልጉት፦
👉🏻 ለሙቀት የሚሆን ስስ ልብስ፣
👉🏻 ለወንዶች ቁምጣ፣
👉🏻 ለሴቶች ቢጃማ፣
👉🏻 ነጠላ ጫማ፣
👉🏻 ምንጣፍ፣
👉🏻 ቀለል ያለ ስልክ እንድትይዙ
👉🏻 ቀድመው ይመዝገቡ!
👉🏻 ሼር በማድረግ የዓለም …
Signed ዘጰላድዮስ
24 May 2026, 13:50 UTC501 viewsread 6 August 2026 Video
የንግሥ ጉዞ ወደ ጻድቃኔ ማርያም
❖ እንባችሁ የሚታበስባት፣ ጸሎታችሁ የሚሰማባት፣ ጥያቄያችሁ የሚሰማባት ድንቅ ገዳም ናት
👉🏾 መነሻ ቀን ግንቦት 20
👉🏾 መመለሻ ቀን ግንቦት 21
👉🏾 የጉዞ ዋጋ ምሳን ጨምሮ 2200 ብር
❖ ወደ ምድራዊው ገነት እመጓ ቅ.ዑራኤል
ከጻድቃኔ ማርያም በዓለ ንግሥ ጋር
* መነሻ፦ ግንቦት 20 ከጠዋቱ
→ 10:30 አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ፣
→ 11:00 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ
→ 11:30 ጣፎ አደባባይ
* መመለሻ ግንቦት 23 (ለ4 ቀናት)
* የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 5000 ብር
✞❖✞ የቀሩን ወንበሮች ጥቂት ብቻ ናቸው፤ ይደውሉልና አብረውን ይጓዙ! አስቀድመው ድርሣነ ዑራኤልንና እመጓ መጽሐፍን ቢያነቡ ጥሩ ነው…
Signed ዘጰላድዮስ
9 May 2026, 08:46 UTC231 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @tedbabeVideo
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
“ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም፤ በማርያም ልደት ምክንያት ዛሬ ደስታ ሆነ!” (ድጓ ዘቅዱስ ያሬድ)
በመምህር ብንያም
"አነ ጽጌ ገዳም ጽጌ ደንጎላት ዘውስተ ቄላት ወከመ ጽጌ ደንጎላት በማእከለ አስዋክ-እኔ የምድረ በዳ አበባ ነኝ በቆላ ውስጥ ያለ በሾህ መካከል የበቀለ የሱፍ አበባ ነኝ።" (መኃ.፪፥፩) ብሎ ነቢዩ ሰሎሞን እንደተናገረ ግንቦት አንድ ቀን በምድረ በዳ በአድባረ ሊባኖስ የበቀለችውን አማናዊት ንጽሕት የሱፍ፣ የጽጌረዳ አበባ የሆነችውን በመዓዛዋ ጣዕም የዓለምን የኀጢአትን ሽታ ያስወገደችውን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ልደት እናከብራለን፡፡
ጠቢቡ ሰሎሞን አስቀድሞ በመን…
Signed ዘጰላድዮስ
26 Apr 2026, 11:00 UTC238 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @waldibaVideo
የአቡነ ፍሬ ካህንን ገድል እኛ ጋር ያገኛሉ
👉🏻 መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት
👉🏻 አድራሻ፦ መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር
👉🏻 ለበለጠ መረጃ፦ 0901070707
Signed ዘጰላድዮስ
26 Apr 2026, 08:46 UTC194 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @waldiba
አቡነ ፍሬ ካህን ዘገዳመ ሃይዳ
👉🏽 በመተትና በዓይነጥላ የታሰረ ሰው የጻድቁን ገድል ቢያነብና ሲነበብ ቢሰማ ከእስራቱ ይፈታል። መጽሐፈ ገድላቸው ተተርጉሞ በግእዝና በአማርኛ ታትሞ ለምእመናን በመጠነኛ ዋጋ እያከፋፈልን ነው።
👉🏾 አቡነ ፍሬካህን አባታቸው ንዋየ ማርያም ዘላስታ፣ እናታቸው ደግም ይዐቢ ክብራ ለማርያም ዘአበርገለ ናቸው። የተወለዱት ጥቅምት 3 ቀን 1351 ዓ.ም ሲሆን ከሕፃንነታቸው ጀምሮ መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸውና ምሁረ መጻሕፍት፤ የቅዱሳንን ዜና ሕይወት አጥንተው ያደጉ ጻድቅ ናቸው።
👉🏾 ጻድቁ የተለያዩ ፍራፍሬዎችን ለቅመው ከትግራይና ጎንደር አውራጃዎች በአህዮቻቸው ጭነው በደብረ ሃይዳ ገዳም ለመነኑ የአቡነ ቶማስ ልጆች ያመጡ ነበር። በእሳት…
Signed ይሩማሊስ ዘዋልድባ
22 Apr 2026, 17:47 UTC462 viewsread 6 August 2026 Video
የማይቀርበት ጉዞ ወደ መንዝ እመጓ ቅዱስ ዑራኤል
* መነሻ ሚያዚያ 23
* መመለሻ ሚያዚያ 25
* የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 4000 ብር
☞ 0901070707 | 0911289877
ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
👉 እመጓ ( እመ እጓል)
[ጌታችን፦ "አስቀድሜ በታላቁ ዐምደ ወርቅ ስሙን ያልጻፍኩትን ይህንን ደጅ አላስረግጠውም! ይህንን ደጅ የተሳለመ በግንባሩ ላይ «ቅዱስ ዑራኤል» የሚል ስውር ጽሑፍ በወርቅ ቀለም ይጻፍበታል፤ ባረፈ ጊዜም ዋስ ጠበቃ ሆኖት ባሕረ እሳትን ይሻገራል ወቀሳ ከሰሣም አይኖርበትም።" ብሎ ለቅዱስ ዑራኤል ቦታውን ባርኮ አስራት አድርጎ ሲሰጠው ቃል የገባበት፣
✝️ "ጌታ በማቴ ፳፬ ላይ የተናገረው ቃ…
Signed ዘጰላድዮስ
18 Apr 2026, 19:10 UTC483 viewsread 6 August 2026 የማኅበራችንን አካውንት Copy Link, Share, Repost, በማድረግ አግዙን!
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@zegedamat
Signed ዘጰላድዮስ
16 Apr 2026, 14:12 UTC305 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @waldiba
ሰበር የጉዞ መረጃ: ወደ ተአምረኛው በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል
የቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያዚያ 23 ዓመታዊ በዓለ ክብር በቦታው ላይ የምናከብርበት የንግሥ ጉዞ
👉🏾 መነሻ ቀን ሚያዚያ 17
👉🏾 መመለሻ ቀን ሚያዚያ 26
👉🏾 ለበለጠ መረጃ፦ 0901070707 / 0911289877
ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
👉🏻 ቀድመው ይመዝገቡ!
👉🏻 ሼር በማድረግ የዓለም ሕዝብ ይድንበት ዘንድ አድርሱ
አብራችሁን ልትጓዙ ለተመዘገባችሁ በሙሉ፦
👉🏻 ለሙቀት የሚሆን ስስ ልብስ፣
👉🏻 ለወንዶች ቁምጣ፣
👉🏻 ለሴቶች ቢጃማ፣
👉🏻 ነጠላ ጫማ፣
👉🏻 ምንጣፍ፣
👉🏻 ቀለል ያለ ስልክ እንድትይዙ
ምዝገባ የምናጠናቅቀው ሚያዚያ 11 ስለሆነ በዚህ ዙር መሄድ የምትፈልጉና
Signed ይሩማሊስ ዘዋልድባ
31 Mar 2026, 08:06 UTC594 viewsread 6 August 2026 Video
የጌታችንን ጥንተ ስቅለትና በዓለ ሆሣዕና፤
ቅ.ዑራኤል በደመ መለኮት ዓለምን የቀደሰበትን በዓለ ንግሥ ኑ አብረን እናክብር!
መንዝ እመጓ ቅዱስ ዑራኤል
☞ መነሻ መጋቢት 26
☞ መመለሻ መጋቢት 28
☞ የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 3500 ብር
👉 እመጓ ( እመ እጓል)
[ጌታችን፦ "አስቀድሜ በታላቁ ዐምደ ወርቅ ስሙን ያልጻፍኩትን ይህንን ደጅ አላስረግጠውም! ይህንን ደጅ የተሳለመ በግንባሩ ላይ «ቅዱስ ዑራኤል» የሚል ስውር ጽሑፍ በወርቅ ቀለም ይጻፍበታል፤ ባረፈ ጊዜም ዋስ ጠበቃ ሆኖት ባሕረ እሳትን ይሻገራል ወቀሳ ከሰሣም አይኖርበትም።" ብሎ ለቅዱስ ዑራኤል ቦታውን ባርኮ አስራት አድርጎ ሲሰጠው ቃል የገባበት፣
✝️ "ጌታ በማቴ ፳፬ ላይ …
Signed ዘጰላድዮስ
24 Mar 2026, 13:36 UTC574 viewsread 6 August 2026 Video
ኑ ወደ ተአምረኛው ሚጣቅ አማኑኤል ገዳም አብረን እንሂድ!
👉🏾 በፈዋሽ ጸበሉ ብዙዎች፦ ከአንጀት ቁስለት፣ ከጨጓራ፣ ከካንሰርና ከተለያዩ በሽታዎች ድነውበታል።
👉 የጉዞ ቀን መጋቢት 20 ደርሶመልስ
👉 የጉዞ ዋጋ ምሳን ጨምሮ 1300 ብር
👉 0911289877 / 0901070707
⛪️ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
❖ አድራሻ፦
👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር «መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት»
❖ በባንክ / በቴሌብር / ከፍሎ ለመመዝገብ
👉🏾 አንተነህ ውብሸት
☞ CBE 1000355477448
Swift Code: CBETETAA
☞ አቢሲኒያ 73439825
Swift Code: ABYSETAA
☞ አሐዱ 0042939910101
☞ አማራ 9900001…
Signed ዘጰላድዮስ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Kidusat_Mekanat. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.