እስኪ መንፈሳዊነትን እንለካካ? ሐሰት የሐሰት አባት ልጆች ግብር ነው። እውነት ደግሞ የእውነትና የብርሃን ልጆች መገለጫ ነው። 1. የክርስትና ስምህ? 2. የክርስትና ስምሽ? 3. መንፈሳዊ ሕይወትህ ምን ይመስላል? 4. መንፈሳዊ ሕይወትሽ ምን ይመስላል? 5. ወጣት ከሆንክ በኋላ ቆርበህ ታውቃለህ? 6. ወጣት ከሆንሽ በኋላ ቆርበሽ ታውቂያለሽ? 7. አንድ የምትወደውን መዝሙር በድምጽ ዘምርልኝ 8. የምትወጂውን መዝሙር በድምጽ ዘምሪልኝ? 9. በሕይወትህ እግዚአብሔር ምን እንዲያሳካልህ ትፈልጋለህ? 10. በሕይወትሽ እግዚአብሔር ምን እንዲያሳካልሽ ትፈልጊያለሽ? 11. ስልክህ ላይ በብዛት ያለው ዘፈን ነው ወይስ መዝሙር? 12. ስልክሽ ላይ በብዛት ያለው ዘፈን …

Channel
የዳሌ አቡነ ተክለሃይማኖት ቅዱስ ሚካኤል እና እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ምዕራፈ ቅዱሳን ሰንበት ት/ቤት
@Kidu1mirafeKidusanSenbet
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
682subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001100263759 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Kidu1mirafeKidusanSenbet |
| Created | Between 1 December 2016 and 31 January 2018 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 25 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 3 times, most recently 25 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Kidu1mirafeKidusanSenbet |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 20 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 3 Sept 2026, 15:58 | 682 | +1 |
| 27 Aug 2026, 22:23 | 681 | -1 |
| 21 Aug 2026, 03:35 | 682 | +2 |
| 14 Aug 2026, 07:25 | 680 | -3 |
| 6 Aug 2026, 16:38 | 683 | no change |
| 6 Aug 2026, 01:07 | 683 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 23 March 2019 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 18 February 2020. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
💫🌿💫🌿💫🌿💫🌿💫🌿 ሞት በጥር ነሀሴ መቃብር ። 🌿💫🌿💫🌿💫🌿💫🌿💫 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡ ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኩላ? ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ብሥራት ይዞ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ እመቤታችን ከእግዚአብሔር ዘንድ ተልኮ የሔደው የዕረፍቷ ጊዜ መድረሱን ለማብሠር ነበር፡፡ የድል ምልክት የሆነውን ፍሬው የተንዠረገገ የቴምር ፍሬ የሚያፈራውን ዘንባባ ይዞ ለሁለተኛ ጊዜ እርሷ ወዳለችበት ይዞ ገብቶ ደስ ይበልሽ ሲላት አሁንም እየሰገዳና እጅ እየነሣ ነበር፡፡ ጌታችን እንዳዘዘውም "ልጅሽና ጌታሽ እናቴ ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ ጊዜው ደርሷል ብሏል፡፡ ከሴቶች ተለይተሸ የተባረክሽ ቅድስት ሆይ ስለዚህም ለሁለተኛ ጊዜ…
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
🗣🗣🗣ጆሮ ያለው ይስማ : ልብ ያለው ልብ ይበል ይህ የበረኸኞች ቅዱሳን አባቶቻችን የንስሐ ግቡ ጥሪ ነው። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ቢያንስ ለ 21 የተዋህዶ ልጆች Share በማድረግ ክርስትያናዊ ግዴታችንን እንወጣ ነገ ከባድ የመከራ ጊዜ አለና ዛሬውኑ ንስሐ ገብታችሁ ተዘጋጁ። 2012፣ 2013፣2014፣ የኢትዮጵያ የምጥ ዘመናት ናቸው። 😭ንስሐ ያልገባ በቶሎ ንስሐ ይግባ። ንስሐ የገባ ደግሞ በየሳምንቱ ለነፍስ አባቱ ራሱን ያስመርምር የመዳን ቀን ዛሬ ነውና 😴በስንፍና ነገ ንስሀ እንገባለን ያላችሁ ነገ አባቶችን ላታገኙቸዉ ትችላላችሁ እና እንዳይረፍድባችሁ ✍ሥጋወደሙ የተቀበሉ፣ ንስሐ የገቡ ሰዎች ብቻ ጨለማውን ይሻገሩታል። ንጉሡ ከመምጣቱ በፊት አባጣ፣…
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ከታሪኩ መረዳት እንደቻላችሁት በኢትዬጵያ ውስጥ የሚገኘው ብቸኛው የቅዱስ ሚናስ ቤተ ክርስቲያን በባህርዳር በግምት 23ኪ.ሜ.መሆኑን ...ነው። ነገር ግን ይህ ታሪክ ከ ነሀሴ 19 2011ዓ.ም የ ቅዱስ ሚናስ ፅላት የገባ ቀን ተቀይሯል። አሁን የዳሌ ደብረፀሀይ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ቤ/ክ በኢትዬጵያ የሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ 2ተኛ ቤተክርስቲያኑ ነዉ። ይህን ለወዳጅ ዘመድ ጒደ ኛ በማጋራት መልዕክቱን ለተዋህዶ ልጆች እናዳርስ አምላከ ቅዱሳን ስሙ የከበረና የተማሰገነ ይሁን የሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደር አሜን ወስብሀት ለእግዚአብሄር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር …
አድራሻ ለጠየቃችው ↔️ከመገናኛ ወደ ለገ ጣፎ የባስ(97 ,44) ና የታክሲ አማላጮች አሉ ↔️ከጣፎ ጋሪ ተራ ወደ ዳሌ ሰፈር የጋሪ ና የታክሲ(ቅጥቅጥ) አማራጭ አለ (በሁለቱም አማራጮች 5 ብር ነው ) በተጨማሪም የአካባቢውን ሰው ተክልዬ ወዴት ነው ብትሉ በቅን ልቦና ያመላክቷችኋል። ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችን ጋር ይሁን!! @kidu1mirafeKidusanSenbet
ሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ ከቅዱሳን ሰማዕታት አንዱ የሆነው ማር ሚና በ 4ኛውመቶ ክፍለ ዘመን ተጋድሎውን የፈፀመ ግብፃዊ ሰማዕትሲሆን ህዳር 15 ቀን የሚነበበው ስንክሳር ቅዱስ ሚናስበሚል ስያሜ ይገልፀዋል። በሶሪያ ቋንቋ ማር የሚለውቃል ‘ቅዱስ’ የሚልትርጉም ሲኖረው ለወንድ የሚሰጥቅጥያ ሲሆን ለሴት ደግሞ ማርታ ይሆናል ይሄውምቅድስት ማለት ነው። ቅዱስ ሚናስ ከእናቱ ከአውፌምያ እና ከአባቱከአውዶስዮስ ልዩ ስሙ ኒቆስ ሻቲ በተባለ መንደር በ276 ዓ∙ም ተወለደ። እናቱ አውፌምያ ልጅ መውለድባለመቻሏ ታዝንና ትጨነቅ ነበር። ወደ ቤተ-ክርስቲያንስትሄድም እናቶች ልጆቻቸውን ሲያቆርቡ ስታይ በማልቀስፈጣሪዋን ልጅ እንዲሰጣት ትለምን ነበር።እግዚአብሔርም የልመናዋን …
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችን ጋር ይሁን የልዑል እግዚአብሄር ቤተሰቦች እንዴት ናችው ...እንዴት ከረማችው( ያው ረዥም ግዜ ስለሆነን ነው ከተገናኘን) አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እኛም ሰላም ነን። እንደምናውቀው በዚህ ቻናል ላይ የነበሩ መርሀግብሮች ሙሉ በሙሉ በሚባል ሁኔታ ተቋርጧል ሆኖም ዛሬ ስለዚህ ሁኔታ ለመናገር ሳይሆን፡ በ ደብራችን በ ደብረ ፀሀይ የአቡነ ተክለ ሀይማኖት ቅዱስ ሚካኤል ና ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን የታላቁ ሰማዕት ቅዱስ ሚናስ ታቦት ስለሚገኝ በ15/3/2012 አመታዊ ክብረ በዓሉን በዕለቱ ተገኝተው ያከብሩ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Kidu1mirafeKidusanSenbet. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
@jechootaabbootti · 1,6731 postSagalee Kiristoos Iyyasuus
@kitaabaqulqulluu · 2,9871 postOrtoodoksii ishee dhugaa
@Ortodoksiidhugaa · 16,8721 postዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit
@ortodoxmezmur · 169,2231 postየቅዱሳን ታሪክ
@Sihela_adhno · 8,5581 postቴዎፍሎሳውያን ሚዲያ | Theophilusian Media
@tekletewoflos · 1,0081 post✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿
@Zemaryan · 29,5751 post
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 6
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 6
- vacant every time we have ever looked
@Kidu1mirafeKidusanSenbet named 6 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 3 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የዳሌ አቡነ ተክለሃይማኖት ቅዱስ ሚካኤል እና እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ምዕራፈ ቅዱሳን ሰንበት ት/ቤት” (@Kidu1mirafeKidusanSenbet), 682 subscribers as measured 3 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Kidu1mirafeKidusanSenbet.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.