26 Aug 2026, 12:06 UTC≈3,500 views65 reactionsread 27 August 2026 Photo
የአእምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል፡ ስኬትን ወደ ሕይወትዎ ይጋብዙ! 🧠
ይህን የስልጠና ጥቅል በመውሰድ ሕይወትዎን የሚቀይር ጉዞ ይጀምሩ!
ይህ ጥቅል በስኬት ህጎች ዙሪያ ጥልቅ ግንዛቤ የሚያስጨብጥዎ፣ አእምሮዎን በሳይንሳዊ መንገድ እንዴት ማዋቀር እንደሚችሉ የሚያስተምርዎ እና ማንኛውንም ለውጥ ለመቀበል አእምሮዎ ዝግጁ እንዲሆን የሚያዘጋጅ ልዩ የስልጠና ጥቅል ነው።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ?
ይህን ስልጠና በመውሰድ አዳዲስ ክህሎቶችን ያዳብሩ፣ የአስተሳሰብ አድማስዎ ያስፉ፣ ወደ ስኬታማ ህይወት የሚያደርስዎትን መንገድ ይከፍታሉ።
አእምሮዎን ያንጹ፣ ሕይወትዎን ይቀይሩ!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም…
❤41👍12🎉8😱4
25 Aug 2026, 05:56 UTC≈6,090 views118 reactionsread 27 August 2026 Photo
Happy Milad-Un-Nabi! ✨
Breakthrough Trading S.C. wishes you and your loved ones a joyful day filled with peace, blessings, and prosperity. May this special occasion bring endless happiness to your home.
❤69🎉11🤩11🔥10👍9😱7😁1
24 Aug 2026, 14:28 UTC≈6,660 views71 reactionsread 27 August 2026 Photo
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በደብረ ብርሃን ለመጀመሪያ ጊዜ ሊከበር ነው!
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ሕይወትዎን፣ አስተሳሰብዎን በዘላቂነት ለመለወጥ የሚያስችል ልዩ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በደብረ ብርሃን ከተማ በመጪው ነሐሴ 24 ቀን 2018 ዓ.ም አዘጋጅቷል። በዚህ ታላቅ መርሐ-ግብር ላይ በመገኘት አስተሳሰብን ከፍ በማድረግ በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ስኬትን ማቀዳጀት የሚቻልባቸውን ጥልቅ መርሆች፣ ግቦችዎን በአስተማማኝ ሁኔታ እውን ለማድረግ የሚያስችሉዎትን ጠቃሚ የዕለት ተዕለት ልምዶችና ዕውቀቶች ከባለሙያዎች ይካፈላሉ።
በተለይም በግል ሕይወትም ሆነ በሙያዊ ዓለም ዘላቂ ስኬት፣ ታማኝነት እና ትክክለኛ የሥነ-ምግባር መርሆችን መከተል ለምን አስፈ…
❤50🤩10🔥5🎉3👍3
24 Aug 2026, 13:48 UTC≈7,990 views195 reactionsread 27 August 2026 Photo
👥New NTB
Dear Yetnayet Gizachew, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+25…
❤85🤩45🎉30👍15🔥14😱6
24 Aug 2026, 11:55 UTC≈5,830 views24 reactionsread 27 August 2026 Photo
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከጳጉሜ- መስከረም/2019ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎 Alpha Training Package for September/2026 will be held at our Bole and Se…
❤15🎉4👍4😁1
24 Aug 2026, 04:29 UTC≈7,060 views138 reactionsread 27 August 2026 Photo
መልካም ዕለተ ሠኞ!
አዲስ ሳምንት ማለት አዳዲስ ዕቅዶችን ወደ ተግባር የምንቀይርበት፣ ያለፉትን አፈጻጸሞች በመገምገም የተሻለ ውጤት የምናስመዘግብበት የዕድል ቀን ነው።
በሥራ ቦታዎም ሆነ በግል ሕይወትዎ ይህ ሳምንት በምርታማነት፣ በውጤታማነት እና በትብብር የተሞላ እንዲሆን እንመኛለን።
❤94🎉18🤩14👍8😁4
22 Aug 2026, 09:10 UTC≈6,800 views84 reactionsread 27 August 2026 Photo
#promotion
ለልጅዎ የተሻለውን የትምህርት ቤት ምርጫ እየፈለጉ ይሆን?
ልጅዎ እውቀትን በቀላል መንገድ የሚቀስምበት፣ ተሰጥኦው የሚጎለብትበት እና በደስታ የሚያድግበት ትምህርት ቤት ይፈልጋሉ?
ፍቅር አስኳላ ትምህርት ቤት ይህንን ሁሉ በአንድ ላይ ይዞ ለአዲሱ የ2019 የትምህርት ዘመን በሩን ክፍቷል።
ፍቅር አስኳላን በመምረጥ፤
✨ የልጅዎን የፈጠራ ችሎታ ያዳብራሉ፤
✨ ልጆችዎ ደህንነቱ በተጠበቀና በምቹ ስፍራ ይማራሉ፤
✨ ልዩ የትኩረት እና ፍቅር የተሞላበት እንክብካቤ ያገኛሉ።
👉 የምንቀበላቸው ተማሪዎች ቁጥር ውስን ስለሆነ፣ ከወዲሁ በመመዝገብ የልጅዎን ቦታ ያስይዙ።
የልጅዎን ብሩህ ዕድል ዛሬውኑ ከእኛ ጋር ይጀምሩ!
አድራሻ ፡ ቦሌ ካርጎ ፊት…
❤64👍6😁6🎉4🔥4
21 Aug 2026, 11:32 UTC≈10,600 views173 reactionsread 27 August 2026 Photo
የምስራች!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የስልጠና ተደራሽነታችንን በማስፋት ለየትኛውም ቦታ ምቹ የሆኑ የዲጂታል ዕድሎችን አመቻችቶልዎታል። ከየትኛውም ቦታ ሆነው በምቾት መከታተል የሚችሉትን "የልምድ ግንባታ የስልጠና ጥቅል" (Habit Building Training Package) በኦንላይን ማዘጋጀታችንን በታላቅ ደስታ እናበስራለን። ታዲያ ይህንን ዕድል በመጠቀም ሙያዊ ክህሎትዎን ያሳድጉ፤ ጊዜዎን እና ጉልበትዎን ቆጥበው በዲጂታል ዓለም ስኬትዎን ያፋጥኑ!
በተጨማሪም የተለያዩ ስልጠናዎችን ተደራሽ ማድረጉን አጠናክረን የምንቀጥል ሲሆን፤ በቀጣይም "የአዕምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል" (Mind-Programming Training Package) በኦንላይን በቅርቡ ይፋ የምና…
❤99👍34🎉13🤩13🔥9😁2😱2😢1
20 Aug 2026, 08:38 UTC≈11,200 views179 reactionsread 27 August 2026 Photo
የአሰልጣኞች ስልጠና (ToT) ተሰጠ!
የHabit Building፣ Mind Programming እና Team Building & Leadership የስልጠና ፓኬጆች የአሰልጣኞች ስልጠና (Training of Trainers – ToT) ተሰጠ።
ይህ የToT ፕሮግራም ዋና ዓላማው ሁሉንም አሰልጣኞች ስልጠናዎቹን በተመሳሳይ፣ ደረጃውን በጠበቀ፣ ጥራት ያለው እና የተረጋገጠ የአቀራረብ ዘዴ ለማቅረብ በሚያስችል እውቀት፣ ክህሎት እና ብቃት ማስታጠቅ ነው።
ኩባንያችን በዚህ የToT ስልጠና መርሃ ግብር ብቁ የሆኑ ከፍተኛ ባለሙያ አሰልጣኞችን አፍርቷል። እነዚህ አሰልጣኞች ያካበቱትን የበለጸገ እውቀትና ልምድ በመጠቀም፣ ለሰልጣኞቻችን ሕይወትን የሚቀይሩ ስልጠናዎች በከፍተኛ ጥራት…
❤102👍33🎉18🔥13🤩11😢2
19 Aug 2026, 13:43 UTC≈14,200 views430 reactionsread 27 August 2026 Photo
👥New NTB
Dear Eyob Kelkil, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+2519902…
🎉194❤106🔥49🤩29👍28😱23😁1
19 Aug 2026, 08:08 UTC≈9,710 views138 reactionsread 27 August 2026 Photo
መልካም የቡሄ በዓል!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር መልካም የቡሄ በዓል እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቱን ይገልፃል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
🎉49❤40👍26🔥15🤩8
19 Aug 2026, 05:24 UTC≈10,600 views97 reactionsread 27 August 2026 Photo
ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በቅርቡ!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ልዩ የሆነ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ይዞልዎ መጥቷል።
ይህ ድንቅ መድረክ በደብረ ብርሃን፣ በደሴ እንዲሁም በሀዋሳ የሚካሄድ ሲሆን ልምድ ካላቸው አሰልጣኞች ጠቃሚ እውቀቶችን የሚቀስሙበት፣ አዲስ የአስተሳሰብ ከፍታን በመፍጠር በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎችዎ እና በንግድ ስራዎ የላቀ ስኬት ለማስመዝገብ የሚያስችሉ ቁልፍ ሃሳቦች የሚዳሰሱበት ልዩ ቀን ነው።
ታዲያ ለዚህ ታላቅ ቀን ከወዲሁ ዝግጁ በመሆን ይጠብቁን!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010…
❤56🔥17🤩7🎉6😁6👍5
Showing the 12 most recent of 35 posts we hold for @Breakthroughsc. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.