ምናልባት ትልቁ የገንዘብ ከፍታህ የሚጀምረው ከሃብት ጋር ያለህን ግንኙነት በመረዳት ቢሆንስ? Money Code የገንዘብ ታሪክህን እንድታድን እና ጠንካራ የሃብት ማንነት እንድትገነባ ይረዳሃል።
❤5👍1
Signed Solomon WG Nidaw

Channel
@segno_des_sil
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
1,934subscribers
+5 since we began measuring on 24 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
| Telegram ID | -1001344994721 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @segno_des_sil |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 24 August 2026 |
| Last confirmed live | 28 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 28 August 2026 |
| On Telegram | t.me/segno_des_sil |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Aug 2026, 01:25 | 1,934 | +2 |
| 25 Aug 2026, 07:02 | 1,932 | +3 |
| 24 Aug 2026, 13:15 | 1,929 | no change |
| 24 Aug 2026, 13:01 | 1,929 | first reading |
20 posts held, back to 14 May 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 16 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
156 reactions across 17 posts, in 7 distinct kinds. The most used accounts for 61.5% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 96 | 61.5% | |
| 👍 | 29 | 18.6% | |
| 🥰 | 14 | 8.97% | |
| 🔥 | 10 | 6.41% | |
| 👏 | 5 | 3.21% | |
| 👌 | 1 | 0.641% | |
| 😁 | 1 | 0.641% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 18 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 156reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 14 May 2025 to 16 July 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ምናልባት ትልቁ የገንዘብ ከፍታህ የሚጀምረው ከሃብት ጋር ያለህን ግንኙነት በመረዳት ቢሆንስ? Money Code የገንዘብ ታሪክህን እንድታድን እና ጠንካራ የሃብት ማንነት እንድትገነባ ይረዳሃል።
❤5👍1
Signed Solomon WG Nidaw
ለ4 ሳምንታት በሳምንት ሁለት ቀናት በተሰጠው ስልጠና: √ ስለ ስሜት ኮድ ምንነት ግንዛቤ እንዲኖራቸው √ የልጅነት ኮንዲሽኒንግ እንዲያስተውሉ √ ቀስቃሾችን እንዲለዩ √ ስሜቶችንን በአግባቡ እንዲያስተናግዱ √ የራሳቸውን ዋጋ እንዲረዱ √ አዲስ እና አስቻይ የራስ ታሪክ እንዲፈጥሩ √ አዲሱን ማንነት እንዲላበሱ √ ከአዲሱ የስሜት ኮድ ጋር መኖር የሚያስችሉ ሃሳቦችን፣ ታሪኮችን፣ ተሞክሮዎችን፣ ወደ እለት ኑሯቸው የሚያዋህዱት ቀጣይነት ያላቸው ልምምዶችን እንዲያደርጉ ተደርጓል። በሁሉም ተሳተፊዎች እና በስልጠናው አዘጋጆች ላይ ያለኝ ኩራት ከፍ ያለ ነው። ህይወት ደስ የምትል ትምህርት ቤት ነች። ተሳታፊዎች በተሰጣቸው መሳሪያ ተጠቅመው ከህይወት መማራቸውን እ…
❤6
Signed Solomon WG Nidaw
አንዳንድ ሰዎች የገንዘብ እድገታቸው አይደለም የታገደው ። የታገደው ስሜታቸው ነው! የተደበቁ የገንዘብ ገደቦችሽን እዪ 📌 የመታየት ፍርሃት 📌 የስኬት ፍርሃት 📌 የመቀበል ፍርሃት 📌 ሰዎችን ለማስደሰት መድከም 📌 ዝቅተኛ ክፍያ መጠየቅ 📌 ወጥነት ማጣት ብዙውን ጊዜ ገቢሽ በድብቁ አእምሮሽ ውስጥ ያለውን ለራስሽ ያለሽን ግምት ያንጸባርቃል ውስጣዊ የስሜት ንድፍሽን ቀይሪ በአዲስ ኮድ የኦንላይን ስልጠና ሰኔ 15 ቀን 2018 (June 22, 2026) ክፍያ 3000 ብር A/C No 1000245535876 Solomon W/Gebriel ዲኮድ ማድረግ ለውጥ የሚጀምርበት ቦታ ነው። Addis Code | Decode → Align → Transform ውስን ቦታ ነው ያ…
❤4
Signed Solomon WG Nidaw
አንዳንድ የአዋቂዎች ትግሎች የቆሰሉ የህፃንነት ንድፎች የአዋቂ ልብስ ለብሰው ነው።” 📌ከመጠን በላይ ተተችተሃል? 📌የማትታይ ሆነህ ተሰምቶሃል? 📌ስሜቶችህን ማፈን ተምረሃል? 📌በፍርሃት ወይም በጫና ውስጥ አድገሃል? ብዙ ሰዎች በአካል አዋቂዎች ናቸው… ነገር ግን አሁንም ከልጅነት ቁስላቸው ተነስተው ስሜታዊ ምላሽ ይሰጣሉ። ውስጣዊ የስሜት ንድፍህን ቀይር በአዲስ ኮድ የኦንላይን ስልጠና ሰኔ 15 ቀን 2018 (June 22, 2026) ውስን ቦታ ነው ያለን ቀድመው ቦታ ይያዙ @SoloWegeN @SaraSirack23
👍4❤1🔥1
Signed Solomon WG Nidaw
አዲስ እና የተሻለ ሃሳብ፣ ተግባር እና ልምድ ቢኖርህስ? "እኔ በቀጣይነት አዲስ እና የተሻለ ሃሳብ እያሰብኩ እንዲሁም ልምድ እየገነባሁ ነው። በእዚህም ምክንያት አዲስና የተሻለ ውጤት እያመጣሁ ነው !" የ180 ቀን 3ኛው ቀን #አዎንታዊማረጋገጫ ቀሪ 177 😁 ቀን ብቻ መርህ ቁጥር 1 በህይወትህ ለሚሆኑት ነገሮች 100% ኃላፊነት ውሰድ ሊገባን የሚገባ ቀመር ክ + ም = ው ክስተት + ምላሽ = ውጤት ክስተት (ለሁሉም አንድ ነው ) ምላሽ (ከሰው ሰው ይለያያል) ውጤትን የሚወስነው ብቸኛ ተቀያያሪ ምላሽ ነው። ምላሽህ ሊሆን የሚችለው አማራጭ 1፦ ው (ውጤት ) ላለመኖሩ ክ (ክስተት) ላይ ማላከክ መቀጠል ትችላለህ። ማለትም ስኬታማ ላለመሆንህ ገንዘ…
❤11👏5🔥3👍1
Signed Solomon WG Nidaw
ለክስተቱ ምላሽህን ብትቀይርስ? "እኔ አሁን ላይ በህይወቴ እያየሁት ያለሁት ውጤት ከዚህ ቀደም በህይወቴ ለሆኑት ነገሮች ምላሽ የሰጠሁበት መንገድ ውጤት ነው። ምላሼን በመቀየር ውጤቴን እቀይራለሁ !" የ180 ቀን 2ኛው ቀን😍 #አዎንታዊማረጋገጫ ቀሪ 178 😁 ቀን ብቻ መርህ ቁጥር 1 በህይወትህ ለሚሆኑት ነገሮች 100% ኃላፊነት ውሰድ ስለሆነ አንድ ምሽት ላይ walk ሊያደርግ የወጣ እና በመንገዱ ላይ የመንገድ መብራት ስር ተንብረክኮ የሆነ ነገርን እየፈለገ ያለ ሰው ያጋጠመው ሰው የሚደንቅ ታሪክ አለ። ይሄ በመንገድ እያለፈ ያለ ሰው ሰውዬውን ምን እየፈለገ እንደሆነ ይጠይቀዋል። ሰውዬውም ቁልፍ ጠፍቶበት እየፈለገ እንደሆነ ይነግረዋል። መንገደኛውም ለማ…
❤9🥰2
Signed Solomon WG Nidaw
ስንት % ኃላፊነት አለብህ? "እኔ አሁን በህይወቴ ላለው ሁሉም ነገር 100% ኃላፊነት እወስዳለሁ !" #አዎንታዊማረጋገጫ መርህ ቁጥር 1 በህይወትህ ለሚሆኑት ነገሮች 100% ኃላፊነት ውሰድ በዚህ 180 ቀናት ውስጥ በጃክ ካንፊልድ ከላህበት ወደምትፈልግበት የምትሄድበት Success Principles መጽሐፍ ላይ ያሉ መርሆች ላይ መሰረት ያደረጉ አዎንታዊ ማረጋገጫዎችን እንካፈላለን አሁን ለምትኖረው ህይወት ደረጃ፣ ጥራት፣ ተጠያቂ የሆነ አንድ ሰው ብቻ አለ። እሱም እራስህ ነህ። እኛ ኢትዮጵያዊያን በተለይ በሌላ አካል ላይ የማሳበብ ውቅራችን ጠንካራ ይመስለኛል። ሌላ ሃገር ልጅ አደናቅፎት ሲወድቅ ከወላጆቹ የሚወራው ቃል 'ተነስ። አይተህ መሄድ ነበረብ…
❤6👍4🔥3🥰1
Signed Solomon WG Nidaw
https://vt.tiktok.com/ZSujEhWL6/
Signed Solomon WG Nidaw
https://vt.tiktok.com/ZS9dmDNS67sr6-Kf3UM/
Signed Solomon WG Nidaw
በሀብታምኛ Asset ምንድነው?
❤1
Signed Solomon WG Nidaw
ለረጅም ጊዜ"መግፋት/መልፋት" ተምረሃል። ግን የሰውነት ንድፍህ እንዴት በነገሮች ውስጥ መፍሰስ እንዳለብህ ቢያሳይህስ? ከተፈጥሯዊ የውሳኔ አሰጣጥ እና የኃይል ስርዓትህ ጋር ተጣጣም! 🎯 √ ኃይልህን ማወቅ! √ ውጤታማነትን መጨምር! √ ትንሽ ስራ √ የበለጠ ስኬት
❤9👍6👌1
Signed Solomon WG Nidaw
Photo, posted without a caption
🥰9❤5
Signed Solomon WG Nidaw
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @segno_des_sil. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሰኞ ደስ ሲል 🤩😁🙏❤️” (@segno_des_sil), 1,934 subscribers as measured 28 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/segno_des_sil.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.