28 Aug 2026, 03:02 UTC476 views16 reactionsread 28 August 2026 Video
💸ስለገንዘብ የተማርከው ትልቁ ትምህርት💸
"ገንዘብ የክፋት ሁሉ ስር ነው" የሚለውን የተሳሳተ እምነት ከተማርክበት አካባቢ ይዘህ ወጥተህ ይሆን?
✅ትናንሽ በነበርንበት ጊዜ ስለገንዘብ የሰማናቸው የተሳሳቱ አባባሎች ዛሬም ድረስ እንዳናድግ እያሰሩን ነው።
ገንዘብ ጥሩም መፎም አይደለም። መሳሪያ ብቻ ነው። በበጎ ሰው እጅ ሲገባ ሕይወትን ይለውጣል: ሰዎችን ይረዳል፣ ነፃነትንም ይሰጣል።
✅የገንዘብ አስተሳሰብህን ስታስተካክል፣ የገቢህ መጠን አብሮ መለወጥ ይጀምራል።
👉 የገንዘብ አስተሳሰብህን ቀይረህ አዳዲስ የገቢ ምንጮችን መገንባት ከፈለግህ "MONEY" ብለህ በDM @Ela216 አውራኝ! 📩
የእናንተው ቤተሰብ
👉@the_secret_power
✅ @Ela216
🔥7❤5🙏3👍1
27 Aug 2026, 03:01 UTC659 views11 reactionsread 28 August 2026 Video
Money Mindset (የገንዘብ 3 ወርቃማ ህጎች)
ሀብታሞች ገንዘብ የሚያስቡበት መንገድ ከደሃዎች በምንም መልኩ አንድ አይነት አይደለም!
ገንዘብን በስነ-ልቦና ደረጃ ለመረዳት 3 መሰረታዊ ህጎች፦
🔹 1. ገንዘብን አታሳድድ ዋጋ(Value) ፍጠር:
ገንዘብ ለሰጠኸው አገልግሎት ወይም ለፈታኸው ችግር የሚሰጥ ምላሽ ነው።
🔹 2. ገንዘብን ባሪያህ አድርገው:
ለገንዘብ ብቻ ከመስራት ይልቅ ገንዘብ ለአንተ እንዲሰራ ማድረግ ተማር።
🔹 3. የገንዘብ ፍሰትህን ተቆጣጠር:
ከምታገኘው በላይ የምታወጣ ከሆነ ምንም ያህል ብታገኝ ሁልጊዜ በዕዳ ውስጥ ትኖራለህ።
👉 ይህንን የገንዘብ አስተሳሰብ ለሚፈልግ አቅም ያለው ጓደኛህ Share አድርግለት! 🚀
የእናንተው ቤተሰብ
…
❤11
26 Aug 2026, 18:01 UTC671 views2 reactionsread 28 August 2026 ተመራማሪው እና “ከርታታው”
ከዚያ ወደ ሚስተር ኤድሰን ላብራቶሪ አቅንቶ ከተመራማሪው ጋር ሥራ ለመስራት እንደመጣ ተናገረ፡፡ ከዓመታት በኋላ ሚስተር ኤድሰን ስለ እርሱና ባርነስ የመጀመሪያ ግንኙነት ሲናገር፣ “ተራ ባተሌ መስሎ ከፊቴ ሲቆም በፊቱ ላይ የፈለገውን ለማግኘት የቆረጠ መሆኑን የሚገልፅ አንዳች ነገር ነበር፡፡ አንድ ሰው የሚፈልገውን ለማግኘት የወደፊት መላ ሕይወቱን ለመስጠት ፍቃደኛ እስከ መሆን ድረስ በጣም በጥልቅ ከልብ ከፈለገ ለማሸነፍ _ እርግጠኛ እንደሚሆን ከብዙ አመታት ልምድ ስለተማርኩና ስኬታማ እስኪሆን ድረስ ለመፅናትb አእምሮውን እንዳሳመነ _ ስላየሁ የጠየቀውን ዕድል ሰጠሁት፡፡ በቀጣይ የነበሩት ተግባራትም ምንም ስህተት እንዳልተሰራ ያረጋ…
❤2
26 Aug 2026, 18:01 UTC598 views3 reactionsread 28 August 2026 Photo
Think and Grow Rich
ሀሳቦች ቄሶች ናቸው
ከቶማስ ኤድሰን ጋር ሽርክና የሚገባበትን መንገድ “ያሰበው" ሰው
እውነት ነው ሀሳቦች ሀብት ወይም ወደ ሌላ ቁሳዊ ነገሮች ለመቀየር ከአላማ ቁርጠኝነት፣ ከጽናትና ከሚያንገበግብ ፍላጎት ጋር ሲቀላቀሉ ኃያል ነገሮች ናቸው፡፡
ከስላሳ ዓመታት በፊት፣ ኤድዊን ሲ. ባርነስ ሰዎች እንዴት አስበው ሃብታም መሆን እንደሚችሉ ተረድቶ ነበር፡፡ ይህም ግኝቱ በአንድ ጊዜ የመጣ ሳይሆን፣ ከሚያንገበግብ ፍላጎት ተነስቶ ጥቂት በጥቂት የታላቁ ኤድስን የቢዝነስ አጋር ለመሆን ያበቃው ነበር፡፡
ከባርነስ ፍላጎት ዋና መገለጫዎች አንዱ እርግጠኛ መሆን ነበር፡፡ ያ እርግጠኝነት ለኤዲሰን መቀጠር ሳይሆን ከኤዲሰን ጋር የመስራት ፍላጎቱን …
❤3
26 Aug 2026, 03:04 UTC839 views10 reactionsread 28 August 2026 Video
"ጊዜ የለኝም"፣ "ገንዘብ የለኝም"፣ "ሁኔታዎች አልተመቹም"...
እነዚህ ምክንያቶች ናቸው ወይስ ለፍርሃትህ የሰጠሃቸው ሰበቦች?
እውነታውን እንነጋገር፦ ማንም ሰው ሁኔታዎች 100% ተመቻችተውለት ስኬታማ አልሆነም።
ስኬታማ ሰዎች ሁኔታዎች እስኪመቹ አልጠበቁም። ባላቸው ትንሽ ነገር ጀመሩ፣ ሁኔታዎችን እንዲመቹ አደረጉ።
ሰበብ በሰጠህ ቁጥር እድገትህን ወደ ኋላ እየገፋኸው ነው።
ዛሬ ለራስህ የሰጠኸውን ትልቅ ሰበብ ሰብረህ ለመውጣት ወስን፦
• ጊዜ ከሌለህ — አጠቃቀምህን አስተካክል
• እውቀት ካነሰህ — ተማር
• ዕድል ካጣህ — ራስህ ፍጠር
በThe Secret የምንገነባው ማህበረሰብ በሰበብ የሚመራ ሳይሆን ውጤት የሚያመጡ ሰዎችን ነው።
👉 ሰበብ ማቅረብ …
❤8👍1🔥1
25 Aug 2026, 03:00 UTC930 views17 reactionsread 28 August 2026 Video
ለምን ገንዘብ ብቻ ሰውን ሀብታም አያደርገውም?
ብዙ ሰዎች "ብዙ ገንዘብ ባገኝ ሀብታም እሆናለሁ" ብለው ያስባሉ። ነገር ግን
ገንዘብ በራሱ ማንንም ሀብታም አያደርግም!
ሎተሪ የወጣቸውን ወይም በድንገት ትልቅ ገንዘብ ያገኙ ሰዎችን ተመልከት ከጥቂት ዓመታት በኋላ አብዛኞቹ ከተነሱበት ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ይወድቃሉ።
ምክንያቱ፦
Money Mindset (የገንዘብ አስተሳሰብ) ስለሌላቸው ነው።
ገንዘብ ማጉያ (Amplifier) ብቻ ነው።
የአስተሳሰብህ ድሃ ከሆንክ ብዙ ገንዘብ ሲመጣልህ ትልቅ ድሃ ያደርግሃል።
ሀብታም መሆን የሚጀምረው በእጅህ ባለው ገንዘብ ሳይሆን በጭንቅላትህ ውስጥ ባለው የገንዘብ እውቀት ነው።
👉 በአንተ አስተሳሰብ እውነተኛ ሀብት ምንድነው?
የእ…
❤8👍8🔥1
24 Aug 2026, 03:02 UTC≈1,050 views16 reactionsread 28 August 2026 Video
ጽናትና የወደፊት ስኬት
🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂
የስኬት ምስጢር ሰዎች በማያዩህ ጊዜ በየቀኑ በምታደርገው ጥረት ውስጥ ነው ያለው!
✅ዛሬ የምታፈሰው ላብ፣ የምታነበው መጽሐፍ፣ የምታደርገው ጥረት ወዲያውኑ ውጤቱ ላይታይ ይችላል። ነገር ግን አእምሮህ እና አቅምህ እየገነባህ ነው።
ያልተቋረጠ ጥረት የሚያደርግ ሰው በሂደት የማይበገር ስብዕና ይፈጥራል።
በቻናላችን ማህበረሰብ ውስጥ የምንፈልገው ለ3 ቀን ጮሆ የሚጠፋ ሳይሆን፣ ግቡ ላይ እስኪደርስ በየቀኑ የታመነ እርምጃ የሚወስድ ሰውን ነው።
👉 በቋሚነት ከእኛ ጋር እየተማርክ እና አዳዲስ የገቢ እድሎችን እየፈጠርክ አብረኸን ለማደግ ዝግጁ ከሆንክ "START" ብለህ በDM አውራኝ! @Ela216 📩
የእና…
❤9👏5😍1🙏1
23 Aug 2026, 03:04 UTC≈1,380 views13 reactionsread 28 August 2026 Video
በየቀኑ 1% ማሻሻል በአንድ ዓመት ውስጥ ማንነትህን 37 እጥፍ ያሳድገዋል!
✅የ"Compound Effect" ህግ እንደሚናገረው በየቀኑ የምናደርጋቸው አነስተኛ የምንላቸው ውሳኔዎች ከጊዜ በኋላ ግዙፍ ለውጥ ያመጣሉ።
ያልተቋረጠ ጥረት ለማድረግ 3 ቀላል ስትራቴጂዎች፦
🔹 1. ከዓላማህ ይልቅ በስርዓት (System) ላይ አተኩር:
"10 ኪሎ እቀንሳለሁ" ከማለት ይልቅ "በየቀኑ 20 ደቂቃ እራመዳለሁ" የሚለውን ስርዓት ገንባ።
🔹 2. 2-Day Rule ን ተጠቀም:
አንድን ጥሩ ልማድ ከ2 ቀን በላይ እንዲቋረጥ አታድርግ።
🔹 3. ትንንሽ ድሎችን መዝግብ:
በቀን ያከናወናቸውን ሥራዎች ማየት ለአእምሮህ ተጨማሪ ኃይል ይሰጣል።
👉 ይህንን ጠቃሚ እውቀት ጀምረው ለማያቆሙ…
❤11👍2
22 Aug 2026, 03:02 UTC≈1,410 views15 reactionsread 28 August 2026 Video
Comfort Zone ውስጥ ምን ታጣለህ?
Comfort Zone (የምቾት ቀጠና) በጣም አስተማማኝ እና ደስ የሚል ቦታ ይመስላል: ግን እዚያ ቦታ ላይ ምንም ነገር አይበቅልም!
ብዙ ሰዎች በሕይወታቸው ትልቅ ለውጥ ይፈልጋሉ። ነገር ግን የሚኖሩበትን የተለመደ እና የተመቸ ሁኔታ ለመልቀቅ አይደፍሩም።
የተመቸህ ቦታ ውስጥ እስከቆየህ ድረስ፦
• አዲስ አቅምህን አታውቀውም
• አዳዲስ ዕድሎችን አታይም
• በየቀኑ አሮጌውን ውጤት ብቻ እየደጋገምክ ትኖራለህ
ትልቅ ስኬት የሚጀምረው የተመቸህን ሁኔታ ትተህ ባልተለመደው እና በሚያሰጋው መስክ ውስጥ ለመግባት ስትደፍር ብቻ ነው።
👉 አንተስ Comfort Zoneህ ውስጥ ነው ያለኸው ወይስ ለመውጣት እየታገልክ ነው?
የእና…
❤13🔥2
21 Aug 2026, 03:01 UTC≈1,360 views7 reactionsread 28 August 2026 Video
“እኔ እችላለሁ” ማለት ብቻ በቂ ነው?
"እችላለሁ" ማለት የመጀመሪያው እርምጃ ነው። ግን ያለ ትክክለኛ ስትራቴጂ እና ስራ ምኞት ብቻ ሆኖ ይቀራል።
✅በየቀኑ መስታወት ፊት ቆመህ "እኔ ስኬታማ ነኝ" ብትል ነገር ግን የሚቀይር እርምጃ ካልወሰድክ ምንም ነገር አይቀየርም።
✅ማመን በራሱ በቂ አይደለም።
🌟ማመን ማለት፦
• አዲስ እውቀት ለመማር መዘጋጀት ነው
• ዋጋ ለመክፈል መወሰን ነው
• ከተሻሉ እና አቅም ካላቸው ሰዎች ጋር መተባበር ነው
በእውነት ሕይወትህን ለመቀየር እና ትልቅ የገቢ ምንጭ ለመገንባት ቁርጠኛ ነህ?
👉 በአሁኑ ሰዓት ሕይወትህን ወደ አዲስ ደረጃ ለማሸጋገር ትልቁ የሚያስፈልግህ ነገር ምንድነው?
✅ትክክለኛ መሪ/Guide
✅አዲስ የቢዝነስ እድ…
❤7
20 Aug 2026, 03:01 UTC≈1,660 views15 reactionsread 28 August 2026 Video
አእምሮህ አንተ የምትነግረውን እውነት ነው ብሎ ይቀበላል። አዎንታዊም ይሁን አሉታዊ!
✅የስነ-ልቦና ጥናቶች እንደሚያሳዩት አእምሮአችን በእውነተኛ ልምድ እና በምናብ በተሳለ እምነት መካከል ያለውን ልዩነት መለየት አይችልም።
✅Self-Imageህን ለመቀየር 3 ሳይንሳዊ መንገዶች፦
🧠 1. Internal Dialogue ን አስተካክል:
ለራስህ የምትናገረውን ቃል መርጥ። "አልችልም" የሚለውን "እንዴት ማወቅ/መቻል እችላለሁ?" በሚለው ተካው።
🧠 2. Visualization (በአእምሮህ ሳል):
የምትፈልገውን የስኬት ደረጃ በየቀኑ በምናብህ ደጋግመህ ተመልከተው።
🧠 3. Small Wins (ትንንሽ ድሎችን አከብር)
:
በቀን የምታከናውናቸውን ትንንሽ ግቦች በማሳካት በ…
❤8🔥4😍2🙏1
19 Aug 2026, 03:02 UTC≈1,590 views17 reactionsread 28 August 2026 Video
የዛሬ 5 ዓመት የት እንደምትሆን ማወቅ ትፈልጋለህ?
ዛሬ የሚያልፍበትን አውታር ተመልከት።
የምንመኘው ሕይወት እና የምንኖረው ሕይወት መካከል ያለው ልዩነት በየቀኑ የምንወስደው እርምጃ ነው።
ታላላቅ ሰዎች በአንድ ጀምበር የተፈጠሩ አይደሉም። በየቀኑ ማንም ሳያያቸው በሚከፍሉት ዋጋ፣ በየቀኑ በሚያሳዩት ጥረት እና ዲሲፕሊን የተገነቡ ናቸው።
ዛሬ ልብስህን ከመቀየርህ በፊት እነዚህን 3 ጥያቄዎች ለራስህ ጠይቅ፦
✅ዛሬ ያደረግኩት ነገር ወደ ህልሜ ያቀርበኛል?
✅ዛሬ የተጠቀምኩበት ጊዜ ለወደፊት ሕይወቴ ዋጋ አለው?
✅በቀደመው ስህተቴ ተምሬአለሁ ወይስ እያደገምኩት ነው?
የ100K community አባላት በየቀኑ ራሳቸውን የሚገመግሙ እና የሚያድጉ ሰዎች ናቸው።
👉 …
❤11👍5🔥1
Showing the 12 most recent of 47 posts we hold for @the_secret_power. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.