28 Aug 2026, 08:04 UTC321 viewsread 28 August 2026 አላየንም አልሰማንም አልተነገረንም እንዳትሉ!
የ5 ቀን ልባም Rapport Training
የቴሌግራም Group ውስጥ
ጕደኞቻችሁን
Add member በማድረግ ብቻ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ!
ሽልማቶች: በዚህ ግሩፕ በንቃት በመሳተፍ የሚገኙ
🥇አንደኛ ሽልማት፡ እስከ 45 ሺ ብር የሚያወጣ የ2:30 ሰአት የብቻ ስልጠና (one to one coaching) ከባለሞያ ጋር በነጻ ያገኛሉ (አንድ ሰው እስከ 5 ሽልማቶች ማሸነፍ ይችላል)
🥈ሁለተኛ ሽልማት፡ 12ሺ ብር የሚያወጣ የ60 ሰአት የኦንላይን ዙም ሴሚናር በነጻ ያገኛሉ (1 ሽልማት)
🥉ሶስተኛ ሽልማት፡ ሳምንታዊ 3,000 ብር የሚያውጣ የ5 ቀን ሴሚናር ሽልማት (በየሳምንቱ 1 ሽልማት)
🏅አራተኛ ሽል…
Signed ልባም ሕይወት (Smart Life)
27 Aug 2026, 11:06 UTC525 views3 reactionsread 28 August 2026 የልጅዎን አእምሮ መረዳት እና በሚጠቅም መልኩ መቅረፅ ይፈልጋሉ?
ልጅዎ አይሰማዎትም?
ግትርነት፣ ድብርት ወይንም ስሜቱን አለመናገር ተቸግረዋል?
ብዙ ጊዜ ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር የሚነጋገሩት በትእዛዝ እና በቁጣ ነው፤ ነገር ግን የልጆችን ድብቅ አእምሮ (Subconscious Mind) የሚከፍት ሌላ ሚስጥራዊ ቁልፍ አለ! ቁልፉም
🔑 ራፖር (Rapport) ለወላጆች — የልጅዎን የሰውነት ቋንቋ፣ የአስተሳሰብ መንገድ እና ስሜታዊ ፍላጎት በጥልቀት በመረዳት፣ ያለ ጩኸትና ፍጥጫ ሙሉ እምነትና ፍቅር የምትገነቡበት ነው!
💡 በዚህ ልዩ የ5 ቀን የቴሌግራም ሴሚናር ወላጆች የሚያተርፉት፡
* Child Mental Representation System: ልጅዎ ዓለምን…
❤3
Signed ልባም ሕይወት (Smart Life)
26 Aug 2026, 12:18 UTC607 views6 reactionsread 28 August 2026 🚨 ብዙ ጊዜ በምንፈልገው ደረጃ ሰዎች አይረዱንም?
በስራ፣ በንግድ ወይንም በጓደኝነት ውስጥ የምንፈልገውን ተፅዕኖ ማሳደር አቅቶን ያውቃል?
ምክንያቱ ቀላል ነው፡ አብዛኛው ሰው ከሰዎች ጋር የሚነጋገረው በአንደበቱ ብቻ ነው። በጥበበኞች ዘንድ ግን የሰዎችን ድብቅ አእምሮ (Subconscious Mind) የመክፈቻ ቁልፍ አለ!
ይህ ቁልፍ
🔑 ራፖር (Rapport) — የሰዎችን የሰውነት ቋንቋ፣ የአስተሳሰብ መንገድ እና ውስጣዊ አንቀሳቃሽ ኃይል በመረዳት በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ ሙሉ እምነትና ተፅዕኖ የመፍጠር ጥበብ ነው!
💡 በዚህ ልዩ የ5 ቀን የቴሌግራም ሴሚናር የምታገኙት በጥቂቱ፡
* Mental Representation System: የራስዎንና የሌሎችን የግን…
❤6
Signed ልባም ሕይወት (Smart Life)
25 Aug 2026, 12:49 UTC657 viewsread 28 August 2026 ከዕረፍት ጋር መቆያ https://youtube.com/live/y2w2tjzNXlg?feature=share
25 Aug 2026, 08:34 UTC664 views5 reactionsread 28 August 2026 Photo
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ !
እንኳን ለነብዩ መሃመድ የልደት በዓል
(መውሊድ) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፣
በዓሉ የመተሳሰብ ፣ የፍቅር እና የደስታ
እንዲሆን መልካም ምኞቴን እገልጻለሁ።
ልባም ቀን 🙏
❤5
Signed ልባም ሕይወት (Smart Life)
24 Aug 2026, 16:44 UTC778 views2 reactionsread 28 August 2026 ይህን 3,000 ብር ይከፈልበት የነበረውን የራፖር (ሌሎችን የመረዳትና ጥልቅ ግንኙነት የመፍጠር) ሴሚናር ወደ 300 ብር አውርዶ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ ቻሌንጁን ይቀላቀሉ!
ለጓደኞችዎ መረጃውን ሼር በማድረግ ብዙዎች ወደዚህ ቴሌግራም እንዲቀላቅሉ ያድርጉ!https://t.me/+rSrDGNFyHHJmMTFk
ከሰዎች ጋር የመግባት ጥበብ (Rapport)!
በየቀኑ የምናደርጋቸው ግንኙነቶች ውጤታማ ስላልሆኑ ብቻ ስንት መልካም እድሎች፣ ወዳጅነቶችን እንዲሁም ስራዎችን ተበላሽተውብናል።
አንድ የሽያጭ ባለሙያ ምርቱን በጣም የሚወደድ ቢሆንም ሰዎችን ማሳመን ካልቻለ ሽያጩ ይወርዳል። ችግሩ የምርቱ ጥራት ሳይሆን፤ ከሰዎች ውስጣዊ አንቀሳቃሽ ኃይል (Drivers) እና…
❤2
Signed ልባም ሕይወት (Smart Life)
24 Aug 2026, 07:42 UTC743 viewsread 28 August 2026 🔑 ከሰዎች ጋር የመግባት ጥበብ (Rapport)!
በየቀኑ የምናደርጋቸው ግንኙነቶች ውጤታማ ስላልሆኑ ብቻ ስንት መልካም እድሎችን፣ ስንት ጕደኝነቶች እና ስንት ንግዶችን አጥተናል?
አንድ የሽያጭ ባለሙያ ምርቱን በጣም የሚወደድ ቢሆንም ሰዎችን ማሳመን ባለመቻሉ ሽያጩ ወርዶ ነበር። ችግሩ የምርቱ ጥራት አልነበረም፤ ከሰዎች ውስጣዊ አንቀሳቃሽ ኃይል (Drivers) እና የግንዛቤ መንገድ (Mental Representation) ጋር መቃኘት አለመቻሉ ነበር። ይህንን የኮሙኒኬሽን ምስጢር ከተረዳ በኋላ ግን የሽያጭ መጠኑ በሶስት እጥፍ ጨመረ።
እርስዎስ?
ከሰዎች ጋር ወዲያውኑ የመተማመን ስሜት መፍጠር ይፈልጋሉ?
የሰዎችን ድብቅ አእምሮ (Subconscious) ቋንቋ…
Signed ልባም ሕይወት (Smart Life)
24 Aug 2026, 06:23 UTC758 views4 reactionsread 28 August 2026 Photo
ልዩ የአዲስ ዓመት
ስጦታ ለራስዎ ይስጡ!
የልባም ሕይወት የ60 ሰዓት የኦንላይን ዙም ሴሚናር ምዝገባ ጀምረናል!
በሳምንት አምስት ቀን
ከሰኞ እስከ አርብ
ከምሽቱ 2:30-5:30
ለአራት ተከታታይ ሳምንታት
በኦንላይን ዙም ይሰጣል!
ለበለጠ መረጃ
"Batch 30" ብለው በ https://t.me/libam_hiwot0974 ይፃፉልን
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ቦታ ያሲዙ
ልባም ቀን 🙏
የማህበራዊ ገጾችንን ይቀላቀሉ
https://www.youtube.com/@libamhiwot/
❤4
Signed ልባም ሕይወት (Smart Life)
21 Aug 2026, 13:00 UTC≈1,030 views8 reactionsread 28 August 2026 🎯 የሰዎችን አእምሮ የመረዳት እና የመግባባት ጥበብን ማወቅ ይፈልጋሉ?
በማንኛውም የእድሜ ክልል ለሚገኙ ነጋዴዎች፣ መሪዎች፣ የሽያጭ ባለሙያዎች፣ ተማሪዎች፣ ጓደኛሞች፣ ፍቅረኛሞች፣ ባለትዳሮች እና ሰራተኞች በ አጠቃላይ መልካም ተግባቦት መፍጠር፣ ሰዎችን ማሳመን፣ ሰዎች ላይ ተፅዕኖ መፍጠር አስፈላጊ እንደሆነ ለሚያምን ሁሉ የተዘጋጀ ልዩ የሴሚናር ጥሪ!
የራስዎንና የሌሎች ሰዎችን የግንዛቤ መንገድ በጥልቀት በመረዳት ህይወትዎን እና ግንኙነትዎን በከፍተኛ ደረጃ ያሻሽሉ!
ይህ ሴሚናር የተለመደ አይነት ቲዮሪ አይደለም፤ ራስዎን በጥልቅ መረዳት፣ የሌሎች ሰዎችን ስሜት መተርጎም እና ጠንካራ ግንኙነቶችን መገንባት የሚማሩበት ልዩ የተግባር ሴሚናር ነው::
ይህ…
❤5👍3
Live stream finished (57 minutes)
21 Aug 2026, 12:43 UTC949 viewsread 28 August 2026 https://libamhiwot.github.io/nlp-rapport-seminar/
Signed ልባም ሕይወት (Smart Life)
21 Aug 2026, 12:01 UTC≈1,000 views3 reactionsread 28 August 2026 ገባ ገባ እያልን 🏃♂️🏃♂️🏃♂️ ተጀምሯል
ወዴት ነው እሩጫው ?
ወደ ልባም ህይወት 🤷♀️🤷♀️🤷♀️
ዝግጁ ናችሁ ??🙏🙏🙏🙏
❤3
Signed ልባም ሕይወት (Smart Life)
Showing the 12 most recent of 66 posts we hold for @libamhiwot. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.