☘እንዴት አረፈዳችሁ🍀 📍#ስለ ቤተክርስቲያን ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤታችን ወልድ ዋሕድ 💚💛❤️ #ዛሬ_አርብ #ከ12:00 - 1:30 💚💛❤️ ልዩ የጸሎት መርሃግብር አዘጋጅታለች ⛪️ ኑ ሁላችንም አንድ ላይ ስለቤተክርስቲያን አባታችን ሆይ እንበለው🙏🙏🙏 መቼ ❓🤔 🪧 #ዛሬ_አርብ_ ስንት ሰዓት ❓🤔 🪧 #12:00 የት❓🤔 🪧 #ወልድ_ዋሕድ_ሰ/ት/ት ቤት ✝ #አንድ_ሲኖዶስ ✝ #አንድ_መንበር ✝ #አንድ_ፓትርያርክ #ወልድ_ዋሕድ @Weldwahid

Channel
ወልድ ዋሕድ የአብነት ትምህርት
@weldwahidabinet
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
179subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001595806193 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @weldwahidabinet |
| Created | 27 August 2021 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 9 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 9 September 2026 |
| On Telegram | t.me/weldwahidabinet |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Sept 2026, 18:21 | 179 | -2 |
| 31 Aug 2026, 11:03 | 181 | +3 |
| 23 Aug 2026, 23:33 | 178 | -2 |
| 16 Aug 2026, 08:09 | 180 | +1 |
| 8 Aug 2026, 13:16 | 179 | no change |
| 7 Aug 2026, 06:46 | 179 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 27 August 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 10 February 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 8s
- Average length
- 8s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
ይሄ ከታች የምትመለከቱት Link የወልድ ዋሕድ የቤተ መጻሕፍት ቻናል ነው ሁላችሁም ተቀላቀሉት ድንቅ ድንቅ መጻሕፍትን በpdf ያገኛሉ ተቀላቀሉት 👇🙏👇🙏👇🙏👇🙏👇🙏 ይህን ይጫኑት 👉https://t.me/Abaiyesuslib ☝️🙏👆🙏👆🙏👆🙏👆🙏👆 ተቀላቀሉት #share #እናጋራ #share #እናጋራ
File, posted without a caption
👏👏👏እነሆ 1⃣ ዓመት 👏👏👏 ✨✨የረቡዕ ጉባኤ አንድ ዓመት ሞላው✨✨ 😱 🌸" ቃልህ ተገኝቶአል እኔም በልቼዋለሁ፤ አቤቱ፥ የሠራዊት አምላክ ሆይ፥ በስምህ ተጠርቻለሁና ቃልህ ሐሤትና የልብ ደስታ ሆነኝ። "🌸 🌸(ትንቢተ ኤርምያስ 15:16)🌸 ዓመታዊ በዓሉን በማስመልከት ጥቅምት 24 ረቡዕ ከ11:30 ጀምሮ 📍ቃለ እግዚአብሔር በታላላቅ መምህራን 📍የዝማሬ መርሃ ግብር በምንወዳቸው ዘማርያን 📍 ድንቅ የኪነ ጥበብ መርሃ ግብር 📍እንዲሁም ሌሎችም ድንቅ መርሃግብራት እጥር ምጥን ባለ መልኩ ተዘጋጅተው እርሶን ይጠብቃሉ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ስለዚህ🙌 ✝ጥቅምት 24 11:30 🕦 ላይ በወልድ ዋሕድ ሰንበት ትምሀርት ቤት አዳራሽ ከሚወዱት አንድም ሁለትም ሦስትም....…
⛪️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!⛪️ ከትምህርት ❺ የቀጠለ👆 ፯) ጸብኀ ➳ ወጥ ሠራ ◦ጸብኅ ➳ወጥ ◦መጽብኅ➳የወጥ ዕቃ፣ድስት #ጸብሐ (ጠብቆ ሲነበብ)➳ግብር ገበረ ◦ጸባሒ ➳የሚገብር፥ገባሪ ◦መጸብሕ➳የሚያስገብር፥አስገባሪ ◦ምጽባሕ➳መገበሪያ፥ማስገበሪያ #ጸብሐ(ላልቶ ሲነበብ)➳ነጋ፥ጠባ ◦ጽባሕ➳ንጋት፥ጥባት ◦ውስተ ጽባሕ ነጽሩ ▪▪▪▪▪ ፰) ዋሐደ እና ውኅደ #ዋሐደ ➺ አንድ ኾነ፣ተባበረ ◦ዋሕድ➛አንድ የኾነ ◦ውሕደት ➺አንድነት፣መተባበር ◦ተዋሕዶ➺አንድ መኾን፣አንድነት፥ መዋሐድ ◦ዋሕድ ለአቡሁ #ውኅደ ➺ጎደለ፣አነሰ፣ቀነሰ ◦ውኅደት➺መጉደል ፣ማነስ ▪▪▪▪▪ ፱) ሰረየ ➳ፈታ፣ለቀቀ፣አነጻ(ከኀጢአት)፣ተወ ◦አስተሰ…
☘🍀☘🍀☘🍀☘🍀🍀☘🍀☘🍀🍀 #የነገ የቤተክርስቲያን ተረካቢዎች በወልድ ዋሕድ ❤️👏👏 ❤️❤️የአብነት ተማሪዎቻችን በትምህርት ላይ ❤️❤️ @weldwahid
⛪️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ⛪️ 🌾 አንድን ቃል በትክክለኛው ፊደል መጻፍ እንዴት እንችላለን? ➳መልስ ፩) የቃሉን ሥርወ ግስ (መነሻ ግስ) ማወቅ ግስ ምንድን ነው? ግስ የቃል ክፍል ሲኾን የራሱ የኾነ መለያ ባሕርያት ያሉት ቢኾንም ዋናው መለያው በግእዝ ፊደል መጨረሱ እና እሱ በሚለው መራሒ መቀመጡ ነው። ( ምዕራፍ ሦስት ላይ በዝርዝር እንማረዋለን። ) በመኾኑም ከግሱ የሚገኙ ማናቸውም ስሞች፣ ቅጽሎች የሚጻፉት ዋናው ግስ በተጻፈበት ነው። ለምሳሌ ▪ #ቀደሰ ግስ ሲኾን ትርጕሙ #አመሰገነ ማለት ነው።በመኾኑም ቅዳሴ፣ ቅዱስ፣ ቅድስት፣ መቅደስ፣ ቀዳሲ የሚሉት ቃላት ግሱን መስለው በመነሻ ግሱ መሠረት ይጻፋሉ እንጂ ቅዳ…
በዓለ 'ሲመት' ወይስ በዓለ 'ሢመት'? ሢመት #➳ ሤመ፣ሠመየ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ሰየመ፣ ሾመ ማለት ሲሆን 'ሲመት' ማለት ደግሞ ድመት ማለት ነው። ቤተ - ክርስቲያን ለቅዱሳን ፓትርያርኮቿ የምትጠቀምበትን 'በዓለ ሢመት' (የሹመት በዓል) የሚለውን ቃል ወስደው ለሌላ የሰጡ ሰዎችን ታዝበናል። ስለዚኽ ፥ 'በዓለ ሲመት' እያሉ ሲጽፉ 'የድመት በዓል' ማለት ነው😁😁😁
⛪️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ⛪️ የመልመጃ ፩ ማብራሪያ ፩. ዓመት ሲጻፍ በ ዐ ይጻፋል፡፡ ዓመት#➳ዘመን አዲስ ዓመት ➳ አዲስ ዘመን አመት #➳ባርያ ፣ገብር፣ አገልጋይ፣ሎሌ አመተ ሥላሴ ➳የሥላሴ አገልጋይ ፪. #አደመ➳ አማረ፥ተዋበ አዳም ➳የሚያምር፣ደስ የሚያሰኝ ፣ውብ ፣ መልከ መልካም ማለት ነው። ዐደመ➳ሤራ አዘጋጀ ዐድማ➳ሤራ፥ተንኮል፥ወጥመድ ዐደመ ➳ጊዜ ቀጠረ፣ ቀን ወሰነ(ሌላ ትርጕሙ) ተዐዳሚ➳ታዳሚ (ለሰርግ፣ ለጉባኤ፣ለስብሰባ) ዕድሜ ➳ ቀጠሮ፣ የተወሰነ ጊዜ፣ዘመን ፫. ሰላም በ "ሰ" ይጻፋል! #ሰላም ሰላም ለኩልክሙ ➳ ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ፬. #ሰረቀ➳የራሱ ያልሆነን ወሰደ …
⛪️⛪️⛪️መልስ መስጫ⛪️⛪️⛪️ #የተማሪው_ስም_________ #ስልክ ቁጥር___________ ፩.________ ፪.________ ፫.________ ፬.________ ፭.________ ፮.________ ፯.________ ፰.________ ፱.________ ፲.________ @mels_asteyayet ⛪️⛪️⛪️ ምልማድ፩⛪️⛪️⛪️
🇪🇹🇪🇹ምልማድ( መልመጃ )፩🇪🇹🇪🇹 ⛪️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !⛪️ ️#መልመጃ_፩ በቅድሚያ ባለፉት ጊዜያት ትምህርቶችን ለመልቀቅ ባለመቻላችን ይቅርታ እየጠየቅን ዛሬ የምንሰጣችሁ መልመጃ ከዚህ በፊት በፊደላቱ ዙሪያ ያላችሁን ዕውቀት ለመገምገም ያህል ብቻ ነው። ቀድመው ትክክለኛ መልስ ለሚመልሱ ሦስት ተሳታፊዎች 'የሜጋ ባይት' ሽልማት ተዘጋጅቷል። ስለዚህ መጽሐፍ ሳታዩ፣ሰውም ሳትጠይቁ ይኾናል ብላችሁ የምታስቡትን ወይንም ከዚህ በፊት በምታውቁት ብቻ ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ መልሳችሁን በ @mels_asteyayet እንድትልኩልኝ በአክብሮት እንጠይቃለን። @mels_asteyayet ለአብነት እና ግእዝኛ ተማሪዎች …
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @weldwahidabinet. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ወልድ ዋሕድ የአብነት ትምህርት” (@weldwahidabinet), 179 subscribers as measured 9 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/weldwahidabinet.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.