⏳ 2 ቀን ቀረው "ፍቁር ክርስቶስ ሆይ ከሕዋሳትህ እንደ አንዱ አድርገኝ ... እንደ እግርህ...እንደ እጅህ... ፍቅርህ ያዝለኛል አንተን መዘከር ያቃጥለኛል ሁል ጊዜ ስራን ለመስራት ያነቃቃኛል አቤቱ ፍቅርህ በልቦናዬ ፈጥኖ አደረ በሰውነቴ ተሰራጨ ሕዋሳቴን ፀጥ አደረጋቸው። አቤቱ ጌታዬ ሆይ ወዮልኝ። በፍቅርኽ መንደዴን የሚያበርድልኝ ማነው?... መወደድ ያለህ አቤቱ አንተን የሚወድኽ ንዑድ ነው እላለኁ። አንተን አይቶ የሚሰለች የለምና።" አረጋዊ መንፈሳዊ

Channel
አቡነ ኢየሱስ ሞዓ ቤተ መጻሕፍት
@Abaiyesuslib
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
184subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001470039562 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Abaiyesuslib |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 17 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 17 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Abaiyesuslib |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Sept 2026, 04:59 | 184 | -2 |
| 8 Sept 2026, 12:01 | 186 | -1 |
| 29 Aug 2026, 21:45 | 187 | +2 |
| 22 Aug 2026, 16:25 | 185 | -1 |
| 7 Aug 2026, 07:32 | 186 | no change |
| 7 Aug 2026, 06:50 | 186 | first reading |
Engagement
14 posts held, back to 2 February 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 14 posts for this entry, the most recent from 14 May 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
⏳3ቀናት ብቻ ቀሩን ‹‹አንደበቱን ከቧልት ከሐሜት ያየውንም ሚስጥርከመናገር የሚከለከል ሰው ልቦናውን ከኀልዮ ኃጥያትያርቀዋል።›› /አረጋዊ መንፈሳዊ/
"ወዳጄ ሆይ ! በሙሉ ልብህ ቅዱሳት መጻሕፍትን ለማንበብ ትጋ፡፡ ሕፃን ከእናቱ ጡት የተነሣ እንዲፋፋ እንዲሁ ነፍስህ ከቃሉ ወተት ጠጥታ ትፋፋ ዘንድ ቅዱሳት መጻሕፍትን ዘወትር በማንበብ ትጋ፡፡ከእነርሱ የመልካም ሥነ ምግባርን ዋጋ ትረዳለህ ፤ ለነፍስህም ደስታና ሐሴት ትሰጣታለህ፡፡" [ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ]
✨✨✨✨1 ቀን ቀረው✨✨✨✨✨✨ 📖ልዩ የመጽሐፍ ዳሰሳ📖 📖 ሕማማት 📖 ስብሓት ለከ ኦ ዘተቀኖከ ኢየሱስ ጻድቅ ማእከለ ክልዔ ፈያት፤እንዘ ኢትከውን አንተ ገባሬ እኪት፤ከመ ትሥዓር ቀኖተ ሞት ስብሓት ለከ። አቤቱ አንተ በደል ያልተገኘብኽ ንጹሐ ባሕርይ ኾነኽ ሳለ የሞትን ሥልጣን ትሽር ዘንድ መውጊያውንም ትሰብር ዘንድ በኹለት ወንበዴዎች መካከል ተቸንክረኽ የተሰቀልኽ ጻድቅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ምስጋና ይገባኻል። ✨መልክዐ ሕማማት ✨ 🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁 🗓 መጋቢት 25 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:45 ጀምሮ መርሐግብራችንን ለመጀመር አስፈላጊውን ሁሉ አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው። በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ ጠሪ አክባሪያችሁ የወልድ ዋህድ…
✨✨✨✨2 ቀን ቀረው✨✨✨✨✨✨ 📖ልዩ የመጽሐፍ ዳሰሳ📖 📖 ሕማማት 📖 ስብሓት ለከ ኦ ዘተቀኖከ ኢየሱስ ጻድቅ ማእከለ ክልዔ ፈያት፤እንዘ ኢትከውን አንተ ገባሬ እኪት፤ከመ ትሥዓር ቀኖተ ሞት ስብሓት ለከ። አቤቱ አንተ በደል ያልተገኘብኽ ንጹሐ ባሕርይ ኾነኽ ሳለ የሞትን ሥልጣን ትሽር ዘንድ መውጊያውንም ትሰብር ዘንድ በኹለት ወንበዴዎች መካከል ተቸንክረኽ የተሰቀልኽ ጻድቅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ምስጋና ይገባኻል። ✨መልክዐ ሕማማት ✨ 🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁 🗓 መጋቢት 25 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:45 ጀምሮ መርሐግብራችንን ለመጀመር አስፈላጊውን ሁሉ አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው። በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ ጠሪ አክባሪያችሁ የወልድ ዋህድ…
✨✨✨✨3 ቀን ቀረው✨✨✨✨✨✨ 📖ልዩ የመጽሐፍ ዳሰሳ📖 📖 ሕማማት 📖 "ተፈጸመ ብከ እግዚኦ ቃለ ዳዊት ንጉሥ፤ ሶበ ተካፈሉ በዕፃ ወፋስ፤ ልብሰከ ልብሰ ሞገስ ስብሓት ለከ። አቤቱ መዓዛ መለኮት ያላት ባለ ሞገስ ቀሚስኽን በዕጣ ሲካፈሏት ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ ልብሶቼን ለራሳቸው ተካፈሉ፤ በቀሚሴም ላይ ዕጣ ተጣጣሉ ብሎ የተናገረው በአንተ ተፈጸመ። ጌታ ሆይ ለአንተ ምስጋና ይገባኻል። ✨መልክዐ ሕማማት ✨ 🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁 🗓 መጋቢት 25 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:45 ጀምሮ መርሐግብራችንን ለመጀመር አስፈላጊውን ሁሉ አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው። በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ ጠሪ አክባሪያችሁ የወልድ ዋህድ ሰንበት ትምህርት ቤት።
✨✨✨✨4 ቀን ቀረው✨✨✨✨✨✨ 📖ልዩ የመጽሐፍ ዳሰሳ📖 📖 ሕማማት 📖 "በታቦር ተራራ ብርሃነ መለኮትኽን ስትገልጥ ከበረዶ ይልቅ ነጭ ኾና የታየች ቀሚስኽን እና ጸዓዳ የኾነች የራስኽ ጥምጣም አውልቀው ከለሜዳ ያለበሱኽ እነሱ እንደዘበቱብኽ ሳይኾን አማናዊ የአይሁድ ንጉሥ ነኽና ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ምስጋና ይገባኻል።" ✨መልክዐ ሕማማት ✨ 🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁🌿🍁 🗓 መጋቢት 25 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:45 ጀምሮ መርሐግብራችንን ለመጀመር አስፈላጊውን ሁሉ አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው። በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ ጠሪ አክባሪያችሁ የወልድ ዋህድ ሰንበት ትምህርት ቤት። 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
⏳4ቀን ብቻ ቀሩን⏳ ✨✨አገልግሎት በአቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ✨✨ አንዳንዶቹ ሌሎቹን በማገልገል፤ ለእግዚአብሔር ያላቸውን ፍቅር ይገልፃሉ፡፡ አንድ ሰው ሌሎቹን በማገልገል የሰማይ መንግሥትን ያገለግላል፡፡ ይህ አገልግሎት ለእግዚአብሔር ሲባል የሚፈፀም አገልግሎት ነው፡፡ በርግጥ ለእግዚአብሔር ፍቅርሲባል ሌሎቹን በማገልገል እና እንደማህበራዊ አገልግሎት ወይም ግዴታ በመቁጠር ሌሎቹን በማገልገል መካከል ትልቅ ልዩነት አለ፡፡ ይህ አገልግሎት የዓለም ድርሻ ነው፡፡ ለእግዚአብሔር ሲባል የሚሠራው ያኛው ልዩ ስሜት በቅድስናና በንጽህና የተሞላ ነው:: አገልግሎቱም በጥልቅ ፍቅር እና ቅናት፣ በፈቃደኝነት፣ ከልብ እና በእርግጠኝነት የሚፈፀም ነው፡፡ ለደንብና ለሕግ ቦታ የለው…
⏳6 ቀን ቀረው "ነፍሴ የወደደችህ አንተ ንገረኝ፤ ወዴት ታሰማራለህ? በቅትርስ ጊዜ ወዴት ትመስጋለህ? ስለ ምንስ ከባልንጀሮችህ መንጎች በኋላ እቅበዘበዛለሁ?አንቺ በሴቶች ዘንድ የተዋብሽ ሆይ፥ ያላወቅሽ እንደ ሆነ የመንጎችን ፍለጋ ተከትለሽ ውጪ፥ የፍየል ግልገሎችሽንም በእረኞች ድንኳኖች አጠገብ አሰማሪ።" መኃ 1÷7-9
https://youtu.be/juUlxfPGp10?si=WNSctXCSOtwoSuNS
የ 2018 ዓ.ም 1ኛው ዙር የሰንበት ትምህርት ቤታችን አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ቤተ መጽሐፍት ያዘጋጀው የመጻሕፍት ጉባኤ በድምቀት ተካሔደ:: ጥር 29 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ : ወልድ ዋህድ ሚዲያ የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ወልድ ዋህድ ሰንበት ትምህርት ቤት ትምህርት ክፍል አገልግሎቶች ውስጥ አንዱ የሆነው በኢትዮጵያዊው ጻድቅ በአቡነ ኢየሱስ ሞዐ ስም የተሰየመው የአቡነ ኢየሱስ ሞዐ ቤተመጽሐፍት ያዘጋጀው የመጽሐፍ ዳሰሳ በምዕራፈ ጻድቃን ሰንበቴ አዳራሽ ተካሔደ። ጉባኤው በመርሐ ግብሩ መሪ በዲያቆን ሰለሞን ኢያሱ አማካኝነት ተጀምሯል። የጉባኤውን የመጀመሪያ ክፍል የያዘው የመጽሐፍ ዳሰሳ ዝግጅትን ማቅረብ ነበር። በዚህም መሠረት ዲ…
🌹ረቡዕ ጉባኤ 🌹
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @Abaiyesuslib. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አቡነ ኢየሱስ ሞዓ ቤተ መጻሕፍት” (@Abaiyesuslib), 184 subscribers as measured 17 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Abaiyesuslib.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.