18 Dec 2019, 14:26 UTC≈3,720 viewsread 29 September 2026 ድብርትና መዘዙ
🙈
በጀማል አህመድ
የጥርስ በሽታ፣ ጉንፋን፣ የሳንባ በሽታ የድብርት ተጠቂዎች ላይ በስፋት ይታያሉ
ድሮ ድሮ በስልጣኔ ያደጉና የበለፀጉ አገራት ችግር እንደሆነ ይታሰብ የነበረው Depression (ድብርት) ዛሬ ምን በልተን እናድር ይሆን የሚል ሃሳብ ሰቅዞ የያዛቸው ታዳጊ አገራትም አሳሳቢ ችግር ሆኗል፡፡ ችግሩ ከገጠር አካባቢዎች በባሰ መልኩ በከተማ ውስጥ በሚኖሩ ሰዎች ላይ ጐልቶ ይታያል፡፡ በዚህ ዙሪያ የተደረጉ በርካታ ጥናቶች እንደሚያመለክቱትም ስልጣኔና ቴክኖሎጂ የሰው ልጅ በድብርት ችግሮች ለመያዙ ዋነኛ ምክንያቶች እየሆኑ ነው፡፡ የሰው ልጅ ኑሮው ውስብስብ እየሆነ በሄደና በቴክኖሎጂ ባደገ ቁጥር ለውጥረትና ድብርት ችግሮች የመጋለጡ ሁኔታ …
Signed ዝምታም ያዎራል
9 Dec 2019, 14:44 UTC≈2,340 viewsread 29 September 2026 ሰው እርቅንና ይቅርታን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አምኖ ሊቀበለውና ሊተገብረው ይገባል፡፡
ሰው እርቅንና ይቅርታን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አምኖ ሊቀበለውና ሊተገብረው ይገባል፡፡ ምክንያቱም በምንም መመዘኛ እርቅና ይቅርታ ጥቅሙ ለራስ ነውና፡፡ እርቅና ይቅርታን የማይቀበልና የማይተገብር ሰው ሰላማዊ ኑሮን ገንዘቡ አያደርጋትም፡፡
ሰው መታረቅ ያለበት እርቅ የነፍስ መድኅን የአእምሮም ነፃነት ስለሆነ ነው። ጥላቻ ነፍዝን ያቆስላል። አእምሮን ያቆሽሻል። ሰው መታረቅ ያለበት እርቅ የሰላምና የመረጋጋት ምንጭ ስለሆነ ነው።
ሰው ይቅር መባባል ያለበት የትኛውንም የጥፋትና የበደል ዓይነት ነው። ለጥፋትና በደል ደረጃ አውጥተን ይህንን ይቅር እንበል… ይህኛው ግን ይቅር ሊሉት ይከ…
Signed Biniyamin Jemal
8 Dec 2019, 16:08 UTC≈1,800 viewsread 29 September 2026 ቀፋዊ ለውጦችን በማገናዘብ እየቀደመ የሚሔድ ማሕበረሰብ ግን ከለውጦች አትርፎ ራሱን ያተርፋል። ሌላው ቀርቶ የስነ መሬት ዜናዎች እንኳን እንደሚጠቁሙት፤ የአፍሪካ ግኡዙ መልክአ ምድር ምስራቃዊው ክፍል በታላቁ ስምጥ ሸለቆ ትክክል ቁልቁል እየተገመሰ ነው፤ ስለዚህ ሰብአውያን ብቻ ሳይሆኑ መሬት ራሷ እየተንቀሳቀሰች ነው ማለት ነው፤ ከአንድ ሰው እድሜ በኋላም አንድ ሕዝብ ተገምሶ በውቂያኖስ ማዶና ማዶ የሚሆንበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም። ባጭሩ ያው አይደለንም፤ እየተለወጥን ነው!! ራሳችንን መጠየቅ ያለብን ጥያቄ፤ “ተለዋዋጩ ማንነታችንና የማንነት ግንዛቤአችን የታረቁ ናቸው ወይ?” የሚለውን ነው። ማታ ወደ መኝታችን እየሔደ ያለው ማንነት፣ ጠዋት ከመኝታው ተነስቶ ከቤቱ …
Signed Biniyamin Jemal
8 Dec 2019, 16:08 UTC≈1,570 viewsread 29 September 2026 ማንነት እና ስክሳሩ
💪
ከልጅነት እስከ እውቀት ያለው ማንነታችን ፣ በንኡስ ማንነቶች ተደራርቦ የሚዳብርና በአብዛኛው በማሕበራዊ ስምምነቶች ላይ ተመስርቶ የተገነባ (Socially Constructed) ውስብስብ የእኛነታችን መገለጫ ነው። በመሆኑም ለተለያዩ ተራዛሚና አልላቀቅ ብለው ለሚጣቡ ማሕበራዊ ግጭቶች (Intractable Conflict) ያጋልጠናል። በአገር ዜግነት ውስጥ ያሉ ብሔር ብሔረሰብነት በዐመታት ውስጥ የመለዋወጥ ጠባይ ያላቸው ማንነቶች ናቸው። እነዚህ ማንነቶች እንደ ጾታና የቆዳ ቀለም ቋሚና የማይለወጡ አይደሉም፣ ስለዚህ በሚበልጠው የዜግነት ጥላ ላይ የሕልውና አደጋ የሚያስከትሉ ግጭቶች ሲፈጥሩ፣ በድርድር የሚገኝ ማንነትን ማዳበር፣ ለአገር ሰላም …
Signed Biniyamin Jemal
6 Dec 2019, 16:40 UTC≈1,340 viewsread 29 September 2026 ውቀው? ወይንስ የአለምን ማንነት ወደሚያንፀባርቀው? ሁለቱም ዘዴዎች እውነተኛው ትምህርት ላይሆኑ እንደሚችል የሚያስረዱ ኤክስፐርቶች አሉ። ሁለቱም ኤክስፐርቶች የጥርጣሬን መጠን የሚጨምሩና አዳዲስ አማራጭን የሚያመለክቱ ቢሆን እንኳን የሚያመለክቱት አማራጭ መሰረታዊውን ችግር (ትምህርት) የሚያስጨብጥ ካልሆነ ችግሩ አልተፈታም፡፡ የተጋረጠውም አደጋ አልሸሸም፡፡ ከጥርጣሬ ወደ ጥርጣሬ እየነጠሩ በዘመን መንፈስ ውስጥ ያለ መፍትሔ የመለጋትን አደጋ ሊያመጣ ይችላል፡፡
“አደጋ ሁሌ አለ፣ ጉድለት ሁሌ አለ” ይባላል። ጥያቄው፡- ጉድለቱን አደጋውን ለመፍታት የሚደረጉ ሙከራዎችን… ማለቂያ በሌለው አማራጭ በመሰንጠር ይሞላል ወይ? የሚል ነው፡፡
ሌላ ምሳሌ፡- “የሰው ልጅ መሰረ…
Signed Biniyamin Jemal
6 Dec 2019, 16:40 UTC≈1,260 viewsread 29 September 2026 ስሜታዊነት ጥርጣሬን ይፈለፍላል
🙌
ጀሞ
በእውቀት ያልታጀበች ህይወት አደጋ ላይ እንደምትወድቅ አምናለሁ፡፡ ይመስለኛል፤ ሁላችንም እናምናለን። አደጋው ህይወትን ማሸነፍ ካለመቻል ሊሆን ይችላል፡፡ ወይንም ደግሞ ለእያንዳንዳችን አይመጥንም ብለን የማንቀበለውን የዝቅተኛ ህልውና መከራን ገፊ ሆኖ የመኖርና መሞት እጣ ፈንታ…ሊሆን ይችላል የምንሰጋው አደጋ፡፡
ብቻ ግን አደጋ ሁሌ በሰው ልጅ ላይ የተጋረጠ እውነታ ስለመሆኑ የምናውቀው ነው፡፡ ይሄንን እውነታ እንግዲህ ለመቋቋም የምንሞክረው በምናዳብረው እውቀት አማካኝነት ነው፡፡ ልብ በሉ፤ ሃይማኖት (እምነት) እውቀት አይደለም ብዬ እየተከራከርኩ አለመሆኔን፡፡ ለዚህ አይነቱ ክርክር የሚያበቃ ልበ ሙሉነትም ሆነ እውቀት ገና…
Signed Biniyamin Jemal
22 Nov 2019, 16:49 UTC≈1,280 viewsread 29 September 2026 #ምንም ነገር ለዘላም አይቆይም፡፡ ችግሮችህ፣ የከበቡህ ሰዎች፣ ስራህ፣ ትዳርህ እና ግንኙነቶችህ ሁሉ ለጊዜዉ ነዉ፡፡ የሁሉም ነገር ፍፃሜ የሆነ ቀን ላይ ሲሆን ታየዋለህ፡፡ በህይወቴ ሁሉ አብረዉኝ ይኖራሉ ያልካቸዉ ነገሮች እንኳን ሳይቀሩ ሲፈረካከሹ ታያቸዋለህ።
#ለሁሉም ነገር ተራ አለዉ፡፡ ሰዉን ብትጠቅም ጊዜዉን ጠብቆ አምላክህ ይከፍልሃል፡፡ ብትጎዳም እንዲሁ። በሰፈርከዉ ማንነት ጊዜዉ ሲደርስ ትሰፈራለህ።
#ማንም ሰዉ ስላንተ አይጨነቅም፡፡ 20 ፐርሰንቱ ብቻ ስላንተ ሲጨነቁ (እነሱም የቅርብ ጓደኞችህና ቤተሰቦችህ መሆናቸዉን አትዘንጋ) 80 ፐርሰንቱ ግን ኑር አትኑር አንዳች ቅንጣት ስላንተ አያስቡም፡፡ ችግሮችህን ለነዚህ ለ 80 ፐርሰንት መናገር እራስ…
Signed i
20 Nov 2019, 13:52 UTC≈1,090 viewsread 29 September 2026 በዘዴ መጨነቅ
🤔
ጀሞ
ጭንቀት ጨርሶ አስፈላጊ ነገር እንዳልሆነ የምንገልፅባቸው ብዙ ዓይነት ዘይቤዎች አሉን፡፡ “ሺህ ዓመት አይኖር” እንላለን፤ ድመቷም “ያው በገሌ ነው” ብላለች አሉ፡፡ ምንም እንኳን ከልክ በላይ የሆነ ጭንቀት አጥፊ ቢሆንም በልኩ የሆነ ጭንቀት ግን አልሚ እንደሆነ የሳይኮሎጂ ባለሙያዎች ያምናሉ፡፡ ብዙ ጊዜ ብዙ ነገሮች አጥፊ የሚሆኑት ወሰናቸውን ሲያልፉ ይመስላል፡፡ ከዓመታት በፊት አንድ በግብፅ በረሀ ውስጥ ስለሚኖሩ ባህታዊያን አንድ መጽሐፍ እንዳነበብኩ አስታውሳለሁ፡፡ አንብቤ ከጨረስኩ በኋላ አሁንም ድረስ ውስጤ የቀረ የአንድ ትልቅ አባት አባባል አለ፡፡ “ከልክ በላይ የሆነ ነገር ሁሉ ከሰይጣን ነው” ይሰኛል፡፡ ልክ እንደዚሁ ሁሉ ከልክ …
Signed 123
18 Nov 2019, 13:26 UTC≈1,030 viewsread 29 September 2026 ሁሉም ሰው ጥሩ ነው
👍
👌
አንድ የእህል ወይም ማንኛውም አይነት ዘር ብዙ እምቅ ችሎታ ከአካባቢው ጋር መስተጋብር በመፍጠር አለው፡፡ አፈር ፤ ዝናብ እና ዘሪ (ተንከባከቢ) ለህልውናው አስፈላጊዎች ናቸው፡፡ ያለእነዚህ ግባቶች እራሱን ሆኖ ለብቻው ቆሞ መኖር አይችልም፡፡ በሌላ አነጋገር ሰው ዕውቀቱንና ችሎታውን ማዳበር የሚችለው በአጠገቡ ካለው ዓለም ጋር ህብረትና ትብብር ሲፈጥር ብቻ ነው፡፡ ምክንያቱም ሰው ደሴት አይደለም በአካል ከሰው ቢለይ እንኳ በአእምሮው ስለሰው ከማሰብ መታቀብ አይችልም፡፡ ከቤተሰብ ፤ ከጓደኛ እና ከእራሱ ልምድና ዕውቀት በመቅሰም ማንነቱን ያንጽበታል፡፡ ማንነት ግላዊ ጉዳይ ቢሆንም የማንነት መሠረቶች ከላይ የተጠቀሱት ማኅበራዊ ገመዶች …
Signed 123
17 Nov 2019, 15:04 UTC878 viewsread 29 September 2026 🙋🙌
👪
👍
👍
👌
በጀማል አህመድ
ስለእራሱ ጥሩ ነገር እየተነገረው ያደገ ልጅ ማድነቅን ይማራል
አግባብነት ያለው ማበረታቻ እያገኘ ያደግ ልጅ በእራስ መተማመንን ይማራል
መቻቻል በሰፈነበት ሁኔታ ያደገ ልጅ ትዕግስተኝነትን ይማራል
ልጅ ከአድሎ ነጻ በሆነ ሁኔታ በአግባቡ ካደገ ፍትህን ይማራል
ልጅ ዋስትናና ደህንነት በተመላበት ኑሮ ካደገ ሰውን ማመንን ይማራል
ልጅን በማንነቱ ተቀብለን በማቅረብ ካሳደግነው ምሉዕ ፍቅር ከአለም ይማራል
ጥላቻ በተመላበት አካባቢ ያደገ ልጅ ጠባጫሪነትን ይማራል
ልጅ በሃፍረት ካደገ የጥፋተኝነት መንፈስን ይማራል
…. እንዳለው ዶርቲ ሎው
በየትኛውም ስፍራ የሚኖር የሰው ልጅ ህጻንም ይሁን አዋቂ አድናቆትንና ሙገሳን ይወዳል…
Signed 123
2 Nov 2019, 12:42 UTC≈6,340 viewsread 29 September 2026 #እራስን ሆኖ መኖርን የመሰለ ምን አለ?
ራስን ሆኖ መኖር የአንድን ሰው እውነተኛ ወይም ውስጣዊ ማንነቱን አጉልቶ ከማሳየትም በላይ ከሌሎች ግለሰቦች ጋርም የፀና ወይም ዘላቅ ግንኙነት እንድኖር ያደርገዋል ።
በጣም በምያሳዝነዉ ሁኔታ ግን በዘመናችን አብዛኛው ሰው, በአንድ ወቅት ኤርክ ፍሮም "በዝህ ዘመን እንደ እውነተኛ ሰዉ ሳይሆን እንደ ፋብርካ ማሽን ህይወትን የምመራ ግለሰብ በዝቷል" እንዳለው እራሱን ከመሆን ይልቅ ያልሆነውን መስሎ ለመታየት ሌተ ቀን ይተጋል እራሱንና ማንነቱን በቅጡ ያልተረዳ መሆን የምፈልገውን እንጅ የሆነውን የማያውቅ ሰው ቁጥር ቀላል አይደለም አብዛኖቹ በቃላት መግባባት ሳይችሉ የቃላት ጋጋታ ያበዛሉ
#አውነተኛ ሳቃቸውን በአርትፍሻል ፈገ…
Signed ዝምታም ያዎራል
10 Oct 2019, 23:13 UTC≈1,000 viewsread 29 September 2026 በት ወቅት ስለሆነ ነው ። በሁለት ድክመቶች መካከል ያለ የህይወት ጥንካሬ ነው ። ወጣትነት ቤቱን ደግፎ እንደሚሸከም ምሰሶ ነው ። የእድሚያችን አብይ ንዑስ ክፍል ነው ። የህይወት ወሳኝ ምዕራፍ ነው ። ብዙ ነገሮች ይገለጡበታል ። እሳት ነው - ይለበልባል ። እውር ነው - መጪውን አሻግሮ ላለማየት የስሜት ግንብ ይዘረጋል ። ዛሬ በስሜት ስትነድ ነገ በፀፀት መንደድህን አሻግረህ እንዳትመለከት የሚያስችል የሽንገላ መነፅር የሚከመርበት የህይወት ክፍል ነው ። ይህን እሳት ማለዘብ ችለው ወቅቱን በመጠቀም በሚጓዙበት የህይወት ጎዳና ላይ መልካም ዘር የሚጥሉ ወጣቶች ፣ ነገ እርጅና ሲጫጫናቸው የዘሩት ዘር ፍሬ አፍርቶ ስንቅ ይሆናቸዋል ።
አንተ የዘመኑ ወጣት ሆይ !
…
Signed ዝምታም ያዎራል
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @sychologisttotelagram. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.