29 Jul 2022, 14:14 UTC≈1,400 viewsread 6 August 2026 ካነበብኩት
+ እኔ ግን እኔ አይደለሁም +
አውግስጢኖስ ፈጣሪ የለም ባይ እና በዝሙት የተበላሸ ሕይወት ይኖር የነበረ ሰው ነው:: በቅዱስ አምብሮስ ስብከት ከተመለሰ በኁዋላ ግን ይህ ሰው ፍጹም በንስሓ ተለውጦ በምንኩስና መንገድ ሔዶ እስከ ጵጵስና ደረሰ:: ይህንን የንስሓ ሕይወት መኖር ከጀመረ በኁዋላ ቀድሞ በአመንዝራነት ሕይወት ሲኖር ወዳጁ የነበረች አንዲት ሴት መንገድ ላይ ከሩቅ አይታ ተከትላ ጠራችው::
ወደ ቀድሞ ትዝታውና ኃጢአቱ መመለስ ያልፈለገው ይህ አባትም ጥሪዋን እንዳልሰማ ሆኖ በፍጥነት መሔድ ጀመረ::
ይህች ሴትም እየሳቀች :-
አውግስጢኖስ እኔ እኮ ነኝ! ብላ ጮኸች
እርሱም ወደ እርስዋ ዞሮ :- "እኔ ግን እኔ አይደለሁም" አላት::
ክርስትና የ…
Signed Menkir፩፱
26 Jul 2022, 10:00 UTC843 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @esate_yarade
🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵
አመ ፳ወ፪ ለሐምሌ ቅዱስ ዑራኤል ስርዓተ ማኅሌት
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
/ሥርዓተ ነግሥ/
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሉ አለም፤በአሐቲ ቃል
@esate_yarade
@esate_yarade
ነግስ፦
ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም
ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም
ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም
ሰላም ለነቢያት ወለሐዋር…
Signed Menkir፩፱
21 Jul 2022, 17:53 UTC590 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @esate_yarade
Watch "መንፈስን የሚያድስ ስብከት በሊቀ ሊቃውንት መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን" on YouTube
https://youtu.be/SyIHLZ9ItaA
Signed Menkir፩፱
21 Jul 2022, 15:38 UTC561 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @esate_yarade
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ስርአተ ዋዜማ ዘሐምሌ ቅዱስ ዑራኤል
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሃሌታ በ፩፦ ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ፤እንተ ሐዋርያት ይሴብሑኪ፤መላእክት ይትለአኩኪ፣ፃዒ እምሊባኖስ ስነ ሕይወት
አመላለስ፦
ፃዒ እምሊባኖስ ስነ ሕይወት/2/
ፃዒ እምሊባኖስ ስነ ሕይወት/4/
ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦
በ፭፦ ትጉሃን እለ ኢይነውሙ መላእክት በበስርአቶሙ ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
@esate_yarade
@esate_yarade
እግዚአብሔር ነግሰ፦
ዑራኤል መልአክ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ ወበእንተ ነፍሰ ኵልነ መልአኪየ ይቤሎ እመላእክት ሠምሮ መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ
@esate_yarade
@esate_yarade
ይትባረክ፦
ትጉሃን እለ ኢይነውሙ መላእክት በበስርአቶሙ…
Signed Menkir፩፱
18 Jul 2022, 21:28 UTC521 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @esate_yarade
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ሥርዓተ ማህሌት ዘ ሐምሌ ገብርኤል
🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂
#ስቡህ_ከተባለ_በኃላ
@esate_yarade
መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለአቁያጺክሙ እለ ተኀብአ እምዐይን: አናምያኒሁ ሥላሴ ለሜላተ ሰማይ ብርሃን: ልብሰ ሰማዕትና ይኲነኒ ምሕረትክሙ ክዳን: ላዕሌየ እስመ ኢሀሎ ልብሰ እስጢፋኖስ እብን: ወሥርጋዌሁ እሳት ለቂርቆስ ሕጻን፡፡
@esate_yarade
ዚቅ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ: አንቃዕዲዎ ሰማየ: ጸለየ ወይቤ ቅዱስ ቂርቆስ እጼውዓከ እግዚእየ: ዘኢትሠዓር ንጉሠ ነገሥት መዋዒ: እጼውዓከ እግዚእየ: ዘሰቀልኮ ለሰማይ ከመ ቀመር: እጼውዓከ እግዚእየ: ዘበሥላሴከ ዓመድካ ለምድር: እጼውዓከ እግዚእየ: ኢየሱስ ክርስቶስ ጸግወኒ ስእለትየ።
@esate_y…
Signed Menkir፩፱
16 Jul 2022, 19:33 UTC416 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @esate_yarade
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ስርአተ ዋዜማ ዘሀምሌ ቅዱስ ገብርኤል
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ዋዜማ በ1-
ሃሌ ሉያ እስመ ተለዓለ ዕበየ ስብሐቲከ መልዕልተ ሰማያት፤እምአፈ ደቂቅ ወሕጻናት አስተዳሎከ ስብሐት፤ ባረካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ኢይምፃአ ሞተ ላህም ወኢብድብድ በሰብእ፤ባረካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ ኢይኩን ሕፀተ ማይ ወኢአባረ አክል፤ባረካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ ቂርቆስ ሕፃን አንጌቤናይ፤ወልደ አንጌቤናይት
@esate_yarade
@esate_yarade
አመላለስ፦
ቂርቆስ ሕፃን አንጌቤናይ/2/
አንጌቤናይ ወልደ አንጌቤናይት/4/
@esate_yarade
@esate_yarade
ለእግዚአብሔር ምድር በምላህ፦
ሰአል ለነ ሕፃን ቅዱሱ ለ…
Signed Menkir፩፱
7 Jul 2022, 06:08 UTC466 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @esate_yarade
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ሥርዓተ ማኅሌት ዘሐምሌ ጴጥሮስ ወጳውሎስ
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
ሥርዓተ ነግሥ:-
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@esate_yarade
@esate_yarade
መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለቃልክሙ መታሬ እሳት ነዳዲ: ሥሉስ ቅዱስ ንዋያተ ዕፁብ ነጋዲ: አመ በንስሐ ተወልዱ እምጸጋክሙ ወላዲ: ተወፈየ መርኆ …
Signed Menkir፩፱
7 Jul 2022, 06:05 UTC358 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @esate_yarade
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
አመ 5 ለሐምሌ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ስርአተ ዋይዜማ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ዋዜማ በ6 ሃሌታ-
@esate_yarade
ጴጥሮስ ወጳውሎስ ወረዱ ወቦዑ፤ ሀገረ ፊልጶስ፤ ቦኡ ልድያ ወበህየ ረከቡ ብእሴ ፤ ዘስሙ ኤንያ ፤ በሰላሳ ወስምንተ ክረምተ ሐመ ፤ፈወስዎ ወአሕየውዎ፤ ማ፦ ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ
@esate_yarade
ምልጣን፦
በሰላሳ ወስምንተ ክረምተ ሐመ ፤ፈወስዎ ወአሕየውዎ፤ ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ፤ ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ
@esate_yarade
አመላለስ፦
ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ/2/
ሖረ ወገብአ ምስሌሆሙ/4/
@esate_yarade
@esate_yarade
ለእግዚአብሄር ምድር በምላህ፦
አዕማድ እሙንቱ የማኖሙ ወድሙር ኩሉ ንዋዮሙ አዕማድ እሙ…
Signed Menkir፩፱
1 Jul 2022, 03:59 UTC385 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @esate_yarade
መዝሙር ዘሰንበት
በ2 ሀሌታ-
ደምፀ እገሪሁ ለዝናም፤ ሶበ ይገስስ ዝናመ ይፀግቡ ርኁባን፤ ደምፀ እገሪሁ ለዝናም ሶበ ይዘንም ዝናም ይትፌሥሑ ነዳያን ፤ደምፀ እገሪሁ ለዝናም ወሠርዓ ሠንበተ ለሰብዐ ዕረፍተ፤ ማ፦ ደምፀ እገሪሁ ለዝናም፤ ደምፀ እገሪሁ ለዝናም
አመላለስ፦
ደምፀ እገሪሁ ለዝናም/2/
ደምፀ እገሪሁ ለዝናም/4/
https://t.me/esate_yarade
#ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ
Signed Menkir፩፱
30 Jun 2022, 15:21 UTC373 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @esate_yarade
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
አመ ሰላሳሁ ለሰኔ ዮሐንስ መጥምቅ ስርአተ ማህሌት
⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜
ሥርዓተ ነግሥ:-
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
መልክዐ ሥላሴ፦
ሰላም ለገብዋቲክሙ እለ ዕሩቃን እምልብሰ ወርቅ፤ ሥሉስ ቅዱስ ሥርግዋነ መፍርህ መብረቅ፤ መንገለ(ኀበ) ፍኖቱ ለቆርኔሌዎስ ጻድቅ፤ ይምርሐኒ ወንጌልክሙ እግዚአ…
Signed Menkir፩፱
29 Jun 2022, 17:35 UTC328 viewsread 6 August 2026 https://youtube.com/channel/UCr4NHrQmwTJbrZTh1CCARRQ
Signed Y፲tb፱rek
26 Jun 2022, 07:09 UTC363 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @esate_yarade
Watch "እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክስቲያን" on YouTube
https://youtu.be/sg38YOlsBnc
Signed Menkir፩፱
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @seleorthodox. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.