7 Feb 2026, 06:12 UTC230 views1 reactionsread 6 August 2026 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
መዝሙር ዘሰንበት
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወብዙኃን ኖሎት መጽኡ ወስዕኑ ከሢቶታ ለዕብን እምአፈ አዘቅት እስከ ይመጽእ ያዕቆብ ዘክቡት ውስተ ሐቌሁ ዘሀሎ ይሠጎ እምሰብእ ከሠተ ወአስተየ መርዔቶ ወከማሁመ መጽኡ ብዙኃን ነቢያት ወስዕኑ ከሢቶታ ለጥምቀት እስከ ይመጽእ ዓቢይ ኖላዊ እምሰማይ ከሠተ ወአጥመቀ ብዙኃነ አሕዛበ በውስቴታ መንክር ተአምሪሁ ለመድኃኒነ በከመ ወጽአት በትር እምሥርወ ዕሤይ በአምሳለ በትረ ያዕቆብ በዘይርዒ አባግዒሁ ይእቲኬ ማርያም ይእቲ ወበእንተ ዘይቤ ትወጽእ በትር ወየዓርግ ጽጌ ውእቱኬ ዋህድ ውእቱ ውእቱኬ ወልደ አምላክ ውእቱ።
❤1
1 Oct 2025, 11:37 UTC463 views1 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @fenote_loza_19Photo
በእህታችን Nardos Yohanes መልካም ፈቃድነት ትናንት በነበረው የ live stream የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ከ 200,000 ሺ ብር በላይ ማሰባሰብ ተችሏል ።
ዛሬም መስከረም 21, 2018 ዓ.ም ምሽት ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ የገቢ ማሰባሰቢያው የሚቀጥል ሲሆን የሁላችንም ንቁ ተሳትፎ በማድረግ የወንድማችንን ህይወት እንድንታደገው በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃችኋለን ።
👇
https://www.tiktok.com/@nardijon16?_t=ZM-90A2FYBELwO&_r=1
1000320044948 (CBE)
Ermiyas Bezabih
ፍኖተ ሎዛ ሰ/ት/ቤት
❤1
1 Oct 2025, 05:01 UTC376 viewsread 6 August 2026 Photo
ለወንድማችን እንድረስለት 🙏💥
1000320044948 (CBE)
Ermiyas Bezabih
29 Sept 2025, 12:22 UTC653 viewsread 6 August 2026 Photo
‹‹እናንተ የአባቴ ብሩካን ታምሜ ጎብኝታችሁኛልና በእኔ ካመኑ ከእነዚህ ከታናናሾች ወንድሞቼ ለአንዱ ያደረጋችሁትን ዅሉ ለእኔ አደረጋችሁት›› ማቴ. ፳፭፥፵
ወንድማችን ወጣት ኤርሚያስ በዛብህ የጅማ ፈለገ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሎዛ ሰንበት ት/ቤት ሰብሳቢ ባጋጠመው ድንገተኛ ሕመም Guillain-Barré Syndrome (GBS). ለተባለ የእጅና የእግር ነርቮች አለመነቃቃት ወይም ሥራ የማቆም በሽታ ተጋልጦ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ተኝቶ ሕክምና በመከታተል ላይ ይገኛል።
ወጣት ኤርሚያስ በዛብህ ከዚህ በሽታው ለማገገም የተጠየቀው የሕክምና መድኃኒት ዋጋ ከቤተሰቦቹ አቅም በላይ ስለሆነ የወንድማችንን ሕይወት ለማትረፍና በሽታው …
5 Aug 2025, 20:24 UTC820 views4 reactionsread 6 August 2026 እንደምን አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁ ውድ ኦርቶዶክስያውያን በሙሉ እዚህ ቻናል ላይ አድሚን ሆናችሁ መንፈሳዊ ነገር ማስተማር መልቀቅ ምፈልጉ ካላችሁ በውስጥ አናግሩኝ።
@Menkir_1124
@Menkir_1124
@Menkir_1124
❤2🥰2
25 Jul 2025, 16:25 UTC985 views7 reactionsread 6 August 2026 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ሥርዓተ ማህሌት ዘ ሐምሌ ገብርኤል
🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂
#ስቡህ_ከተባለ_በኃላ
መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለአቁያጺክሙ እለ ተኀብአ እምዐይን: አናምያኒሁ ሥላሴ ለሜላተ ሰማይ ብርሃን: ልብሰ ሰማዕትና ይኲነኒ ምሕረትክሙ ክዳን: ላዕሌየ እስመ ኢሀሎ ልብሰ እስጢፋኖስ እብን: ወሥርጋዌሁ እሳት ለቂርቆስ ሕጻን፡፡
ዚቅ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ: አንቃዕዲዎ ሰማየ: ጸለየ ወይቤ ቅዱስ ቂርቆስ እጼውዓከ እግዚእየ: ዘኢትሠዓር ንጉሠ ነገሥት መዋዒ: እጼውዓከ እግዚእየ: ዘሰቀልኮ ለሰማይ ከመ ቀመር: እጼውዓከ እግዚእየ: ዘበሥላሴከ ዓመድካ ለምድር: እጼውዓከ እግዚእየ: ኢየሱስ ክርስቶስ ጸግወኒ ስእለትየ።
ነግሥ
ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል: ወለ…
❤7
24 Feb 2025, 06:36 UTC≈2,070 views7 reactionsread 6 August 2026 Photo
እንኳን ለታላቁ የዐብይ ጾም በሰላም አደረሳቹ።
🥰4❤3
15 Feb 2025, 03:35 UTC≈3,610 views0 reactionsread 6 August 2026 VALENTINE'S DAY
ሼር በማድረግ ትውልዱን ከጥፋት እንታደግ❗
አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ቤዛ ሆኖ በፍቅሩ የገዛን እጃችንን ለጣኦት እንድንሰጥ አይደለም ብዙ ዋጋ የተከፈለብን እስከ ሞት እንከን በሌለው ፍቅሩ የወደደን መንግስቱን እንድንወርስ እንጂ እንድንጠፋ አይደለም።
የቫላንታይ ቀን ድብቅ እውነታ ስንቶቻችን እናውቃለን? ይህን የቫላታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) ብለን ስንቶቻችን ነን የምናከብረው ? ወይስ ሰው ስላከበረውና የስልጣኔ መገለጫ መስሎን ነው የምናከብረው ???
ከክርስቶስ ልደት በፊት በባቢሎን ፤ቤልዘቡል ፤በግሪክ ፓን ፤ ሮማ ሞሎቅ ፤ በላቲን ሳተርን ለሚባሉት ሰይጣኖች ያላገቡ ሴቶች ደም የሚፈስላቸው ቀይ ልብስ የሚለበስላ…
Signed Eng...
7 Jan 2025, 01:33 UTC≈2,020 views4 reactionsread 6 August 2026 Photo
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ…!
"…ልዩ ከሆነች ድንግል ማርያም ይህ የአምላክ መወለድ ምን ይደንቅ? ቃልን ወሰነችው። ልደቱንም ዘር አልቀደመውም። በመወለዱም ድንግልናዋን አልለወጠም። ቃል ከአብ ያለ ድካም ወጣ። ከድንግልም ያለ ህማም ተወለደ። ሰብአሰገል ሰገዱለት። አምላክ ነውና ዕጣን አመጡለት። ንጉሥም ነውና ወርቅ አመጡለት። ስለኛ በፈቃዱ ለተቀበለው መዳኛችን ለሆነው ሞቱም ከርቤ አመጡለት። እርሱ ቸርና ሰውን ወዳጅ የሆነ አንድ እርሱ ብቻ ነው። ቅድስት ሆይ ለምኚልን።
"…ቤዛ ይስሐቅ በግዕ ከኅቱም ዕፀ ሳቤቅ እንደተገኘ፤ ለእስራኤልም በበረሀ ውስጥ ከኅቱም አለት ውኃ እንደ ፈለቀ፤ የተደነቀች የአሮን በትርም እንደለመለመችና እንደ አፈራች፤ በሶምሶንም…
🥰4
7 Jan 2025, 01:33 UTC540 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
23 Dec 2024, 08:10 UTC≈1,150 views5 reactionsread 6 August 2026 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሥርዓተ ዋዜማ ዘቅዱስ ገብርኤል "ታኅሣሥ ፲፱"
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@esate_yarade
ዋዜማ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ
አብሠራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ፤ ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ፤ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ፤ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና፤ ወልድ፤ ተወልደ እምኔሃ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ምልጣን
ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ፤ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ፤ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና፤ ወልድ ተወልደ እምኔሃ፤ ወልድ ተወልደ እምኔሃ።
@esate_yarade
@esate_yarade
አመላለስ፦
ወልድ ተወልደ እምኔሃ/2/
ወልድ ተወልደ እምኔሃ/4/
@esate_yarade
በ፭ ለእግዚአብሔ…
👍4❤1
17 Nov 2024, 04:11 UTC884 views4 reactionsread 6 August 2026 ትልቅ የ ስራ እድል ገራሚ ዜና ይዘን ተመልሰናል ማንኛውንም old group እንገዛለን እንገዛለን ስንል በቤተሰብ ዋጋ ነው
2019 -> 450 birr
2020 -> 450 birr
2021-> 400 birr
2022 -> 350 birr
member 0 ቢሆንም እንገዛለን ምን አስጨነቃቹ ድሮ ቴሌግራም group ከፍታቹሃል ማለት አሁን ሀብታም ናችሁ ማለት ነው .... ብዛት ካለው ደሞ አስተያየት ይኖረዋል ... ይሄ ጭማሪ ለትንሽ ግዜ ነው ይፍጠኑ።
ለመሸጥ ያናግሩኝ inbox ።
@Menkir17
@Menkir17
👍3🥰1
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @esate_yarade. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.