1 Jul 2026, 18:12 UTC46 viewsread 7 August 2026 ⚠️ተውሒድ ማለት እንዲሁ የምንሸመድደው የመጽሐፍ ገጽ፣ በብዕር የምንከትበው ቃል ወይም በሚንበሮች ላይ የሚደረግ ደረቅ ንግግር ብቻ አይደለም። ተውሒድ ማለት ከልብ ጥልቀት የሚመነጭ፣ በደም ስራችን ውስጥ የሚፈስና ሙሉ ሕይወታችንን ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ብቻ የምናስገዛበት የታላቅነት መገለጫ ነው። ተውሒድ ማለት በልብ ውስጥ ከአንድ አምላክ ከአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ውጭ ሌላን ኃይል አለማስገባት፣ በምክንያቶች ሳይሆን በምክንያቶች ፈጣሪ ላይ ብቻ
መመካት ነው።
እወቁ... ከአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በስተቀር አድራጊ የለም! የሚጠቅመውም፣
የሚጎዳውም፣ የሚያከብረውም፣ የሚያዋርደውም፣ የሚያበለ…
Signed أبــو هبـــةاللـــه الأثـــري
15 Jun 2026, 11:56 UTC72 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Abu_hibetillah_Asselfiy
ዛሬ ከአሱር ቡሀላ ደሴ ሸዋበር መስጅድ ኡስታዝ አቡ ሒዛም ደዕዋ ያደርጋል ደሴዎች ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን
Signed أبــو هبـــةاللـــه الأثـــري
15 Jun 2026, 07:51 UTC65 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Abu_hibetillah_AsselfiyFile
📚የሠለፍያ ጎዳና ከጥመት ለመዳን ዋና ዋስትና ነው
🎙️ ውዱ ኡስታዛችን፦ ኡስታዝ ኸድር አህመድ አላህ ይጠብቀውና
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Signed أبــو هبـــةاللـــه الأثـــري
15 Jun 2026, 06:14 UTC54 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Abu_hibetillah_AsselfiyFile
3ኛው የኪታብ ኮርስ አልቀዋኢዱል ሙስላ ተጀምሯል
በታላቁ ሸይኽ ዐሊይ አራዚህይ ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=144b3a59c732531013
Signed أبــو هبـــةاللـــه الأثـــري
17 May 2026, 16:18 UTC124 viewsread 7 August 2026 Photo
🌟 ለአስቸኳይ ፓስፖርት ፈላጊዎች በሙሉ ታላቅ የምስራች! 🌟
የፓስፖርት ጉዳይ አሳስቦዎታል? እንግዲያውስ መፍትሄው በእጃችን ነው! ጥራት፣ ፍጥነት እና ታማኝነትን መመሪያችን አድርገን የፓስፖርት አገልግሎቶችን በቅልጥፍና እንሰጣለን። ✈️🌍
የምንሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች፡ 📝
⚠️ አዲስ ፓስፖርት፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ፓስፖርት ማውጣት ለሚፈልጉ።
🔄 እድሳት (Renewal)፡ ጊዜው ያለፈበትን ፓስፖርት በፍጥነት ለማሳደስ።
🔍 የጠፋብዎትን ለመተካት፡ ፓስፖርትዎ ቢጠፋብዎ ወይም ቢበላሽብዎ በአጭር ጊዜ እንተካለን።
⚡ አስቸኳይ አገልግሎት፡ ለጉዞ የቸኮሉ ደንበኞችን ልዩ በሆነ ፍጥነት እናስተናግዳለን።
አድራሻዎቻችን (በአቅራቢያዎ እንገኛለን!)
📍በሚከ…
Signed أبــو هبـــةاللـــه الأثـــري
17 May 2026, 03:08 UTC97 viewsread 7 August 2026 File
በለተሚዬች ላይ አጥጋቢ ረድ
ሙሓደራ 236 ክፍል 04 በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ
✔️ ረድ በ ሑሰይን አስልጢይ ላይ እና መሰሎቹ ላይ
✔️ እውነት ጀርህ ወተዕዲል ኢጅቲሐድን ፈፅሞ አያስተናግድም ??
መስቀለኛ ጥያቄዎች
👉 የ ሰለፎች ጎዳና ባጢልን መቃወም ከሆነ ለምን አብዱልሐምዲ ላይ አትቃወሙም ??
👉 100 በ 100 እንከተል ኢብኑ መስዑዶችን ያለው ማን ነው ??
👉 የሰለፎችን ጎዳና በ ጀርሕ ወተዕዲል ጉዳይ እየተከተለ ያለው ማን ነው ??
👉 ከ ሰለፎች ውስጥ ዒልም ጀርሕ ወተዕዲል ኢጅቲሐድን አያስተናግድም ያለው ማን ነው ??
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAh…
Signed أبــو هبـــةاللـــه الأثـــري
30 Apr 2026, 13:42 UTC118 viewsread 7 August 2026 File
በለተሚዮች ላይ አጥጋቢ ረዲ በውዱ ኡስታዛችን
ሙሓደራ ክፍል 233 ተከታታይ የሆነ ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ
ተከታታይ የሆነ ረድ ክፍል ሁለት
ረድ በ ሸይኽ አቡዘር ላይ
የተዳሰሱ ነጥቦች 👇👇
✔️ ከ ሙብተዲዕ ጋር መቀማመጥ
✔️ኢብኑ መስዑዶችን አስመልክቶ ያለው ሁኔታ
✔️ የ ሸይኽ ኢልያስ መግለጫ እና ፍርዱ
✔️ መቼ ነው የሱና የነበረ ሰው ከ ሱና የሚወጣው
..........ወዘተ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/10108
https://t.me/UstazKedirAhmed/10108
Signed أبــو هبـــةاللـــه الأثـــري
24 Apr 2026, 20:28 UTC139 viewsread 7 August 2026 File
በለተሚዮች ላይ አጥጋቢ ረድ
ሙሓደራ ክፍል 232 ተከታታይ የሆነ ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ
ተከታታይ የሆነ ረድ ክፍል አንድ
ረድ በ ሸይኽ አቡዘር ላይ
በ ሸይኽ ሙሓመድ አሚን ላይ ላደረገው ንግግር የተሰጠ መልስ
ይህ ጀማዓ 👇
✔️አዲስን ፈጠራ የፈጠሩበትን ነጥብ ምን ምን እንደሆኑ የተገለፀበት
✔️ሰዎች በሌሉበት እየከሰሱ ተልቢስ እያደረጉ መሆኑን
✔️ ሸይኽ አቡዘር ከ ኢኽዋኖች የወረሰው አካሄድ አሁን ላለበት አቋም ለማራመድ እየሞከረ መሆኑ የተብራራበት
..........ወዘተ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/10092
https://t.me/UstazKedirAhmed/10092
Signed أبــو هبـــةاللـــه الأثـــري
21 Mar 2026, 17:15 UTC162 viewsread 7 August 2026 Photo
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🎊 ልዩ የምስጋና እና የሁለተኛ ዙር የማቋቋሚያ ጥሪ
"የወንድማችንን አደራ እንጠብቅ፤ የየቲሞቹን እንባ እናብስ!"
ባለፈው ፕሮግራም ላይ ተገኝታችሁ ለሟች
ወንድማችን ሰዒድ ኢብራሂም አምስት የቲም ልጆች እጃችሁን የዘረጋችሁ፣ በዱዓና በገንዘባችሁ ከጎናችን የቆማችሁ በሙሉ አላህ በዱንያም በአኺራም መልካም ምንዳችሁን ይክፈላችሁ።
📈 እስካሁን ያለው ውጤት፡-
በመጀመሪያው ዙር ጥሪያችን 2 ሚሊዮን ብር አካባቢ መሰብሰብ ተችሏል። ይህ ትልቅ ስኬት ቢሆንም፣ የልጆቹን ዘላቂ ሕይወት ለሟቋቋም የያዝነው ግብ ግን 5 ሚሊዮን ብር ነው። ቀሪውን 3 ሚሊዮን ብር ለማሟላት ሁለተኛ ዙር የላይቭ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
…
Signed أبــو هبـــةاللـــه الأثـــري
14 Mar 2026, 15:00 UTC122 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Abu_hibetillah_Asselfiy
📢✨ታላቅ የዳእዋ እና የኒያ ፕሮግራም ✨
በወሎ ዩኒቨርስቲ የጢጣ ልዕለ-ህክምና ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች የጀመሩትን መስጅድ በጋራ እንድንጨርስ የቀረበ የኸይር ስራ ጥሪ✨
በዚህ በተከበረው እና መልካም ስራዎች በእጥፍ ድርብ አጅር በሚነባበሩበት እና ውድ በሆነው በረመዷን ቅዳሜ 26ኛው ሌሊት (ዘሬ ማታ) የተወጃጅ ኡስታዞችን እና ወንድሞችን ምክር እንዲሁም የልብ ብርሃን የሆነውን ቁርኣን እያዳመጥን በጎን ደግሞ የአላህን ቤት ለመገንባት በሚደረገው ርብርብ እየተሳተፍን እናሳልፋለን።
የፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች:-
👉ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ
👉ኡስታዝ አቡ ማሂ
👉ኡስታዝ አቡ ሀሳን
👉ኡስታዝ ሁዘይፋ
👉ኡስታዝ አቡ አመቲረህማን
…
Signed أبــو هبـــةاللـــه الأثـــري
5 Mar 2026, 14:44 UTC141 viewsread 7 August 2026 ⚠️ሚዲያ ላይ ላሉ ጭምብል ለባሾችና በውስጥ ለተሰበሩ ልቦች፦ ለማንቂያ ይሆን ዘንዳ የቀረበ መልዕክት! ⚠️
⚠️ዛሬ የምንነጋገረው ስለ እውነት ነው፤ በሶሻል ሚዲያ መስኮት "አላህን ፍሩ" እያለ በሚሰብከው፣ ነገር ግን በጓዳ የእህቶችን እንባና ደም ስለሚጠጣው "ጨካኝ" ነው። በየቻናሎቻቸውና በየገጾቻቸው ራሳቸውን እንደ ቅዱስ፣ እንደ ፍጹም አላህ ፈሪ አድርገው የሚያቀርቡ፣ ንግግራቸው ማር የሚንጠባጠብበት "አፈ-ቀላጤዎች" በሚዲያው ዓለም በጣም በዝተዋል።
📍 እነዚህ አካላት ተንኮላቸውን የሚጀምሩት "ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ" በሚል ፖስት ነው። "ገንዘባችሁንም ሆነ አማናችሁን አላህን ለሚፈራ ሰው ብቻ ስጡ" እያሉ ይሰብካሉ። ይህን የሚያደርጉት ግን ለእናንተ አ…
Signed أبــو هبـــةاللـــه الأثـــري
1 Mar 2026, 20:02 UTC126 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @tdarna_islam
ሁለተኛዉ ፕሮግራም
💡በወንድም አቡ ፋሩቅ ኑረዲን አል ዐረቢ
🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ
ተ🕌
ጀ▶️
መ 🕌
ረ▶️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=ca7d540951b059a97
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=ca7d540951b059a971
Signed أبــو هبـــةاللـــه الأثـــري
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @selefiyya_ethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.