በወንድም አቡ ጃቢር አቡ ጁበይር ሙሀመድ شروط لا إله إلا الله. የላኢላሀ ኢለሏህ መስፈርቶች. 6,المحبة.[መዉደድ] 🔃ቦታ: ድባጢ ★🤌 እርዝመት :— 14:10min ★🤌መጠን :—3.4MB ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇 https://t.me/abujabirabujubyir አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
Signed أبو جابر محمد بن أبابو القاشطي

Channel
@selefiyadawabechagni
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
588subscribers
-5 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001327957538 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @selefiyadawabechagni |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 September 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 14 September 2026 |
| On Telegram | t.me/selefiyadawabechagni |
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 21 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Sept 2026, 18:18 | 588 | -3 |
| 7 Sept 2026, 03:21 | 591 | -1 |
| 30 Aug 2026, 07:16 | 592 | +1 |
| 23 Aug 2026, 02:22 | 591 | -1 |
| 14 Aug 2026, 16:27 | 592 | -1 |
| 6 Aug 2026, 17:48 | 593 | no change |
| 6 Aug 2026, 09:27 | 593 | first reading |
20 posts held, back to 2 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 6 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
በወንድም አቡ ጃቢር አቡ ጁበይር ሙሀመድ شروط لا إله إلا الله. የላኢላሀ ኢለሏህ መስፈርቶች. 6,المحبة.[መዉደድ] 🔃ቦታ: ድባጢ ★🤌 እርዝመት :— 14:10min ★🤌መጠን :—3.4MB ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇 https://t.me/abujabirabujubyir አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
Signed أبو جابر محمد بن أبابو القاشطي
👉በሰለፍያና ሰለፍዮች ላይ ያንዣበበ አደጋ ‼ ውድ የሰለፍይ መሻኢኾችና አጠቃላይ ሰለፍዮች በሸይኽ ረቢዕ አል መድኸልይና በሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ መካከል ተፈጥሮ በዓለም ላይ ባሉ ሰለፍዮች መካከል ፊትና የፈጠረው ኺላፍ ወደ ሀገራችን እንዳይገባ ብዙ ጥረቶች ተደርጎ የቀየ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ አሳዛኝ በሆነ መልኩ ሀገራችን ላይ ፊትናው አንዣቦ ይገኛል ። ይህ ፊትና ሰለፍያንም ሆነ ሰለፍዮችን ከመጉዳት ውጪ የሚጠቅም አይደለም ። ይሁን እንእጂ አንዳንዶች ምን እንደሚጠቀሙ አላህና እነርሱ የሚያውቁት ቢሆንም ይህን ፍትና ተቀብሎ ለማስተናገድ ሽር ጉድ ሲሉ እያየን ነው ። በመሆኑም ውድ የሀገራችን የሰለፍዮች የአይን ማረፊያ የሆናችሁ ሰለፍይ መሻኢኾ…
Signed أبو جابر محمد بن أبابو القاشطي
⭕ﺱ :1 ﺃﻳﻦ ﺍﻟﻠﻪ؟ ጥ-1:አላህ የትነው? ✅ﺝ : ﻓﻲ ﺍﻟﺴﻤﺎﺀ ( ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻌﺮﺵ ) . መ-:ከሰማይ ከአርሹ በላይ ⭕ﺱ :2 ﻣﺎ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ ﻣﻦ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻋﻠﻰ ﺃﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻌﺮﺵ؟ ጥ-2:አላህ ከአርሽ በላይ ስለመሆኑ ከቁርአን ማስረጃ? ✅ﺝ : " ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻌﺮﺵ ﺍﺳﺘﻮﻯ ". መ-አላህ ከአርሹ በላይ ከፍአለ ላቀ ⭕ﺱ :3 ﻣﺎ ﻣﻌﻨﻰ " ﺍﺳﺘﻮﻯ " ؟ ጥ-3:ኢስተዋ ማለት ምን ማለትነው? ✅ﺝ : ﻋﻼ ﻭ ﺍﺭﺗﻔﻊ ( ﺣﻘﻴﻘﺔ ﻻ ﻣﺠﺎﺯﺍ ) . መ-ከፍ አለ ከበላይ ላቀ በሀቂቃ ⭕ﺱ :4 ﻣﻦ ﺃﻳﻦ ﻧﺄﺧﺬ ﻋﻘﻴﺪﺗﻨﺎ؟ ጥ-4:እምነታችንን አቂዳን ከምንድነው የምንይዘው የምንወስደው? ✅ﺝ : ﻣﻦ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻭ ﺍ…
Signed أبو جابر محمد بن أبابو القاشطي
ኢኽዋኖችም ሌሎችም መንሀጅ ያልተየላቸው ሰዎች በህሜትና በማነወር ያልተለየላቸው የግል ወንጀልና በአደባባይ በዳዕዋ የተሰነቀረን መቃወም አለመለየት ነው። - እነሱ የተፃረራቸውን አካል የግል ወንጀልም ቢሆን አፈላልገው ቢያገኙና ቢያነውሩ ደስታቸው ነው፤ ካልሆነ ዋሽተውም ቢሆን ቢለጥፉበት ወይም አጠጋግተው ቢያነውሩት ደስታቸው ነው። - ይሄን ነው ግን በሸሪዓ የተከለከለው። - በእነርሱ ላይ ሲሆን አምነውበት፣ ጥሩ ነው ብለው በዳዕዋ ያስገቡትን አካሄዳቸውን ወይም ለሠው ያሰራጩትን ሲተቹ ግን ሀሜተኛ ወይም የሆነ ከአደብ ውጭ የሆነ ነገር እንደተተገበረ ወይም የሆነ ጥቅም የሌሌው ጊዜ ማጥፋት አድርገው ለማሳየት ይጥራሉ። ይሄ ደግሞ የተፈቀደው፣ የታዘዘውም እንዳውም …
Signed أبو جابر محمد بن أبابو القاشطي
ሰዎች ሐቅን መገንዘብ የሚያቅታቸው ተሳሳሳች አሳሳች የሚሆኑት ለምንድን ነው? ምክንያቱም እውቀት የሚወስዱት ከሱና ሰው ባለመሆኑ እንዳይጠቀሙ ከልክላቸው ነው። ቻናሎቻቸው መድረኮቻቸው ያለህ/ያለሽ ራስህን ፈትሽ! እነሱን በመስማት የነሱው አይነት ወይም ሌላ አይነት ጠሞ አጥማሚ ትሆን እንደሁ እንጅ ምንም አትጠቀምም። قال سفيان الثوري رحمه الله:- من سمع من مبتدع لم ينفعه الله بما سمع 📙 الجامع للخطيب [ ١ / ١٣٨ ] ሱፍያን አሰውርይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ "ከሙብተዲዕ (ከቢድዓ ባለቤት) (የሆነን ነገር) የሰማ ሰው፣ በሰማው ነገር አላህ አያስጠቅመውም" 📙 አልጃሚዕ ሊል ኸጢብ قال الشيخ ربيع المدخ…
Signed أبو جابر محمد بن أبابو القاشطي
ኢኽዋኖችም ሌሎችም መንሀጅ ያልተየላቸው ሰዎች በህሜትና በማነወር ያልተለየላቸው የግል ወንጀልና በአደባባይ በዳዕዋ የተሰነቀረን መቃወም አለመለየት ነው። - እነሱ የተፃረራቸውን አካል የግል ወንጀልም ቢሆን አፈላልገው ቢያገኙና ቢያነውሩ ደስታቸው ነው፤ ካልሆነ ዋሽተውም ቢሆን ቢለጥፉበት ወይም አጠጋግተው ቢያነውሩት ደስታቸው ነው። - ይሄን ነው ግን በሸሪዓ የተከለከለው። - በእነርሱ ላይ ሲሆን አምነውበት፣ ጥሩ ነው ብለው በዳዕዋ ያስገቡትን አካሄዳቸውን ወይም ለሠው ያሰራጩትን ሲተቹ ግን ሀሜተኛ ወይም የሆነ ከአደብ ውጭ የሆነ ነገር እንደተተገበረ ወይም የሆነ ጥቅም የሌሌው ጊዜ ማጥፋት አድርገው ለማሳየት ይጥራሉ። ይሄ ደግሞ የተፈቀደው፣ የታዘዘውም እንዳውም …
Signed أبو جابر محمد بن أبابو القاشطي
በወንድም አቡ ጃቢር አቡ ጁበይር ሙሀመድ شروط لا إله إلا الله. የላኢላሀ ኢለሏህ መስፈርቶች. 6,الاخلاص .[ስራን ከሺርክ ማጥራት] 🔃ቦታ: ድባጢ ★🤌 እርዝመት :— 10:13min ★🤌መጠን :—2.5MB ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇 https://t.me/abujabirabujubyir አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
Signed أبو جابر محمد بن أبابو القاشطي
በወንድም አቡ ጃቢር አቡ ጁበይር ሙሀመድ شروط لا إله إلا الله. የላኢላሀ ኢለሏህ መስፈርቶች. 5,الصدق[.እዉነተኛ መሆን]. 🔃ቦታ: ድባጢ ★🤌 እርዝመት :— 08:23min ★🤌መጠን :—2.0BM ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇 https://t.me/abujabirabujubyir አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
Signed أبو جابر محمد بن أبابو القاشطي
👉 ሙስሊምና ክርስቲያኑን ለማጋጨት እሳት የሚለኩሱና ቤንዚን የሚያርከፈክፉትን ተጠንቀቁ ! " በቅርቡ ጥናት አጥንተን ነበር። ከግማሽ በላይ ከ50% በላይ የሙስሊም ማህበረሰብ ያለባቸው ወረዳዎች አብዛኛው ሙስሊም የሆነበት ወረዳዎች 1,263 ቤተክርስቲያኖች አሉ፤ አብዛኛው እስላም የሆነበት አካባቢ ፤ ከ1 ሺህ ውስጥ ስንት ቦታ ነው ግጭት የምንሰማው ነው አሁን ? የሃይማኖት ግጭት ካለ አብዛኛው ሙስሊም ያለበት አካባቢ ሁሉም ቦታ ግጭት ይጠበቅ ነበር ፤ ግን የእስልምና ባህሪ ግጭት አይደለም ፤ የክርስትና ባህሪ ግጭት አይደለም። ክርስቲያኖች የበዙባቸው አካባቢዎችም እንደዚሁ መስጂዶች አሉ የምንሰማው ችግር ግን ጥቂት ቦታ ነው። በዚህ ሁሉ ስፋት ችግር አንሰማም።…
Signed أبو جابر محمد بن أبابو القاشطي
File, posted without a caption
Signed أبو جابر محمد بن أبابو القاشطي
nullبسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله والصلاة والسلام على النبي الآمين وعلى آله وصحبه أجمعين (أمابعد) فأقول ،عجبًا للإخوانية والمميعة وأمثالهم، إذ يقولون: لا يرد أحدنا على أحد، ولا يهجر أحدنا أحدًا، بل ينبغي أن نحفظ الأخوة، ويعذر بعضنا بعضًا، ويسعنا ما وسع السلف من الاختلاف؛ فإن السلف اختلفوا في مسائل كثيرة، ومع ذلك لم يبدِّع بعضهم بعضًا، فلماذا لا نكون مثلهم؟ والجواب عن هذه الشبهة من وجهين: (١): أن السلف لم يختلفو…
Signed أبو جابر محمد بن أبابو القاشطي
በወንድም አቡ ጃቢር አቡ ጁበይር ሙሀመድ شروط لا إله إلا الله. የላኢላሀ ኢለሏህ መስፈርቶች. 4,الانقياد[.መቀበል]. 🔃ቦታ: ድባጢ ★🤌 እርዝመት :— 10:53min ★🤌መጠን :—2.6BM ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇 https://t.me/abujabirabujubyir አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
Signed أبو جابر محمد بن أبابو القاشطي
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @selefiyadawabechagni. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የሰለፍያ ደዕዋ በቻግኒالدعوة السلفية فى مدينة الشاغنى” (@selefiyadawabechagni), 588 subscribers as measured 14 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/selefiyadawabechagni.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.