15 Aug 2026, 19:50 UTC35 viewsread 1 September 2026 "በአዲስ አበባ ከተማ እና ነዋሪወቿ ላይ የተደቀነው የህልውና አደጋ በድርጅታችን ቁርጠኝነት፣ በህዝባችን ፅናትና በፀረ ብልፅግና ብሔራዊ ኃይሎች ትብብር በሚታጀበው የትግላችን አይቀሬ ድል የሚመመከት ይሆናል"
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን)፤ በአዲስ አበባ ጉዳይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ !
ነሐሴ 09/2018 ዓ.ም
ዘረ ፈጁ የብልፅግና አገዛዝ ''አገራዊ ምክክር'' በሚል ስም በኢትዮጵያ፤ በአዲስ አበባ ከተማ የሚያካሂደው የድራማ መድረክ የህዝብ ውክልና የሌለበት፣ ተጨማሪ ቀውስ የሚያዋልድ እና የአገዛዙን ዕድሜ ለማራዘም የተነደፈ የአረመኔው አገዛዝ የፖለቲካ አሻጥር መሆኑን ከዚህ በፊት ባወጣነው መግለጫ አቋም መውሰዳችን ይታወቃል።
ሆኖም ግን አገዛዙ…
Signed ሰያ ጎጃሜው
15 Aug 2026, 19:50 UTC28 viewsread 1 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ሰያ ጎጃሜው
11 Jun 2026, 15:30 UTC112 views2 reactionsread 1 September 2026 የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የአፍሪካ ሕብረት ለኢትዮጵያው የይስሙላ ምርጫ የሰጠውን ዕውቅና በመቃወም ለሕብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ይፋዊ ደብዳቤ ላከ!
(አርብ፣ ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ም — ኢትዮ 251 ሚዲያ)
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድንና ሌሎች ቀጠናዊ ታዛቢዎች ሰሞኑን በኢትዮጵያ የተካሄደውን የ2026 አጠቃላይ ምርጫ በተመለከተ ያወጡትን መግለጫና የሰጡትን ዕውቅና በጽኑ የሚቃወም ይፋዊ ደብዳቤ ለአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መላኩን አስታወቀ።
ንቅናቄው ዛሬ ግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ም አፋብን/00203/9/18 በሚለው ይፋዊ የሰነድ ቁጥሩ ያወጣው ይህ ደብዳቤ፣ የሕብረቱ ውሳኔ የዴሞክራሲ መር…
❤2
Signed ሰያ ጎጃሜው
11 Jun 2026, 15:30 UTC93 viewsread 1 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ሰያ ጎጃሜው
11 Jun 2026, 15:28 UTC89 viewsread 1 September 2026 📌 ከአፍበትና መሰል ግንባሮች ታሪካዊ ውድቀት ምን እንማራለን?
(ሙሉጌታ አንበርብር)
የአምባገነን ሥርዓቶች ወታደራዊ ጡንቻ ከሩቅ ሲታይ ግዙፍና የማይደፈር የብረት ግንብ ይመስላል፤ ውስጡ ግን በጥርጣሬ፣ በሞራል ስብራትና በክህደት የተቦረቦረ ነው። በኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት ታሪክ ውስጥ መጋቢት 1980 ዓ.ም የተካሄደው የአፍበት ውጊያ፣ ይህንን ሃቅ በተጨባጭ ያሳየን ታላቅ የታሪክ ማስተማሪያ ነው። የደርግ ሠራዊት የጀርባ አጥንት የተሰበረበትና የኤርትራ አማፂያን ወደ አስመራ ለሚያደርጉት ጉዞ በሩን በርግዶ የከፈተው ይህ ታሪካዊ ግንባር፣ ዛሬ በአማራ መሬት ላይ ለሚካሄደው የህልውና ተጋድሎ ፍንትው ያለ ትርጉምና ትምህርት አለው።
ታሪክን ስንመረምር የአ…
Signed ሰያ ጎጃሜው
11 Jun 2026, 15:27 UTC64 viewsread 1 September 2026 አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ መሀመድ ቢሆነኝ ኮር የአስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር ሰራዊትጥልቅ ውይይት እና ግምገማ አደረገ!!
ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም
የአስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር ሰራዊትና ከክፍለ ጦሩ ከፍተኛ አመራሮች፣ የአፋብን ወታደራዊ ቃል አቀባይአርበኛ አበበ ሙላቱ እና የሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ምክትል ዘመቻ መሪ መቶ አለቃ ኤርሚያስ ግጨው በቦታው በመገኘት በተደረገ ሰፊ ውይይት የሰራዊት የስነልቦና ግንባታ ስራ በመስራት ለቀጣይ ማንኛውም ድርጅታዊ ተልዕኮ ዝግጁ መሆኑን አረጋገጠ።
ዛሬ በተካሄደው በዚህ የውይይት መድረክ ላይ የአመራር አካላቱና አርበኞቹ ከሰራዊቱ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በዝርዝር የመከሩ ሲሆን፣…
Signed ሰያ ጎጃሜው
Channel name was changed to «የቻግኒው ሳይበር💚💛❤️»
Channel name was changed to «የቻግኒው ሳይቭር»
11 Jun 2026, 15:04 UTC54 viewsread 1 September 2026 የአማራ ህዝብ ለፋኖ ምን ያድርግ?
የአማራ ሕዝብ ለፋኖ ታጣቂ ኃይሎች የሚያደርገው ድጋፍ የትግሉ የጀርባ አጥንትና የህልውናው መሠረት ነው። ታሪካዊው ሽምቅ ውጊያም ሆነ ወቅታዊው ሕዝባዊ ንቅናቄ ያለ ማኅበረሰብ ሙሉ ተሳትፎና ጥበቃ ግቡን ሊመታ አይችልም። ሕዝቡ ለታጣቂ ኃይሎቹ ሊያደርጋቸው የሚገቡ ዋና ዋና ስልታዊና ተግባራዊ ድጋፎች ናቸው፦ 1. አስተማማኝና ወጥ የሆነ የደኅንነት
መረጃ መስጠት (Intelligence). በጦርነት ውስጥ መረጃ ከትጥቅ በላይ ዋጋ አለው። ማኅበረሰቡ የአካባቢውን መልክዓ-ምድርና የሰው እንቅስቃሴ ጠንቅለው እንደማወቁ መጠን የሚከተሉትን ማድረግ ይጠበቅበታል፦ • የጠላትን ስምሪት፣ አቅጣጫ፣ የጦር መሣሪያ ዓይነትና ቁጥርን አስቀድሞ ለ…
Signed ሰያ ጎጃሜው
1 Jun 2026, 19:07 UTC54 viewsread 1 September 2026 አገዛዙ የጨረባ ምርጫ እንዳያያደርግ በሁሉም የሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ሥር የሚገኙ ፋኖዎች ተናበው በመስራታቸው ታላቅ ድል ማስመዝገብ ተችሏል።
በአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛታ አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር የነበልባል ክፍለ ጦር የፋኖ ሰራዊት አባላት በምንጃር የአረርቲ ከተማን በ3 አቅጣጫ በመክበብ የአገዛዙን ሰራዊትና የብአዴን ምስለኔን ከማለዳው 12:00 ሰዓት ጀምሮ ከቦ እያስጨነቀው ይገኛል።
የነበልባል ክፍለጦር አናብስቶች ተዋጊ ፋኖዎች ሰሞኑን በምንጃር አረርቲ ከተማ ላይ በተደጋጋሚ በሰሩት የከተማ ውስጥ ኦፕሬሽንም ሆነ በፊት ለፊት ውጊያ እረፍት የተነሳው የወረዳው ተጋላቢ ካድሬ እንደ በቀል መወጣጫ በማሰብ በአረርቲ ከተማ የሚኖሩ የፋኖ አመራር …
Signed ሰያ ጎጃሜው
1 Jun 2026, 19:07 UTC37 viewsread 1 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ሰያ ጎጃሜው
1 Jun 2026, 12:40 UTC45 viewsread 1 September 2026 እስካሁን በደረሰን መረጃ ውጊያ የተቀሰቀሰባቸው አካባቢዎች
ጎንደር
💪ደብረ ታቦር ከተማ
💪በእሥቴ መካነ ኢየሱስ ከተማ
💪ሥማዳ ወገዳ ከተማ ፣
💪ፎገራ ወረታ ከተማ
💪እንዳቤቴ ወለሽ ከተማ
💪 በእብናት፣
💪ጓሀላ
💪አንበሳሜ
💪ሀሙሲት
💪ማክሰኝት
💪አርባያ
💪ወረታ፣
💪ማሰሮ
💪አርብ ገበያ
💪አንዳ ቤት
💪ስማዳ
💪ጃንሱማ
💪አብርሃጅራ
💪ደብረ ታቦር፣
💪እስቴ
💪ሻውራ፣
💪 አዲስ ዘመን
💪ሚካኤል ደብ
💪 ሽንፋ፣ ነጋዴ ባህር
💪ሳሊ
💪ክምር ድንጋይ
💪 ቅራቅር
ጎጃም
💪ደብረማርቆስ
💪ቋሪት
💪ባሶ ልብን
💪መራዊ
💪ሆዳንሽ ሸንበቁማ
💪ሽንዲ
💪እሁዲት
💪ጁሜራ
💪 ደንበጫ
💪በሉማሜ ከተማና
💪ወጀል ከተማ
💪ሞጣ
💪 ግንደ ወይን
💪 ፈለገ ብርሃን
💪መርጡለ ማርያም
💪ደብረ ወርቅ
💪ብቸና
💪ወ…
Signed ሰያ ጎጃሜው
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @seidYimam012. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.