Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for ✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎⛪️

Channel

✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎⛪️

@Kidus_Michaelabate_12

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Polls · Citations · Cite this entry

37,121subscribers

+60 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of 31,623–100,000.

Register entry

Telegram ID-1001603321339
TypeChannel
Username@Kidus_Michaelabate_12
Descriptionበዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @Kidus_Michaelabate_12_bot
CreatedBetween 1 December 2021 and 30 April 2023— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded6 August 2026
Last confirmed live17 August 2026
Measurements held11
Confirmed unchanged1 time, most recently 17 August 2026
On Telegramt.me/Kidus_Michaelabate_12

Growth

37,06137,13337,0976 August 2026 — 37,061 subscribers6 August 2026 — 37,067 subscribers7 August 2026 — 37,097 subscribers8 August 2026 — 37,080 subscribers9 August 2026 — 37,104 subscribers10 August 2026 — 37,133 subscribers11 August 2026 — 37,102 subscribers12 August 2026 — 37,119 subscribers14 August 2026 — 37,127 subscribers16 August 2026 — 37,116 subscribers17 August 2026 — 37,121 subscribers37,1216 August 202617 August 2026
11 measurements spanning 11 days, net +60. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 37,050–37,144 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
17 Aug 2026, 12:0737,121+5
16 Aug 2026, 03:1637,116-11
14 Aug 2026, 09:4637,127+8
12 Aug 2026, 22:1337,119+17
11 Aug 2026, 19:2237,102-31
10 Aug 2026, 21:2137,133+29
9 Aug 2026, 21:5037,104+24
8 Aug 2026, 23:1737,080-17
7 Aug 2026, 23:5137,097+30
6 Aug 2026, 22:4337,067+6
6 Aug 2026, 19:1637,061first reading

Engagement

76 posts held, back to 5 August 2026the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 25 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.

ERR · 30 days
3.31%
avg views ÷ 37,121 subscribers
Avg views / post
1,230
76 posts measured
Reaction rate
0.425%
reactions ÷ views · ER floor
Posts in window
76
of 76 held

ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.

ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 75 of 76 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.

What these figures were computed from
WindowRolling 30 days · latest post in window 17 August 2026
Posts held76 (5 August 202617 August 2026)
Views total93,305
Reactions total394
Forwards / commentsnot exposed by the public surface — not measured, not estimated
Readings taken17 Aug 2026, 12:26 UTC

Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.

Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.

Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.

What this channel posts

Photos
14,900
Videos
272
Links
3,970

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 17 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.

Reaction mix

394 reactions across 75 posts, in 5 distinct kinds. The most used accounts for 64.0% of them.

Every reaction kind recorded on the sample, most used first
ReactionCountShareShare, drawn
25264.0%
🙏8020.3%
🕊348.63%
❤‍🔥143.55%
🥰143.55%

No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.

Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.

Coverage. Reactions were read on 75 of the 76 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 394reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.

Measured over the 76 most recent posts we hold, published 5 August 2026 to 17 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.

Recent posts

17 Aug 2026, 09:32 UTC312 views5 reactionsread 17 August 2026

🛐🛐 🛐🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ 📖📖 ክፍል ፳፪ [22] ⛪ የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት ሐዋርያው ቅዱስ ማቴዎስ ሐዋርያው ማቴዎስ በገሊላ አውራጃ ቅፍርናሆም በምትባል በገሊላ ባሕር አጠገብ በምትገኝ ከተማ ይኖር የነበረና ለሮም መንግሥት ተቀጥሮ በቀራጭነት ያገለግል የነበረ ሰው ነበር፡፡ ቀራጮች ለቅኝ ገዢዎች ታማኞችና አገልጋዮች በመሆናቸው በአይሁድ ዘንድ እጅግ የተጠሉና የተናቁ እንደ ኃጢአተኞችም የሚቆጠሩ ነበሩ ፡፡ ማቴዎስ የመጀመሪያ ስሙ ሌዊ ነበር፡፡ ቀረጥ መቀበያ ቦታ ተቀምጦ ቀረጥ በመቀበል ላይ ሳለ ጌታችን ኢየሱስ በዚያ ሲያልፍ ማቴዎስን ተከተለኝ አለው። ወዲያው በቤቱ ታላቅ ግብዣ ለጌታ አድ

🙏41

17 Aug 2026, 06:20 UTC118 views2 reactionsread 17 August 2026
Photo

☦️በስመአብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን☦️ 🌹እንኳን ለቅዱስ_ያሬድ ወሐረዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ🙏 ቅዱስ_ያሬድ ከእግዚአብሔር ያገኘነው አባታችን ክብራችን ሞገሳችን ነውና በምን እንመስለዋለን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ_ክርስቶስ ታላቁን አባት የቤተክርስቲያን የዜማ እና የድርሰት አባት ስለሰጠን እናመሰግነዋለን አንደበቱ ጣፋጭ ልቡናው የቅድስና_ማሕደር ሕሊናው የምሥጢራት ሠረገላ ነው እስከ አርያም ተነጥቆ የማይፈጸም ምሥጢርን የተመገበ ማን እንደርሱ ቅዱስ_ያሬድ ለኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከራስ ፀጉሯ እስከ እግር ጥፍሯ ሙሉ አካሏ ነው ቅዱስ ያሬድ የተወለደው በ505 ዓ/ም አክሱም አካባቢ ሲሆን እናቱ ክርስቲና

2

17 Aug 2026, 03:00 UTC682 views6 reactionsread 17 August 2026
Photo

​📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፲፩/11 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌 በዚች ቀን ከታናሽነቱ ጀምሮ በንጽሕናና በድንግልና የኖረው፣ ድንቅ ተአምራትን ያደርግ የነበረው የታላቁ የአውሲም አገር ኤጲስቆጶስ አባ ሞይስስ ዕረፍት ነው። ​📌 ይህ ቅዱስ የቤተ ክርስቲያንን መጻሕፍት ተምሮ በዲቁና ካገለገለ በኋላ ወደ አስቄጥስ ገዳም ገብቶ በመመንኮስ፣ ያለ መብልና መጠጥ፣ ያለ እንቅልፍ በጽኑ ተጋድሎ ፲፰ (18) ዓመት ኖረ። ​📌 በትሩፋቱና በትሕትናው ምክንያት እግዚአብሔር መርጦት በአውሲም ከተማ ኤጲስቆጶስ ሆኖ ተሾመ። መንጋዎቹን ከዲያብሎስ ተኵላዎች እየጠበቀና ምንም ምድራዊ ገንዘብ ሳይሰበስብ ሕዝቡን በቅንነት አገለገለ። ​

🥰3🙏21

16 Aug 2026, 14:33 UTC≈1,200 views1 reactionsread 17 August 2026

🛐🛐 🛐🛐ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ክፍል ፲፮ (16) የቀጠለ...❕ ⛪ቤተ ክርስቲያን የሚሰራባቸው የተጠረቡ ድንጋዮችና የለዘቡ እንጨቶች የሰማዕታት ምሳሌ ናቸው።ደንጊያዎችና ዕንጨቶች ተወቅረውና ተጠርበው ለቤተ ክርስቲያን መሥሪያ እንደሚውሉ ሁሉ ሰማዕታትም በእሳት እየተፈተኑ በስለት እየተመተሩ ለመንግሥተ እግዚአብሔር እየበቁ፥ ለምእመናንም የሚተርፉ እንደሆኑ ያመለክታል፡፡ /ዕብ ፲፩፥፴፮-፴፬።/ ማገር፦ ምሳሌነቱ፦የቅድስት ሥላሴ ነው።ማገር የሕንፃውን ግድግዳና ጣሪያ አገናኝቶና አጽንቶ እንደሚያቆመው ቅድስት ሥላሴም ቤተ መቅደስ በሆነው የክርስቲያን ሰውነት ላይ አድረው በሃይማኖትና በምግባር አጽንተውት እና አንጸውት እንደሚኖሩ ያመለክታል። ⛪የቤተ ክርስቲያን

1

16 Aug 2026, 09:32 UTC≈1,260 views8 reactionsread 17 August 2026

🛐 🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ📖 ክፍል ፳፩ [21] 🛐የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት ሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ (ወልደ ዘብዴዎስ) ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያት አባቱ ዘብዴዎስ እናቱ ማርያም ባውፍልያ ወንድሙ ደግሞ ዮሐንስ ይባላሉ። የመጀመሪያ ሥራው ከአባቱና ወንድሙ ጋር ዓሣ ማጥመድ ነበር። (ማር 1፡19) በገሊላ ባሕር አጠገብ ከአባታቸው ጋር ዓሣ ሲያጠምዱ ከእነ ቅዱስ ጴጥሮስ ቀጥለው ከዮሐንስ ጋራ ተጠሩ። ወዲያውም አባታቸውንም መረባቸውንም ትተው ጌታን ተከተሉት። ቅዱስ ያዕቆብ ከአዕማድ (የምሥጢር) ሐዋርያት አንዱ በመሆኑ በደብረ ታቦር፣ ጌታችን ወለተ ኢያኢሮስን ሲፈውስና በጌቴሴማኒ ሥርዓተ ጸሎትን ሲያሳያቸ

4❤‍🔥2🙏2

16 Aug 2026, 06:21 UTC≈1,140 views6 reactionsread 17 August 2026
Photo

☦️እሌኒ ንግሥት ወር በገባ በ10 የእናታችን ንግስት እሌኒ ወርኀዊ መታሰቢያ በዓሏ ነው።☦️ "እሌኒ" ማለት ትርጓሜው "ጥሩ ምንጭ" አንድም "ውብና ደግ ሴት" ማለት ነው። 📌የቅድስቲቱ ሃገረ ሙላዷ ሮሃ (ሶርያ) አካባቢ ነው:: ነገዷ ከእሥራኤል ዝርዋን እንደሆነም ይነገራል:: ቅድስት እሌኒ የታላቁ ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ እናቱና እግዚአብሔር ለበጐ አገልግሎት የጠራት ቡርክት ሴት (ንግሥት) ናት። ቅድስት እሌኒ በመልካም ክርስትና አድጋ እንደ ቤተ ክርስቲያን መተርጉማን ተርቢኖስ የሚባል ነጋዴ አግብታ ነበር:: ወቅቱም ዘመነ ሰማዕታት ነበር። በማይሆን ነገር ጠርጥሮ ባሕር ላይ ጥሏት ንጉሥ ቁንስጣ አግኝቷታል። እርሱም የበራንጥያ (የኋላዋ ቁስጥንጥንያ) ንጉሥ

6

16 Aug 2026, 03:03 UTC≈1,310 views5 reactionsread 17 August 2026

​📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፲/10 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌በዚች ቀን በእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት በቅዱስ ዲሜጥሮስ ዘመንና በከሀዲው ንጉሥ በዳኬዎስ ዘመነ መንግሥት ታላቁ ሰማዕት ቅዱስ መጥራ በሰማዕትነት አረፈ። ​📌ይህ ቅዱስ ንጉሡ ለጣዖት እንዲሰግዱ የሚያዝ ደብዳቤ ማውጣቱን በሰማ ጊዜ፣ ወዲያውኑ ሄዶ ከወርቅ የተሠራውን የአጵሎንን ጣዖት ክንድ ቆርጦ በመሰባበር ለድሆችና ለችግረኞች መጸወተው። ​📌የጣዖቱ አገልጋዮች የወርቁን ክንድ አጥተው ብዙ ሰዎችን በግፍ በያዙ ጊዜ፣ ቅዱስ መጥራ ወደ መኰንኑ ቀርቦ ክርስቲያን መሆኑንና የወርቁን ክንድ ቆርጦ ለድሆች የሰጠው እርሱ እንደሆነ በግልጽ ታመነ። ​📌መኰንኑም እጅግ

3🥰1🙏1

15 Aug 2026, 14:34 UTC≈1,740 views5 reactionsread 17 August 2026

🛐 🛐ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ክፍል ፲፭ (15) የቀጠለ...❕ ☦️ሻኩራዎቹ /መርገፎቹ/ አጭዋቾቹ/ ከጣራው ላይ በውሃ መውረጃው ጫፍ ላይ የሚገኙት በቤተክርስቲያኑ ጣራ ላይ በነፋስ ኃይል እየተመቱ የሚጮኹት ናቸው። ምሳሌነታቸውም የሐዋርያት፤ የአርድዕት፤ የሊቃውንት የትምህርታቸው ምሳሌ ነው፡፡ የሚወጣው ድምፅ ፀጥ ባሉ በተለይ በገጠር አብያተ ክርስቲያናት ላይ ፍርሀትን የሚያርቅ ሰላምን የሚሰጥ ነው። ቤተ ክርስቲያንም ከመናፍቃን አስፈሪ የክህደት ትምህርት የምትጠብቀው ከክርስቶስ ቀጥሎ በሐዋርያት፤ በአርድዕት፤ በሊቃውንት ትምህርታቸው ነውና። በተጨማሪም ሄሮድስ ያስፈጃቸው ሕፃናት ምሳሌ ናቸው።ሻኩራዎች በነፋስ ኃይል ተገፍተው ድምፅ እንደሚያወጡ ሕጻናቱም ያለ

3🕊1🙏1

15 Aug 2026, 09:32 UTC≈1,780 views3 reactionsread 17 August 2026

📖📖ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ 🛐 ክፍል ፳ [20] 🛐🛐 🛐🛐 የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ቅዱስ ዮሐንስ ሀገሩ ገሊላ አውራጃ ሲሆን ከወንድሙ ከቅዱስ ያዕቆብና ከአባቱ ከዘብዴዎስ ጋር ዓሣ ሲያጠምድ ገና በወጣትነት ዕድሜው የተጠራ ሐዋርያ ነው። ማር1÷19) የቅዱስ ዮሐንስ አባቱ ዘብዴዎስ ሲሆን እናቱም ማርያም ባውፍልያ እንደምትባልና ከ፴፮ቱ ቅዱሳት አንስት አንዷ መኾኗን የቤተ ክርስቲያናችን ትውፊት ያስረዳል። ቅዱስ ዮሐንስ በመጀመርያ የመጥምቁ ዮሐንስ ደቀ መዛሙር ነበር/ዮሐ.፩፡፴፭-፵/፡፡ በኋላ ግን ከታላቅ ወንድሙ ከያዕቆብ ጋር ሰዎችን እንደ ዓሣ በወንጌል መረብ ከዚሁ ዓለም

3

15 Aug 2026, 06:29 UTC323 views6 reactionsread 17 August 2026
Photo

🤩አቡነ_እስትንፋሰ_ክርስቶስ🤩 ✅የፃድቃን መታሰቢያ ለዘለዓለም ይኖራል መዝ📖.111፥6 ☦️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::☦️ አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ_ክርስቶስን በፃድቁ ስም ለምናመሰግንበት ለፃድቁ አቡነ_እስትንፋሰ_ክርስቶስ መታሰቢያ ክብረ በአል እንኳን አደረሰን አቡነ እስትንፋሰ_ክርስቶስ አባታቸው መልአከ ምክሩ እናታቸው ወለተ ማርያም ይባላሉ የተወለዱበት ልዩ ቦታው ወሎ ክፍለ ሀገር ዳውንት ነው በተወለዱ ዕለት ተነሥተው በእግራቸው ቆመው ሦስት ጊዜ ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ብለው ፈጣሪያቸውን አመስግነዋል የስማቸው ትርጓሜ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ እስትንፋስ አንድም የክርስቶስ እስትን

6

15 Aug 2026, 03:01 UTC≈1,680 views15 reactionsread 17 August 2026
Photo

​📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፱/9 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ​📌በዚች ቀን ከስጥኑፍ አገር የሆነው፣ በሥጋውም በነፍሱም ንጹሕ የነበረውና አምላካዊ ራእይን ያይ የነበረው የከበረው ቄስ አባ ኦሪ በሰማዕትነት አረፈ። ​📌ይህ ቅዱስ እጅግ ርኅሩኅና ንጹሕ በመሆኑ፣ የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመሠዊያው ላይ ታይቶ ብዙ ምሥጢራትን ይገልጥለት ነበር። ​📌ዜናው በኒቅዮስ አገር መኰንን ዘንድ በተሰማ ጊዜ አስቀርቦ "ለአማልክት ዕጣን አቅርብ" አለው፤ ቅዱስ ኦሪ ግን ለተሠሩና ለረከሱ አማልክት አልሠዋም ብሎ እምቢ አለ። መኰንኑም በብዙ ሥቃይ አሠቃይቶ ወደ እስክንድርያ ላከው። ​📌በዚያም በጽኑዕ ሥቃይ አሠቃይተው በእስ

10🙏3🕊2

14 Aug 2026, 16:02 UTC≈2,010 views5 reactionsread 17 August 2026

"ኑ ወደ እግዚአብሄር ተመለሱ" (ብፁእ አቡነ ሺኖዳ) ኑ ወደ እግዚአብሄር ተመለሱ ፤ ኑ በፀሎት ወደአምላክ ቅረቡ ፤ በፀሎት ማለት እንዴትነው? ይህስ የልባችሁን ምስጢር ሁሉ ሳትደብቁ እርሱ እግዚአብሄር እንደሚያስፈልጋችሁ መናገር ማለት ነው ፤ እንዲህም በሉ ፦ “ጌታ ሆይ ወደ አንተ መምጣት እፈልጋለሁ ፡ ጌታ ሆይ ካንተ ተለይቼ እኔ ምንም ነኝ ፡ ጌታ ሆይ እኔ አንተን ያጣሁ እለት ህይወቴን አጣሁ ፤ ጌታ ሆይ እኔ አንተን ያጣሁ እለት ደስታየን ሁሉ አጣሁ ጌታ ሆይ እኔ አንተን ያጣሁ እለት ህይወቴ ትርጉም አልባ ሆነ ፤ ጌታ ሆይ እኔ አንተን ያጣሁ እለት ህይወቴ ጣእም አልባ ሆነ” በሉ ፤ ዳግምም ከእግዚአብሄር እግር ስር ተደፍታችሁ እንዲህ በሉት፦ “ አምላኬ

5

Showing the 12 most recent of 76 posts we hold for @Kidus_Michaelabate_12. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Polls

The 6 most recent of 28 polls we hold for this entry, as Telegram rendered them when we read the post. A poll’s figures keep moving after that, so each one is dated.

7 Aug 2026, 16:28 UTCAnonymous Quiz57 voters

15. የወፍ የሚቃጠል መሥዋዕት በሚቀርብበት ጊዜ ካህኑ ሐሞቱንና ዐንገቱን ቀድዶ ወዴት እንዲጥለው ታዘዘ?

  1. ወደ መሠዊያው እግር ሥር16%
  2. በመሠዊያው ምሥራቅ በኩል ባለው በግራሩ (አመዱ) ክምር አጠገብ67%
  3. ከመገናኛው ድንኳን ውጭ በሰሜን በኩል11%
  4. በስርየት መክደኛው ፊት ለፊት7%

Shares as published, totalling 101%. No per-option vote count is published by Telegram, so none is shown.

7 Aug 2026, 16:28 UTCAnonymous Quiz53 voters

14. ተራው ሕዝብ (ከምድሩ ሕዝብ አንዱ) ባለማወቅ ኃጢአት ቢሠራ ማቅረብ የነበረበት መሥዋዕት የትኛው ነው?

  1. ነውር የሌለበት ወፈራ ጥጃ15%
  2. ነውር የሌለባት እንስት ፍየል ወይም እንስት በግ53%
  3. የሰንዴ ቄጤማ ከዕጣን ጋር25%
  4. የግራር እንጨትና ናስ8%

Shares as published, totalling 101%. No per-option vote count is published by Telegram, so none is shown.

7 Aug 2026, 16:27 UTCAnonymous Quiz49 voters

13. አንድ የእስራኤል ሕዝብ አለቃ (መሪ) ባለማወቅ ኃጢአት ቢሠራ የሚያቀርበው መሥዋዕት ምን ነበር?

  1. ነውር የሌለበት ተባዕት ፍየል33%
  2. ነውር የሌለባት እንስት በግ41%
  3. አሥረኛ ኤፋ የሰንዴ ቄጤማ14%
  4. ሁለት የቤት ርግቦች12%

Shares as published. No per-option vote count is published by Telegram, so none is shown.

7 Aug 2026, 16:27 UTCAnonymous Quiz49 voters

12. የኃጢአት መሥዋዕት የሆነው ጥጃ ሥጋ፣ ቆዳና ጉድፍ ከመቅደሱ ውጭ ወዴት እንዲወጣና እንዲቃጠል ታዘዘ?

  1. ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ14%
  2. ከሰፈር ውጭ አመድ ወደሚፈስስበት ንጹሕ ስፍራ63%
  3. በሊቀ ካህናቱ ቤት ደጅ6%
  4. በምስራቅ በኩል ባለው ተራራ ላይ16%

Shares as published, totalling 99%. No per-option vote count is published by Telegram, so none is shown.

7 Aug 2026, 16:27 UTCAnonymous Quiz43 voters

11. የኅብረት መሥዋዕት (Peace Offering) ዋና መንፈሳዊ ዓላማና መልእክት ምን ነበረ?

  1. የኃጢአት ቅጣት ለማስቀረት ብቻ12%
  2. ከእግዚአብሔርና ከባልንጀራ ጋር ያለውን ሰላም ለማንጸባረቅ79%
  3. ካህናቱን ለመቅጣት7%
  4. የመቅደሱን ግንባታ ለማጠናቀቅ2%

Shares as published. No per-option vote count is published by Telegram, so none is shown.

7 Aug 2026, 16:27 UTCAnonymous Quiz45 voters

10. ሊቀ ካህኑ ወይም ማኅበሩ በሙሉ ኃጢአት በሚሠሩበት ጊዜ የሚያቀርቡት የኃጢአት መሥዋዕት እንስሳ ዓይነት የትኛው ነበር?

  1. እንስት ፍየል11%
  2. ነውር የሌለበት ወፈራ ጥጃ58%
  3. ተባዕት የበግ ጠገሬ24%
  4. ሁለት የርግብ ጫጩቶች7%

Shares as published. No per-option vote count is published by Telegram, so none is shown.

Percentages only — there are no per-option vote counts here, because Telegram publishes none.The public post preview gives each option’s share and a single voter total, and nothing else. Multiplying one by the other would produce a per-option tally that looks measured and is not: the shares are rounded to whole numbers before we ever see them. We print what was published and leave the column that does not exist empty.

The shares need not add up to 100.Rounding alone puts many polls at 99 or 101. A poll that allows more than one answer per voter runs well past 100 by design, and several here do. The bars are drawn against a fixed 100% track at each option’s own percentage rather than normalised to the total, so a poll that exceeds it shows that it does instead of being quietly rescaled.

Read from the 76 most recent posts we hold, published 5 August 2026 to 17 August 2026. Telegram labels each poll by kind — an anonymous poll, a quiz, a closed set of final results — and that label is reproduced rather than paraphrased.

Citation-graph rank

Citation-graph rank — 157,715 of 1,481,306entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.

Forward network

Republished by

Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.

Named by

Channels on the register whose posts name this channel's handle.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎⛪️” (@Kidus_Michaelabate_12), 37,121 subscribers as measured 17 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Kidus_Michaelabate_12.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.