21 Jul 2026, 12:01 UTC139 views4 reactionsread 6 August 2026 Photo
📱 የSamsung Account ጥቅሞችና አጠቃቀም
የሳምሰንግ ስልክ ተጠቃሚ ሆናችሁ የSamsung Account ከሌላቹ የስልካችሁን ግማሽ አቅም እየተጠቀማቹ አይደለም ማለት ነው። ይህ አካውንት በሳምሰንግ ስልኮች፣ ታብሌቶች እና ቲቪዎች ላይ ያሉ ልዩ አገልግሎቶችን የምናገኝበት ቁልፍ ነው።
🌟 የSamsung Account ጥቅሞች
➡️Find My Mobile
ስልክህ ቢጠፋ ወይም ቢሰረቅ ያለበትን ቦታ ለማወቅ፣ በርቀት ለመቆለፍ ወይም በውስጡ ያሉ መረጃዎችን ለማጥፋት ይረዳል። ስልኩ ኦፍላይን (ከኢንተርኔት ውጭ) ቢሆን እንኳ የመፈለግ አቅም አለው።
➡️Samsung Cloud
የስልክህን Contacts ፣ መልእክቶች፣ የጥሪ ታሪክ እና Settings Ba…
👍3🔥1
18 Jul 2026, 17:01 UTC203 views1 reactionsread 6 August 2026 የኤሌክትሪክ ሂሳብ ለመክፈል ሰልፍ መያዝ ቀረ በቀላሉ በቴሌብርይክፈሉ! 🛑
ከቤትዎ ሳይወጡ በቴሌብር (Telebirr) መተግበሪያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት (EEU) ክፍያዎን በደቂቃዎች ውስጥ ይክፈሉ። ⚡️📱
አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ:
👉 https://youtu.be/h4AHZ2924ug
@reshadapp
👍1
3 Jul 2026, 17:48 UTC262 views2 reactionsread 6 August 2026 ዋትስአፕ አዲስ አፕዴት ለቋል!
ከእንግዲህ ስልክ ቁጥርዎን ሳይሰጡ በዚህ አዲስ መንገድ መገናኘት ይቻላሉ።
የራሳችሁን ዩዘር እንዴት እንደምትፈጥሩ
በዝርዝር ለማየት ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ፦ 👉 https://youtu.be/gvG5BFHsEIQ?si=TcknM9t6VB5lrBkL
@reshadapp
👍2
29 Jun 2026, 16:55 UTC296 views1 reactionsread 6 August 2026 Rumble ላይ እንዴት ነው ብር መስራት የምንችለው ? | ከዩቱብ በምን ይለያል ? | Rumble Tutorial For Beginners 🎥💰
ሠላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች! ዛሬ አዲስ እና ጠቃሚ ቪዲዮ ለቅቄያለሁ። ከዩቲዩብ ጎን ለጎን ወይም ሌላ ተጨማሪ የገቢ አማራጭ ለሚፈልጉ ሁሉ Rumble የተባለው መድረክ ትልቅ እድል አለው።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
✅ Rumble ምንድን ነው?
✅ ከዩቲዩብ በምን ይለያል?
✅ እንዴት እንደ ጀማሪ ተጠቃሚ መሆን እንችላለን? የሚለውን በዝርዝር አይተናል።
ቪዲዮውን ለመመልከት እና አብረን ለመጀመር ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦
👉 https://youtu.be/o8gD6ZEYdHk
@reshadapp
ማሳሰቢያ፡ ይህ የቪዲዮ ተከታታይ ክፍል…
👍1
22 Jun 2026, 16:50 UTC376 views0 reactionsread 6 August 2026 በኢትዮጵያ ሆናችሁ በዩቲዩብ ብር መስራት ለምትፈልጉ ሁሉ! 🇪🇹✨
ብዙዎቻችሁ ቻናላችሁ ላይ ገብታችሁ "Earn" የሚለውን ስትነኩ "Monetization is not available in your location" የሚል ማሳሰቢያ እየመጣባችሁ እንደተቸገራችሁ አውቃለሁ። ነገር ግን መፍትሄው በጣም ቀላል ነው!
📌 በቪዲዮው የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች (Timestamps):
በኢትዮጵያ ሆነን የዩቲዩብ ብር አከፋፈልን ለማስተካከል ምን ማድረግ አለብን?
የ "Monetization is not available in your location" ስህተት ለምን ይመጣል?
በ YouTube Studio ላይ ሀገርን (Location) እንዴት መቀየር ይቻላል?
ጠቃሚ የደህንነት ምክሮች
👇 አሁ…
25 May 2026, 17:17 UTC475 views1 reactionsread 6 August 2026 የ TikTok አካውንት ለጊዜው መዝጋት (Deactivate) ወይም በቋሚነት ለማጥፋት (Delete) ለማድራግ ! 🤔
የቲክቶክ አካውንታችንን
Deactivate ካደረግን ምን ይሆናል?
እንዴትስ በቋሚነት ማጥፋት እንችላለን ወይም
Delete ስናደርግስ ዳታችን ሙሉ በሙሉ ይጠፋል?
ሁሉንም ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ በተግባር የሚያሳይ አጭርና ግልጽ ቪዲዮ ሰርቼላችኋለሁ። በተለይ አካውንታችሁን ሙሉ በሙሉ ከማጥፋታችሁ በፊት ማውረድ ያለባችሁን የዳታ ኮፒ (Data Download) አጠያየቅ ጭምር አካትቻለሁ።
👇 አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ: 🔗 https://youtu.be/XL8Mnl7Ok0I
@reshadapp
❤1
25 May 2026, 09:53 UTC456 views1 reactionsread 6 August 2026 Photo
📌 በPlay Store "የነፃ ኢንተርኔት" አፖች እውነታና ምስጢሩ!
በብዛት የምናያቸው “የነፃ ኢንተርኔት እንሰጣለን” የሚሉ የቪፒኤን (VPN) መተግበሪያዎች እውነታ በአጭሩ፦
1️⃣ ጥቅማቸው (Pros)
ወጪ መቀነስ፦ ፓኬጅ መግዛት ለማይችሉ የተወሰነ አማራጭ ይሰጣሉ።
የተዘጉ ገጾችን መክፈት፦ የተከለከሉ ሳይቶችን ለማግኘት ይረዳሉ።
ግላዊነት፦ ታማኝ የሆኑት መረጃን ኢንክሪፕት ያደርጋሉ።
2️⃣ ጉዳታቸው (Cons)
የመረጃ ስርቆት፦ የግል መረጃን ሰብስበው ለሶስተኛ ወገን የመሸጥ እድላቸው ሰፊ ነው።
የቫይረስ ስጋት፦ ስልክን ለሰላይ ሶፍትዌሮች (Spyware) ሊያጋልጡ ይችላሉ።
ደካማ ፍጥነት፦ ሰው ስለሚበዛበት ኔትወርካቸው ይቆራረጣል።
ባትሪ ማዳከም፦ ከበስተ…
👍1
23 May 2026, 17:51 UTC399 views1 reactionsread 6 August 2026 የኮምፒውተራችሁ Drive C ሞልቶ ቦታ አጥሮባችኋል? ወይስ አንዳንድ ፎልደሮች አልከፍት ብለዋችኋል? 🖥⚠️
ብዙዎቻችን ኮምፒውተራችን ሲሞላ ወይም ፋይሎች Corrupt ሲሆኑ (ሲበላሹ) ሶፍትዌር ፍለጋ እንሮጣለን። ነገር ግን ምንም አይነት ሶፍትዌር ሳንጭን በዊንዶውስ ላይ ብቻ በሚገኙ 2 ሚስጥራዊ መንገዶች ኮምፒውተራችንን ማፅዳትና ማስተካከል እንችላለን!
🎯 በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱት፦
✅ Windows.old ማፅጃ፦ ብቻውን ከ 80GB እስከ 300GB+ በላይ የሚይዘውን አላስፈላጊ የድሮ ሲስተም ፋይል በቀላሉ ማጥፊያ ዘዴ (Clean up system files)።
✅ Error Checking፦ ፋይል ኮፒ ሲደረግ መብራት በመጥፋቱ ምክንያት የተበላሹ (Corrupt…
👍1
5 May 2026, 12:10 UTC508 views10 reactionsread 6 August 2026 Photo
ሰላም ቤተሰቦች! 🙌
ቻናላችን 9,000 ተከታይ ደርሷል። ለምታሳዩኝ ድጋፍ፣ ለምትሰጡኝ አስተያየት እና አብራችሁኝ ስላላችሁ ከልብ አመሰግናለሁ። ወደ 10,000 ቤተሰብ ለመድረስ ጥቂት ነው የቀረን። አብራችሁኝ ሁኑ!
@reshadapp
👍7❤2👏1
1 May 2026, 17:16 UTC539 views4 reactionsread 6 August 2026 Claude AIን በኢትዮጵያ መጠቀም ለምትፈልጉ ሁሉ! 🔥
ብዙዎቻችሁ Claude AIን ለመጠቀም ስትሞክሩ የስልክ ቁጥር ጥያቄ እና የሀገር ገደብ አስቸግሯችኋል? አሁን መፍትሄው ተገኝቷል!
✅ ያለ ስልክ ቁጥር አካውንት መክፈት
✅ በVPN ብቻ መጠቀም የሚቻልበት መንገድ
✅ ደረጃ በደረጃ ዝርዝር መመሪያ
@Reshadapp
ቪድዮውን አሁኑኑ ይመልከቱ፦ 👇👇
https://youtu.be/5ci_oDf9KDk?si=-iQKuGy2_pyFValU
https://www.youtube.com/watch?v=5ci_oDf9KDk?si
👍4
21 Apr 2026, 13:40 UTC638 views6 reactionsread 6 August 2026 Photo
የዩቲዩብ ክፍያ ከጅማሬ እስከ ፍጻሜ፡ ማወቅ ያለባችሁ 9 ደረጃዎች
በኢትዮጵያ ውስጥ የቪዲዮ ይዘት ለምትሰሩ ወጣቶች የክፍያ ሂደቱን መረዳት ለስራችሁ ጥንካሬ ይሰጣል። ሂደቱ የሚከተለውን ይመስላል፦
* ደረጃ 1-4 (ጉዞው ከጎግል): ማስታወቂያ አስነጋሪዎች ለጎግል ይከፍላሉ፣ ጎግል ደግሞ በዩቲዩብ በኩል የእናንተን ድርሻ በAdSense አካውንታችሁ ላይ ያስቀምጣል።
* ደረጃ 5 (SWIFT): ይህ ዋናው ድልድይ ነው። ገንዘቡ ከአሜሪካ/ከአውሮፓ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጣበት ኮድ ነው።
* ደረጃ 6-7 (የሀገር ውስጥ ባንክ): ገንዘቡ ንግድ ባንክ (ወይም የመረጣችሁት ባንክ) ሲደርስ በብሄራዊ ባንክ ህግ መሰረት ምንዛሬው ይከናወናል።
* ደረጃ 8-9 (IBD E እ…
👍4❤2
18 Apr 2026, 17:09 UTC561 views3 reactionsread 6 August 2026 Photo
ቴሌግረም ቻናሌን ሞኒታይዝ አደረገልኝ
ይከፍላል? | ስንትስ ከፈለኝ?
Telegram Monetization Payment Proof
------------------
Please share the channel with your friends 🔥 :)
------------------
@reshadapp
🙏
♡ㅤ ❍ㅤ ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
--------------------------
▶️▶️ቪድዮውን ለማየት👇👇
https://youtu.be/8Q_zzTlZgVA
https://www.youtube.com/watch?v=8Q_zzTlZgVA
❤2👍1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @reshadapp. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.