5 Jun 2021, 02:06 UTC≈1,460 viewsread 8 August 2026 Photo
የአግዙን ተማጽኖ
#Ethiopia | የዓይኑን ብርሃን እና ሁለቱም ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጭ ሆነዋል
ዮናታን ሙሴ (ኪያ) ይባላል።
አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ጎፋ ካምፕ ሠፈር ነዋሪ ነው። በደረሰበት ከፍተኛ የስኳር ህመም ምክንያት የዓይኑን ብርሃን እና ሁለቱም ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጭ ሆነዋል።
ለዚህ ህክምና የሚያስፈልገውን ከፍተኛ የገንዘብ ወጪ ከቤተሰቦቹ እና ከጓደኞቹ አቅም በላይ ሆኗል።
የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉልን ስንል በፈጣሪ ስም እንማጸናለን።
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ጎፋ ቅርጫፍ
1000114377388
አስታማሚ
ገነት ሀይሉ ስልክ ቁጥር 0941561516
Signed የማይፈታው ቅኔ
12 May 2021, 16:23 UTC≈1,180 viewsread 8 August 2026 File
መጫሚያ አልባው ንጉስ
ደራሲ - Philip Mazdon
ተርጓሚ - ሸዋዬ ለገሠ
ዘውግ - ታሪክ
የህትመት ዘመን - 2011
የገፅ ብዛት - 213
ይህ በአፄ ቴዎድሮስ ህይወት ዙሪያ በውጭ ዜጋ የተፃፈው እና በሸዋዬ ለገሠ ተተርጉሞ ለሀገር ውስጥ ንባብ የበቃው መፅሀፍ ለአፄ ቴዎድሮስ 200ኛ አመት የመታሲያ በዐል የቀረበ ነው
Signed የማይፈታው ቅኔ
12 May 2021, 16:23 UTC≈1,120 viewsread 8 August 2026 File
ሐሰተኛው ; በእምነት ስም
ደራሲ - አለማየሁ ገላጋይ
የገፅ ብዛት - 305
ይህ መፅሀፍ ሀገራችን ላይ አሉ ከሚባሉ ምርጥ መፅሀፍት አንዱ ነው ። አንዳንዶች ደራሲውን " ምትሀተኛ " ሲሉ ያሞካሹታል ። መፅሀፉ ተከታታይ ሲሆን ከበፊቱ 4 የተለያዩ መፅሀፍት አሉ ... ይህን መፅሀፍ ስታነቡ የበለጠ ትወዱት ዘንድ በቅድመ ተከተሉ አንብቡት ፦
1, የብርሀን ፈለጎች
2, ወሪሳ : የውድቅት ፈለጎች
3, በፍቅር ስም
4, ታለ : በእውነት ስም
5, ሐሰተኛው : በእምነት ስም
Signed የማይፈታው ቅኔ
12 May 2021, 16:23 UTC591 viewsread 8 August 2026 File
📚 ርዕስ - መጫሚያ አልባው ንጉስ
🖋 ደራሲ - Philip Mazdon
📓 ተርጓሚ - ሸዋዬ ለገሠ
📒 ዘውግ - ታሪክ
📗 የህትመት ዘመን - 2011
📘 የገፅ ብዛት - 213
ይህ በአፄ ቴዎድሮስ ህይወት ዙሪያ በውጭ ዜጋ የተፃፈው እና በሸዋዬ ለገሠ ተተርጉሞ ለሀገር ውስጥ ንባብ የበቃው መፅሀፍ ለአፄ ቴዎድሮስ 200ኛ አመት የመታሲያ በዐል የቀረበ ነው።
አቅራቢ- @terekaa
@Ethiopianpdf
@Ethiopian_pdf
Signed የማይፈታው ቅኔ
12 May 2021, 16:23 UTC642 viewsread 8 August 2026 File
📚ርዕስ:- መለያየት ሞት ነው
📝ደራሲ:- አለማየሁ ገላጋይ
📜ዘውግ:- ወግ
📅ዓ.ም:- 2010
📖የገፅ ብዛት:- 200
➱ አቅራቢ
@terekaa
@Ethiopianpdf
@Ethiopian_pdf
Signed የማይፈታው ቅኔ
10 May 2021, 15:54 UTC457 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @nuenanbibFile
ቃል The Promise
ደራሲ - Danielle Steel
ተርጓሚ - ጋሽ ባሴ ሀብቴ
' ብርቅርቅታ ' በሚሰኘው እጅግ ታዋቂ በሆነው ልበ ግቡ ስራዋ የምትታወቀውን የደራሲ ዳንኤላ ስቲልን ሌላ ተወዳጅ መፅሀፍ እነሆ .. ' ቃል ' ከደም ጋ የመዋሀድ አቅም ያለው መፅሀፍ ነው ይሉታል አንዳንዶች ሲያሞካሹት።
@NuEnanbib
@NuEnanbib
Signed የማይፈታው ቅኔ
10 May 2021, 15:53 UTC467 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @Zephilosophy
አፍቅሩ - አትፍሩ ..............ኦሾ
አነሰም በዛም የእያንዳንዱ ሰው ህይወት የሚገዛው በፍርሃት ነው፡፡ ምክንያቱም ሁለት የመኖሪያ መንገዶች ብቻ ስላሉ ነው፡፡ አንድም ህይወት በፍቅር ልትገዛ / ልትመራ ትችላለች አልያም ደግሞ በፍርሃት የተገዛች ትሆናለች፡፡ ተራ በሆነው መንገድ ለማፍቀር ካልተማራችሁ በስተቀር ህይወታችሁ በፍርሃት የተመራ ይሆናል፡፡
ከፍቅር ውጪ ፍርሃት መኖሩ ግድ ነው፡፡ ፍርሃት የፍቅር አለመኖር ነው፡፡ ፍርሃት በውስጡ አንዳችም አዎንታዊ ነገር የለውም፡፡ ፍርሃት በቃ የፍቅር እጦት ነው፡፡ ነገር ግን ማፍቀር ከቻላችሁ ፍርሃት ይጠፋል፡፡ በፍቅር ቅጽበት ውስጥ ሞት እንኳን አይኖርም፡፡
በህይወት ውስጥ ካሉ ነገሮች ሞትን በብቸኝነት ሊ…
Signed የማይፈታው ቅኔ
Channel photo updated
Channel photo updated
Showing the 9 most recent of 9 posts we hold for @reading_philosophy. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.