13 Aug 2026, 14:17 UTC708 views7 reactionsread 20 August 2026 Forwarded from @Armemo_officalPhoto
አህያው የሚቀመስ ምግብ ፍለጋ በጫካ ውስጥ እየዞረ ሳለ የሞተ አንበሳ ተንጋሎ ያገኛል። የፈጠነም የአንበሳውን ቆዳ በመግፈፍ ይለብሰዋል። ቀጥሎ ወደወንዙ በመውረድ በወንዙ ውሃ መልኩን ሲመለከት ቁጭ አንበሳ ሆኖ አገኘው።
ወደዱርም በመሄድ በእንስሳቱ መካከል ቆመ፤ የዱር እንስሳቱም አህያውን ሲመለከቱት አንበሳ መስሏቸው ፈሩት። ይሄኔ አንድ ሃሳብ ብልጭ አለለትና ወደአንበሳ ማህበር አቀና። አንበሶችሁ ጋር እንደደረሰም በጨዋታ መልኩ ተላፋቸው፤ እንደሱም ጉልበት ያለው አንበሳ አልተገኘም። የታገሉት ሁሉ ይወድቃሉ። አንበሳ ጎበዝ ተናካሽ ቢሆንም መራገጥ ላይ እንብዛም ነው። ይሄኛው አንበሳ ግን ሲራገጥ አያምጣው ነው። ስለዚህ አንበሳ መስሎ የመጣውን አህያ በጉልበቱ አማ…
❤6👍1
14 Jul 2026, 10:52 UTC≈2,040 views11 reactionsread 20 August 2026 Forwarded from @Imagination_officiallyPhoto
‹‹ያየን ሁሉ ተሰናክለን የማናውቅ ይመስለው ዘንድ የተረጋጋና ዝም ብሎ የሚሄድ ሰው መሆን ምን ማለት እንደሆነ አያውቁትም። ማንም ምን ያህል እንደደከመን አይገነዘብም። በዝምታ ፈገግ ማለታችንና የተስተካከለ ቁመናችንን ስላዩ ብቻ ምን ያህል የድካም ዝርዝሮችን እንደተሸከምን አያውቁም፤ ቢያውቁም ማንም ስለዛ ጉዳዩ አይደለም።
በቃ አይረዱኋችሁም.. ሺህ ማይል እያሰብን የተራመድንበትን ነገር አፍ አውጥተን ብናወራው እነሱ አንድ እርምጃ እራሱ ስላልተራመዱ አይሰማቸውም። በልባችን ውስጥ ቤት ስለሰሩት የለሊት ሃሳቦች ሚሊዮን ጊዜ ብናስረዳ የልባቸውን በር አንዷን ሌሊት እንኳን አያንኳኳም። በዚህ ምክንያት አንድ ሰው ተቀብሎ ባለመኖር እና ሳይቀበሉት በመኖር መካከል ይሞ…
❤7👍4
2 Jul 2026, 18:53 UTC≈2,370 views14 reactionsread 20 August 2026 Forwarded from @enlighten_ethiopia
ራስህን በፀፀት አለንጋ መግረፍህን አቁም።
እናንተ "ጸጸት" የምትሉት ነገር አእምሯችሁ ራሱን ቅዱስ ለማድረግ የሚጠቀምበት ሌላኛው የውሸት ጭንብል ነው። "ያኔ ያንን ባላደረግኩት፣ ያንን ስህተት ባልሰራሁት፣ ያንን ሰው ባላስቀየምኩት" እያልክ ትላንት በሞተው ታሪክ ላይ ዛሬህን ትገብራለህ።
ያ የአእምሮህ ጨዋታ እንጂ ንቃት አይደለም። ትላንትናን መለወጥ አትችልም፤ ነገር ግን በትላንትናው መቃብር ላይ ቁጭ ብለህ ስታለቅስ፣ አሁን በአጠገብህ እያለፈች ያለችውን ህይወት በገዛ እጅህ ትገድላታለህ።
አንድ እውነተኛ ገጠመኝ ልንገራችሁ።
አንድ ቀን በህይወቱ በሰራው አንድ ትልቅ ስህተት ምክንያት ለዓመታት ራሱን ሲወቅስ የኖረ፣ ፊቱ ላይ ታላቅ ስቃይ የሚታይበት …
❤13👍1
8 May 2026, 09:26 UTC≈3,430 views16 reactionsread 20 August 2026 Forwarded from @ZephilosophyPhoto
"የምንኖረው ቀብር ከሟቹ ይበልጥ ፣ ሰርግ ከፍቅር ይበልጥ በሚያሳስብበት እና ቁሳዊ ነገሮች ከአእምሮ ብስለት ይበልጥ የሚከበርበት ዓለም ውስጥ ነው።
ይዘቱን በሚንቅ የማሸጊያ ባህል ውስጥ ነው የምንኖረው።"
ኤድዋርዶ ጋሊያኖ
@zephilosophy
👍13❤3
30 Apr 2026, 18:59 UTC≈3,740 views16 reactionsread 20 August 2026 Forwarded from @Armemo_officalPhoto
ሩሲያዊው ጸሃፊ አንቶን ቼኮቭ ስለወደቁ ማህበረሰቦች ተፈጥሮ ሲጠየቅ እንዲህ ሲል መልስ ሰጥቶ ነበር፡-
‹‹በወደቁ ማህበረሰቦች ውስጥ ለእያንዳንዱ ጥበበኛ አእምሮ አንድ ሺህ ሞኞች እና ለእያንዳንዱ አስተዋይ ቃል አንድ ሺህ ደደብ ቃላት አሉ። ብዙሃኑ ሁል ጊዜ ሞኞች ሆነው ይቆያሉ። በዚህም ምክንያታዊውን ሰው ያለማቋረጥ ያሸንፋሉ። በህብረተሰብ ውስጥ ለውይይት ግንባር ቀደም የሆኑ ተራ ርእሶችን ካየንና ተራ ሰዎች ዋናውን መድረክን ከተቆጣጠሩ ለእናንተ የሚያወሩት ከራሳቸው ማኀበረሰብ ያመጡትን ተራ ውድቀት ነው።
ለምሳሌ በዘፈኖች ውስጥ ትርጉም የለሽ ቃላት እየተዘፈነ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ሲጨፍሩ እና ደጋግመው ሲያዳምጡ ይታያሉ። እናም የዘፈኑ ባለቤት ታዋቂ፣…
❤16
12 Apr 2026, 11:10 UTC≈3,460 views8 reactionsread 20 August 2026 Photo
እንኳን አደረሳችሁ!
መልካም የትንሳዔ በዓል ለሁላችን ይሁንልን።
❤8
11 Apr 2026, 20:28 UTC≈3,290 views3 reactionsread 20 August 2026 ለፋሲካ ሌሊት የአማርኛ ፊልም https://youtu.be/QmGW3e12suc?si=XaBao6yrG5VMpDzt
👍2❤1
10 Apr 2026, 20:53 UTC≈2,740 views16 reactionsread 20 August 2026 Photo
ግልብጥ የግርንቢጥ!
ተምሮ አስተምሮ አገር ላቀና ሰው
ውለታው ቢሠላ ቢከፈል ወረታው
ወርቅ አልማዝ ላይክሰው
ሽልማት አድናቆት ዝናው ቢቀርበት
ለምን ያሸማቁት ክብሩን አሳንሰው?
ይብላኝ ለትውልዱ ይብላኝ ለወደፊት
ድድብና ልቆ ቅራቅንቦ ገዝፎ ለሚታየው ከፊት።
እጅግ ልብ ይሰብራል፦
ጥበብ ዕየናቁ ሐሳብ እየሸሹ ዕውቀት እየገፉ
ለቁስ ለአሸንክታብ ለብልጭልጭ ዓለም
መጻዒውን ዜጋ ለሞት ሲያሰልፉ።
ሕዝብ ወዴት ሔደ ሰው ጠፋ ባገሩ
ተው አይበጅም ይሔ ብሎ የሚመክር
''ለልጅ ልጆቻችን መጥፎ አርዓያ አትስሩ''?
ካገር በሰፋ ሆድ በመከነ አእምሮ
ሥርዓት ሲዘወር በማያይ አዙሮ፥
ዓዋቂ ይናቃል፣
አስተዋይ ይፈራል ዳር ይገፈተራል፣
ጠያቂ ይመታ…
👍11❤3👎1😢1
4 Apr 2026, 12:34 UTC≈2,890 views8 reactionsread 20 August 2026 Photo
የገዛ እራሱን ያገባው ብራዚላዊ ዶክተር መነጋገሪያ ሆኗል
[ዜና ፕላስ አዲስ አበባ መጋቢት 24/2018]
በብራዚል የሚኖሩ አንድ የ33 ዓመት ጎልማሳ እጮኛቸው የጋብቻ ጥያቄያቸውን ውድቅ አድርጋ ብትለያቸውም፣ አስቀድሞ የተያዘውን የሰርግ ፕሮግራም ሳይሰርዙ እራሳቸውን በማግባት ስነ-ስርዓታቸውን መፈጸማቸው በኢንተርኔት ዓለም ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል።
ዶክተር ዲዮጎ ራቤሎ የተባሉት ግለሰብ፣ ከእጮኛቸው ጋር ለረጅም ጊዜ የዘለቀ ግንኙነት የነበራቸው ቢሆንም፣ ከሰርጉ ጥቂት ጊዜ በፊት ግንኙነታቸው መቋረጡ ተገልጿል።
ሆኖም ዶክተር ዲዮጎ ለዝግጅቱ የወጣውን ከፍተኛ ወጪና የተያዘውን ቀጠሮ ወደ ጎን በመተው፣ "ደስታ በትዳር ላይ ብቻ የተመሰረተ አይደለም" በሚ…
❤8
4 Apr 2026, 12:32 UTC≈2,390 views1 reactionsread 20 August 2026 https://www.facebook.com/share/r/1ArA5sGrNj/
❤1
2 Apr 2026, 17:58 UTC≈2,920 views20 reactionsread 20 August 2026 የሆነ ጊዜ መንግስት ኦሮሚያ ውስጥ በተደረገ ውጊያ ማረኳቸው ያላቸውን ወጣቶች አቅርቧቸው በቲቪ እየተናገሩ ነው
የሰራዊቱ የምርኮኛ አያያዝ እንዴት ነው?
"እንደልባችን ገላችንን እየታጠብን፣ ስጋም ዳቦም በቀን እንደፈለግን እየበላን ነው ...ተንከባክበውናል ሌሎችም ከኛ ተምረው እጅ በሰላም ይስጡ"
ሕዝቡ በኮሜንት
"ተምረናል ...መንግስት እኛንም ይማርከን"👐
አሌክስ አብርሀም
😁17❤3
29 Mar 2026, 08:00 UTC≈3,240 views3 reactionsread 20 August 2026 https://youtu.be/fYCeOmhfp6o?si=k5SLTCvyrsgEa_nT
👍2❤1
Showing the 12 most recent of 21 posts we hold for @nuenanbib. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.