25 Apr 2026, 08:44 UTC33 viewsread 9 August 2026 👍ከ240 በላይ ቃሪኦችን ቢያንስ ለ100 ሰው ሼር በማድረግ መቸም የማይቋረጥ አጅር ያግኙ::
👌
🌓የአለም አቀፍ ቃሪኦች ድምፅ ስብስብ
🌓international Quran recciters world
🌓القران الكريم صوت في المجتمع العلم
☪☪☪☪☪️
1.Abdul Rahman Sudais
2.Maher Al Muaiqly
3.Muhammad Ayyub
4.Nasser Al Qatami
5.Idres Abkar
6.Nabil Al Rifai
7.Al Ausy
8.Al Zain Muhammad Ahmad
9.Fares Abbad
10.Ahmad Shalabi
11.Halifa Al Tonaeijy
12.Ahmad Al Ajmiy
13.Abdulloh Matrood
14.Zuhair Hafez
15…
Signed Qasim Seid
14 Mar 2026, 19:24 UTC58 viewsread 9 August 2026 ይህን ቻለንጅ ሞክሩት
Signed Qasim Seid
14 Mar 2026, 19:24 UTC55 viewsread 9 August 2026 Your chance to win one of 30 free Umrah trips in the Nusuk Challenge 🕋! Use the code to support me, sign up via the link, and start the challenge — your next journey to Umrah could be yours. #NusukApp
https://services.nusuk.sa/app?p=27&id=NG-NlmVk82x
Signed Qasim Seid
17 Feb 2026, 15:08 UTC72 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @MuradTadesse
ረመዿን ነገ ነው‼
ሰበር‼
======
✍ የረመዿን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ረቡዕ የካቲት 10, 2018 E.C. የረመዿን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።
አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን!
ረመዿን ሙባረክ!
||
t.me/MuradTadesse
Signed Qasim Seid
4 Feb 2026, 05:55 UTC80 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @MuhammedSeidAbx
~ የምታጣጥለው ሥራህ የብዙ ሥራ አጦች ምኞት ነው፡፡
~ የምታናንቀወ ትዳርህ የብዙ ላጤዎች ህልም ነው፡፡
~ የምትረግመው ልጅህ የብዙ መሃኖች ጉጉት ነው፡፡
~ የምታማርረው ጤናህ የብዙ አልጋ ቁራኞች ናፍቆት ነው፡፡
~ የምትወቅሰው ነፃነትህ የብዙ እስረኞች ሀሳብ ነው፡፡
~ የምትኖረው ሕይወትህ የብዙ ሙታኖች ህልም ነው።
የብዙ ሰዎች ህልም፣ ናፍቆት፣ ገጉትና ምኞት ሰብስበህ ይዘህ ነው የምታለቅሰው።
ውለህ ግባ
አልሐምዱ ሊላህ በል፡፡
ውለሽ ግቢ!
ሰባሐል ኸይር
https://t.me/MuhammedSeidAbx
Signed Qasim Seid
25 Dec 2025, 08:51 UTC78 views1 reactionsread 9 August 2026 Forwarded from @MuradTadessePhoto
3 ዑደቶች⬇️
1⃣ ተሸፋኝ ነበረች!
2⃣ መገላለጥ ጀመረች!
3⃣ እሳት ገባች!
||
t.me/MuradTadesse
👍1
Signed Qasim Seid
3 Dec 2025, 18:49 UTC84 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Qasim Seid
14 Nov 2025, 06:46 UTC63 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
የቆርጦ ቅጠላው አምባሳደር ፅሁፍ ሲፈተሽ
~
"አር-ረድዱ ዐለ'ዘና ^ ዲቃህ ወልጀህሚያህ" ከጥንት ያለፉ አኢመተል ኢስላም ዘንድ በኢማሙ አሕመድ ስም የሚታወቅ ኪታብ ነው። ሐሰን ታጁ ይህንን ኪታብ የኢማሙ አሕመድ ዝግጅት እንዳልሆነ ዘሀቢን በማጣቀስ በቅርቡ ፅፏል። ገፊ ምክንያቱ ምንድነው?
አላማው ኪታቡ የአሕመድ መሆን አለመሆኑን ማረጋገጥ አይደለም። ሐሰን ታጁ ኢብኑል ጀውዚ መውሊድን የሚደግፍ "መውሊዱል 0ሩስ" የተሰኘ ኪታብ ፅፈዋል እያለ የሚያጭ ^ በረብር ቆርጦ ^ ቀጥል ነው። ይሄ ኪታብ የኢብኑል ጀውዚ እንዳልሆነ በርካታ ነጥቦችን መዘርዘር ይቻላል። ቢድዐውን ለማፅናት ያገጠጠ የፈጠራ ስራ የሚጠቀም አካል በብዙ አኢማዎች የተረጋገጠን የኢማሙ አሕመድ ኪታብ…
Signed Qasim Seid
14 Nov 2025, 06:46 UTC104 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
1- ኢብኑ ተይሚያ ይህንን ኪታብ አስመልክተው በተናገሩበት እንዲህ ብለዋል፦
"وقد ذكره الخلال في كتاب السنة والقاضي أبو يعلي و أبو الفضل التميمي و أبو الوفاء بن عقيل وغير واحد من أصحاب أحمد ولم ينفه أحد منهم عنه"
"በርግጥም አልኸላል በ'ኪታቡ ሱናህ' ውስጥ፣ ቃዲ አቡ የዕላ፣ አቡል-ፈድል አት-ተሚሚይ፣ አቡል-ወፋእ ኢብኑ ዐቂል እና ሌሎች በርካታ የአሕመድ ባልደረቦች የጠቀሱት ሲሆን፣ ከነሱ ውስጥ ማንም የሳቸው መሆኑን አላስተባበለም።" [ደርኡ ተዓሩዲል ዐቅል፡ 1/121]
2- ኢብኑል ቀዪምም እንዲሁ ለዘሀቢ ጥርጣሬ ምላሽ በሚመስል መልኩ እንዲህ ብለዋል፦
"ولم يسمع عن أحد …
Signed Qasim Seid
11 Oct 2025, 08:22 UTC89 viewsread 9 August 2026 የአእምሮ ህመም ከሚታከምበት ነገር አንዱ ማግባት ነው ፤የአእምሮ ህመምን ከሚያባብሱ ነገሮች አንዱ ሳያገቡ መቆየት ነው
ይህንን አል-ጁወይኒ ጠቅሰውታል
አግብቶ ያበደ ጥቂት ነው፤ አብሽሩ ትዳር መልካም ነው።
✍ አብዱል ዋሲእ
Signed Qasim Seid
25 Sept 2025, 18:50 UTC167 views1 reactionsread 9 August 2026 ..........አንችልም በቃ
አፋር ኦረሞኛ ትግረኛውም ሞልቶ፣
እንዴት ጊዜ ይለቅ ግዕዝ በቁም ሞቶ፣
ቋንቋ ጠቃሚ ነው አውቃለሁኝ እኔ፣
ግና ግን አላማው አልጣመውም ጎኔ።
ወይንስ እናውጋው አቧራው ይነሳ፣
ያን የሰው ልጅ ክፋት እንደው በአሰሳ፣
የተወጋ አይረሳም የወጋ ቢረሳ፣
ይላል ያገሬ ሰው ብዕሩን ሲያነሳ።
በቦሩ ሜዳ ላይ ክፈር ብሎ ያኔ፣
30 ሺ ሙስሊም ገሎ በጭካኔ፣
ደግሞ በኔ ዘመን አርማውን ቀይሮ፣
ይኼው ይባዝታል ዘመን መስሎት ድሮ።
ግና ግን አይደለም ካልነቃህ በል ንቃ፣
ሙስሊም መብት አለው ከቶ ማያበቃ፣
በድሮማ በሬ መቼ ይታረሳል፣
መቻልን አትሰብ ይበጃል መቻቻል።
በአባቶቼ ገድል ይሄው ሆንኩኝ ነፃ፣
በገታ በንጉስ በዳኖች እነፃ፣
ጀግንነት…
🔥1
Signed Qasim Seid
15 Sept 2025, 08:55 UTC92 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @TikvahUniversityPhoto
#EAES
የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት መመልከቻ አማራጮች ይፋ ሆነዋል።
የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች በሚከተሉት አማራጮች ከዛሬ መስከረም 05/2018 ዓ.ም ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡
ውጤት የመመልከቻ አማራጮች፦
➫ በድረ-ገጽ፦ https://result.eaes.et
➫ በቴሌግራም ቦት፦ https://t.me/EAESbot
➫ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት፦ 6284
@tikvahuniversity
Signed Qasim Seid
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @qoooasim4204. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.