19 Jun 2026, 09:42 UTC≈2,250 views20 reactionsread 18 August 2026 🚀 የበታችነት ስሜትን ድባቅ የምንመታባቸው 6 መንገዶች!
ኢንስታግራም ላይ የጓደኞችህን ፎቶ ስታይ ወይም ስራ ቦታ ካንተ የተሻለ ተከፋይ ያለ ሲመስልህ "እኔ እኮ አነሳለሁ" ብለህ አስበህ ታውቃለህ? የበታችነት ስሜት ተፈጥሮአችን ሳይሆን በሂደት የምንጭነው "ቫይረስ" ነው።
ይህንን ቫይረስ "Format" የምናደርግባቸው 6 ተግባራዊ መንገዶች፦
✨ 1. በሌሎች ማረጋገጫ (Validation) ላይ ጥገኛ አትሁን
የአሁኑ ህይወትህን 'ላይክ' እና 'ኮመንት' እንዲመራው አትፍቀድ። አዲስ ልብስ ለብሰህ ማንም 'አምሮብሃል' ባይለህም እንኳ የራስህ ዳኛ ራስህ ሁን። የራስህ ዋጋ የሚወሰነው በሌሎች ምላሽ አይደለም።
🧠 2. ራስህን ከአሉታዊ አስተሳሰቦች ለይ
ውስጥህ 'ይ…
👍13❤5👏2
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂ pinned «ከራስ ጋር መግባባት https://youtu.be/lv9Gz8qahS8?si=bPKIuaJGHytM-VYd»
28 May 2026, 20:02 UTC≈2,450 views8 reactionsread 18 August 2026 ከራስ ጋር መግባባት
https://youtu.be/lv9Gz8qahS8?si=bPKIuaJGHytM-VYd
👍7❤1
28 May 2026, 19:59 UTC≈2,250 views10 reactionsread 18 August 2026 🛡️ የማይበገረውን ማንነት የመገንቢያ 7 ስልቶች!
በራስ መተማመን 'ተሰጥኦ' ሳይሆን እንደ ጡንቻ በልምምድ የሚዳብር የስነ-ልቦና እሴት ነው። 'አልችለውም' ብለህ በመፍራት ያጣሃቸውን ዕድሎች ለመመለስ እነዚህን 7 ነጥቦች ተለማመድ፦
🕵️♂️ 1. ተቺ ሃሳቦችን ነቅለህ አውጣ፦ አእምሮህ "አንተ ደካማ ነህ" ሲልህ እንደ ፖሊስ "ማስረጃህ ምንድነው?" ብለህ ጠይቀው። ብዙ ጊዜ እነዚህ ድምጾች የልጅነት ትችቶች እንጂ የእውነት ውጤቶች አይደሉም።
🔄 2. የውስጥ ንግግርህን 'Edit' አድርግ፦ "ሰው ይስቅብኛል" የሚለውን ሃሳብ "የማውቀውን ላካፍል ነው" በሚል ቀይረው። 'አልችልም'ን በ 'እሞክረዋለሁ' ተካው። ቃላት ጉልበት አላቸው!
🎯 3. ትኩረትህን ድሎችህ…
❤6👍3👏1
25 Mar 2026, 23:05 UTC≈3,420 views38 reactionsread 18 August 2026 #ይሉኝታ
እጅግ ጠቃሚ ጽሑፍ ነዉ ። በደንብ ይነበብ
#ይሉኝታ_ምንድን_ነው?
ይሉኝታ ሰዎች ምን ይሉኛል በሚል ሰበብ፤ የራስን ፍላጎት ገትቶ ሌሎችን ለማስደሰት መጣር፤ ሌሎችን ማስቀደም ማለት ነው፡፡ ይሉኝታ የሚያጠቃቸው ሰዎች ከሚጠበቅባቸው ኃላፊነት እና ግዴታ በላይ የሌሎችን ጉዳይ ለመፈጸምና ለማስፈጸም ብዙ ርቀት ይጓዛሉ፡፡ ይሉኝታ የራሳቸንን ስራና አጀንዳ ወደ ጎን አድርገን ፤ ፍላጎታችንና እና ምርጫችን ተጭነን ሌሎችን ለማስደሰት የመፈለግ ውጤት ነው፡፡
#የይሉኝታ_መንስኤዎች
✿ከመጠን በላይ የሆነ የሌሎችን ሰዎች ተቀባይነትና ትኩረት ለማግኘት መሻት
✿በራስ መተማመን ማነስ
✿ሌሎች ስለእኛ የሚያስቡት ጥሩ ብቻ እንዲሆን መጨነቅ፡-ስለራሳችን ጥሩነት የሚሰ…
❤29👍7👏2
25 Mar 2026, 23:03 UTC≈2,390 views17 reactionsread 18 August 2026 1. ሰዎች እንዴት ሊይዙህ እንደሚገባ የምታስተምራቸው አንተው ነህ።
ሰዎች የሚያደርጉት አንተ የፈቀድክላቸውን ብቻ ነው። አንድ ሰው የሚያደርግብህን ነገር ካልወደድከው፣ እስከዛሬ ምን ስትቀበል እንደነበር እራስህን መርምር።
2. "አንዳንድ ጊዜ ለችግሩ ያለህ አረዳድ ነው የበለጠ ችግር የሚሆነው።"
አብዛኛው ስቃይ የሚመጣው እየሆነ ስላለው ነገር ለራስህ ከምትነግረው ታሪክ ነው። ክስተቱ በራሱ ገለልተኛ ነው።ህመሙን የሚፈጥረው ያንተ ትርጓሜ ነው።አመለካከትህን ቀይር፣ ልምድህንም ትቀይራለህ።
3. "የተጣበቅከው ምን ማድረግ እንዳለብህ ስላላወቅክ ሳይሆን፣ ምን ማድረግ እንዳለብህ እያወቅክ ለማድረግ ፈቃደኛ ስላልሆንክ ነው።"
ይህ አረፍተ ነገር የማመካኛ ጨዋታን ያቆ…
❤8👍5👏4
11 Feb 2026, 13:09 UTC≈3,650 views13 reactionsread 18 August 2026 Forwarded from @SafeLightOfficialPhoto
🚨 HAPPENING TODAY 🚨
We are continuing our Executive Leadership Masterclass with a session on psychology and the psychology of leadership. Today's session will be led by Mr. Nahusenai Tsedalu (PhD), Author, Psychologist, and Trainer, Founder and General Manager of Warka Link Trading and Nova Training Center.
We will explore human behavior and ways of thinking, and reflect on the core qualities that help leaders conn…
❤13
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂ pinned «ናርሲሲዝም (Narcissism) ምንድን ነው? የናርሲሲስት ባህሪያትን እንዴት እንለያለን? https://youtu.be/67scGfxBBS8?si=aVcZIEPqGK1aTj03»
7 Feb 2026, 18:50 UTC≈3,740 views11 reactionsread 18 August 2026 https://youtu.be/65DjxeLtHYI?si=LKBJkbKdHihoi4-v
❤11
6 Feb 2026, 10:02 UTC≈3,390 views10 reactionsread 18 August 2026 ናርሲሲዝም (Narcissism) ምንድን ነው? የናርሲሲስት ባህሪያትን እንዴት እንለያለን?
https://youtu.be/67scGfxBBS8?si=aVcZIEPqGK1aTj03
👍7❤3
15 Jan 2026, 15:33 UTC≈4,490 views9 reactionsread 18 August 2026 Forwarded from @Compass_propertiesPhoto
ድርጅታችን ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ ለሪል እስቴት የሽያጭ ባለሙያዎች ክፍት የስራ እድል ይዞ እየጠበቃችሁ ይገኛል። ለበለጠ መረጃ ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉልን።
0997888888
0998808080
የኮምፓስ ፕሮፐርቲስ
t.me/compass_properties
👍5❤4
9 Jan 2026, 09:04 UTC≈4,280 views27 reactionsread 18 August 2026 #ይቻላል
JOIN TELEGRAM t.me/psychoet
በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት ዕለት ተዕለት በሚኖራችሁ ህይወት ውስጥ ሁሉም ነገር አስጠልቷችሁ ፤ ምንም ለማድረግ ወኔና ፍላጎቱ ጠፍቷችሁ መነሳሳት ከእናንት ርቆ ያውቃል? እንግዲያውስ ህይወትን በኃይልና በመነሳሳት መንፈስ እንደገና ለመጀመር እነኚህን ነጥቦች ይተግብሯቸው፡፡
1. የህይወትን ዓላማ ማወቅ፡- እያንዳንዳችን ወደዚህች ምድር የመጣነው ያለ ዓላማና ምንክንያት ስላልሆነ ለእኛ በህይወት መኖር ለራስና ለሌሎች የሚያበረክተው ጥቅም ስላለው በህይወት የመኖራችንን ዓላማ ጠንቅቀን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡
2. ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፡- ለሰው ልጅ በነፃ ከተሰጠው የተፈጥሮ ሃብት ውስጥ ጊዜ ነው፡፡ ማድረግ …
❤18👍8👏1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @psychoet. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.