https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId427241536 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

Channel
ሀገሬ ዜና🇪🇹🇪🇹 ✅
@amaazezz
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
100subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001477959065 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @amaazezz |
| Created | Between 1 April 2019 and 17 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 August 2026 |
| On Telegram | t.me/amaazezz |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Aug 2026, 07:57 | 100 | -2 |
| 9 Aug 2026, 10:01 | 102 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:14 | 102 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 17 August 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 20 June 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
በማስረዳት የተካነው ፕሮፌሰር ስለ ማርኬቲንግ ለተማሪዎቹ ቀለል ባለ መንገድ ገለፃ ሲያደርግ 1. በጣም ቆንጆ የሆነች ሴት አይተህ ወደ እርሷ ሄደህ በጣም ሀብታም ነኝ አግቢኝ ካልካት ፦ #Direct_Marketing ይባላል። 2. በአንድ ዝግጅት ታድመህ ጓደኛህ ቆንጆዋ ሴት ጋር ሄዶ አንተን እየጠቆመ ያ የምታይው ሰው ሀብታም ነው አግቢው ካለ ፦ #Advertising ይባላል። 3. ሴቷ ወደ አንተ ቀርባ አንተ ሀብታም ነህ ፤ ልታገባኝ ትችላለህ ካለችህ ፦ #Brand_Recognition ይባላል። 4. እኔ በጣም ሀብታም ነኝ ስለዚህ እንድታገቢኝ እፈልጋለሁ ብሎ በጥፊ ከመታችው ፦ #Customer_Feedback ይባላል። 5. በጣም ሀብታም ሰው ነኝ አግቢኝ …
የተንጠባጠበ የክተት አዋጅ ይሄነው የማይባል ቁጥር የለለው ሀይል ይዞ ሚዲያ ላይ የአንዱ ዞን አስተዳደር ብቅ ይልና የኛ ዞን ህዝብ ጁንታውን ለመፋለም ቆርጦ ተነስቷል ይለናል። አንዱ ደሞ ከሌላ ወረዳ ይመጣና የዛ ወረዳ ፋኖ ጁንታውን ለመፋለም ወደ ግንባር ለመሄድ ተዘጋጅቷል ይለናል። እነዚህ የሚባሉት ቁጥሮችኮ 1000 የማይሞላ ሀይል ነው ያላቸው። ፓክስታንን ከህንድ የገነጠለው ሳጉር የሚባለው ቡድን መጀመሪያ ጥናት ያጠናው የህንድን የጦር ብዛትና አካሄድ ነው። በወቅቱ የህንድ ጦር 8መቶሺ ነበር። የፓክስታን ገንጣይና ቡድን ሳጉር ይሄንን ቁጥር ካወቀ ቡሀላ ወዲያው የአውርጃ መሪዎቹን ሰብስቦ 9መቶሽ ተወጊዎችን ቆጥራችሁ አስረክቡኝ አላቸው። በዘመናዊ ጦር የተደራ…
ለአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ ዛሬ የተላለፉ 10 መመሪያዎች አዲስአበባ ዉስጥ የሚኖር ማንኛውም ነዋሪ በእጁ የሚገኙ የጦር መሳሪያዎችን "ከዚህ ቀደም ቢያስመዘግብም ባያስመዘግብ ዛሬን ጨምሮ በሁለት ቀን ዉስጥ አቅራቢያው ወደሚገኙ ፖሊስ ጣቢያዎች በመቅረብ ማስስመዝገብ አለበት፤ መላው የከተማዋ ነዋሪ በብሎክና በመንደር ተደራጅቶ የአካባቢውን ሰላምና ደህንነት ከፀጥታ ሀይሉ ጋር በቅንጅት መጠበቅና መቆጣጠር አለበት፤ የፀጥታ ሀይሎች፣ የህብረተሰብ፣ የፖሊስና የደንብ ማስከበር አደረጃጀቶች ከመደበኛው የፀጥታ ሀይል ጋር ተቀናጅተው ይሰራሉ፤ የተለያዩ ድንገተኛ ፍተሻዎች ይካሄዳሉ። በመኖሪያ ቤት፣ በኬላ በተለያዩ አገልግሎት ሰጪ ተቋሞች ዉስጥ ድንገተኛ ፍተሻ ይካሄዳ…
እንካማ ምርጥ ዜና! የወራሪውና የአሸባሪው ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች ተሸኝተዋል። ዛሬ መቀሌ ለከፍተኛ አመራሯ ድንኳን ጥላ ውላለች። ማቅ ለብሳ፣ ፀጉሯን ስትነጭ፣ ደረቷን ስትደቃ ነው የዋለችው። በብርቱ ቁዘማ ላይናት። ትላንት በወሎ ግንባር ኩታበር ላይ የአሸባሪው ድርጅት አመራሮችን የጫኑ ላንድ ክሮዘር መኪኖች እየከነፉ ነበር። መክነፋቸው በመንጋ በአሸባሪዎች እጀባ የታገዘ ነው። በመሆኑም ጀግናው የአየር ኃይላችን በብርሃን ፈጥነት ከተፍ አለ። ከሰማይ እሳቱን ያዘነበው ጀመር። እነኛ ቅንጡ መኪናዎች ወደ ክሰልነት ተቀየሩ። ጭነዋቸው ሲከንፉ የነበሩት የአሸባሪው ድርጅት ተዋጊዎች አብረው ዶግ አመድ ሆኑ። በተካሄደው የአየር ጥቃት የአሸባሪው ድርጅት …
ኢትዮ ስኳር በ3 ቢሊዮን ብር የፋብሪካ ግንባታ መጀመሩን አስታወቀ! ኢትዮ ስኳር ማኑፋክቸሪግ ኢንዱስትሪ አክስዮን ማኅበር በደቡብ ኦሞ ዞን ሐመር ወረዳ ልዩ ሥሙ ቆርጫ ቀበሌ፣ በሦስት ቢሊዮን ብር የስኳር ፋብሪካ እየገነባ መሆኑን አስታውቋል። የፋብሪካ ግንባታው ተጠናቆ በሙሉ አቅሙ ወደ ስኳር ምርት ለመግባት ሦስት ቢሊዮን ብር ይፈጃል ሲሉ የኢትዮ ስኳር ፕሮጀክት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቢተው ዓለሙ ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚው አክለውም፣ አሁን ላይ በቅድመ ሁኔታ ለሸንኮራ አገዳ መትከያ የሚሆነውን ማሳ በማጽዳትና በማስተካከል የእርሻ ሥራው ተጀምሯል ብለዋል። የስኳር ምርት ሥራ ሰፊ ከመሆኑ አንጻር ወደ ምርት ለመግባት ሦስት ዓመት እንደሚፈጅም ጨ…
Channel photo updated
#ዛሬውኑ_አድርጉት!!! በቅርቡ የምትሞት መሆኑን ብታውቅና ማድረግ የምትችለው አንድ ስልክ መደወል ብቻ ቢሆን ለማን ትደውላለህ? ምንስ ትላለህ? ታዲያ ያ እስኪሆን ለምን ትጠብቃለህ? በፓሎ አልቶ ካሊፎርኒያ ውስጥ የትምህርት ቤቶች ተቆጣጣሪ በነበርኩበት ወቅት የባላደራ ቦርዱ ፕሬዝዳንት የነበረችው ፖሊ ታይነር በፓሎ አልቶ ታይምስ ላይ ለመታተም የበቃ አንድ ደብዳቤ ፅፋ ነበር። የፖሊ ልጅ ጂም በትምህርቱ ላይ ችግር ነበረበት። በትምህርት ጉዳይ ችግር ያለበት ተብሎ የተለየና እርሱ ትምህርት እንዲቀበል መርዳት ከወላጆቹና ከመምህራኖቹ ትልቅ ትዕግስት የሚጠይቅ ነገር ቢሆንም ጂም ግን ቤት የሚያደምቅ የሚያምር ፈገግታ ያለው ደስተኛ ልጅ ነበር። ወላጆቹ ትምህርት አ…
ኢትዮጵያ እና ሱዳን በሚወዛገቡበት አል-ፋሻጋ የድንበር አካባቢ "የኢትዮጵያ ኃይሎች ወረራ" መቀልበሱን የሱዳን ጦር አስታወቀ። "ወታደራዊ ኃይሎች የኢትዮጵያ ኃይሎችን ወረራ ኦም ባራከት አካባቢ ቀልብሰው እንዲያፈገፍጉ አስገድደዋቸዋል" የሚል መግለጫ የሱዳን ጦር የብዙኃን መገናኛ አማካሪ ትናንት እሁድ አውጥተዋል። የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሉቴናንት ጄኔራል አብዱል-ፋታህ አል-ቡርኻን የኢትዮጵያ ኃይሎች ሞከሩ የተባለውን "ወረራ" የአገራቸው ወታደሮች የቀለበሱት ቅዳሜ ዕለት መሆኑን ለጋዜጠኞች እንደተናገሩ ሬውተርስ ዘግቧል። አብዱል-ፋታህ አል-ቡርኻን የሱዳን ጦር ባለፈው ሳምንት ከተሞከረው መፈንቅለ-መንግሥት በኋላ አገሪቱን እየጠበቀ መሆኑን ያሳያል…
በቆቦ ከተማ በአንድ ቤት ብቻ 7 ሰዎች በህወሃት ታጣቂዎች ተገድዋል። ግድያው የተጀመረው ገደባዩ በምትባል አንድ የገጠር ቀበሌ፣የህወሃት ታጣቂዎች አርሶ አደሩን መሳሪያ አምጡ እያሉ ማስፈራራታቸውን ተከትሎ በተፈጠረ ግጭት መሆኑን ስሙ እንዳይጠቀስ የፈለገ ሸሽቶ ያለመጠ የቆቦ ከተማ ነዋሪ ለአል ዐይን አማርኛ ተናግሯል፡፡ የከተማው ነዋሪ በቆቦ ከተማና አካባቢዋ ባሉ የገጠር ቀበሌዎች በሁለት ቀናት ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በህወሃት ታጣቂዎች መገደላቸውን ከከተማው የሸሹ ነዋሪዎች አል ዐይን ተናግረዋል፡፡ ነዋሪው እንዳለው ታጣቂዎቹ፣ ከገጠር ከተመለሱ በኋላ ቆቦ ከተማ በመግባት መንገድ ላይ ያገኙትን ሁሉ መግደል መጀመራቸውን ተናግረዋል፡፡ ታጣቂዎቹ …
* China ቻይና የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ ለመጣል ያሰበውን ማዕቀብ አጥብቃ ተቃወመች። ቻይና የአሜሪካንን አቋም የተቃወመችው ዛሬ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሯ በኩል በሰጠችው መግለጫ ነው። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዣኦ ሊጂያን፤ አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር ከመንቀሳቀስ እንድትቆጠብ ጥሪ አቅርበዋል። ሀገራቸው ቻይና በማዕቀቦች አማካይነት የሚደረግን ጫና እንዲሁም በሌሎች ሀገሮች የውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ ለመግባት ማዕቀብ የመጣል ድርጊት እንደምትቃወም ተናግረዋል። አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ ልትጥለው የወሰነችውን ማዕቀብ ቻይና እንደማትቀበለውም ቃል አቀባዩ አሳውቀዋል። የቻይና ወዳጅ ሀገር የሆነችው ኢትዮጵያ አሁን ላይ የገጠማትን የ…
ያለአንዳች ምክንያት ምርቶች ላይ በሚጨመረው ዋጋ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚኖሩ ዜጎች እየተማረሩ ይገኛሉ። ይህን ድርጊት የሚፈፅሙ አንዳንድ አካላት ከህብረተሰቡ ጋር አብረው አንድ ላይ የማይኖሩ ይመስል በዚህ የፈተና ወቅት ዋጋ በመጨመር ዜጎች እያማረሩ ነው። የዚህ ድርጊት ፈፃሚ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ ሊወስድ እንደሚገባም ዜጎች እያሳሰቡ ነው። የተለያዩ የክልል መንግስታት ፣ የከተማ አስተዳደሮች ያለአግባብ ዋጋ እየጨመሩ ህዝቡን የሚያማርሩ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስዱ እያስጠነቀቁ ነው። ዛሬ የአርባምንጭ ከተማ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት በተለያዩ የእህል ምርቶችና ሸቀጦች ላይ አላስፈላጊ ዋጋ በሚጨምሩ አንዳንድ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርም…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @amaazezz. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@amaazezz named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 10 August 2026 – 10 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሀገሬ ዜና🇪🇹🇪🇹 ✅” (@amaazezz), 100 subscribers as measured 15 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/amaazezz.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.