ለሁለተኛ ደረጃ (9-12) ተማሪዎች በሙሉ ነገ ሰኞ ጥር 15 ቀን 2015 ዓ.ም (January 23,2923) ከተሰጣችሁ የ Final Exam Schedule በተጨማሪ የአማርኛ ፈተና እንደሚሰጥ አውቃችሁ በተገቢው እንድትዘጋጁ እናሳስባለን ። የሁለተኛ ትምህርት ክፍል

Channel
DSA_HighSchool_Grd_12_2013_2020_21
@DSA_HighSchool_Grd_12_2013_2020
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
77subscribers
-1 since we began measuring on 9 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001494347774 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @DSA_HighSchool_Grd_12_2013_2020 |
| Created | Between 1 April 2019 and 24 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 17 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 5 times, most recently 17 September 2026 |
| On Telegram | t.me/DSA_HighSchool_Grd_12_2013_2020 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Aug 2026, 11:46 | 77 | -1 |
| 9 Aug 2026, 20:15 | 78 | no change |
| 9 Aug 2026, 06:15 | 78 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 24 August 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 22 January 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
የ 12ኛ ክፍል ፈተና በ 2ት ዙር ይሰጣል። 1ኛ ዙር---Social Science ከ መስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3 2ኛ ዙር ---Natural Science ከ ጥቅምት 8 እስከ 11 በዚህ አመት 984,000 በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፈል ፈተናን ይወስዳሉ። Social Science .......622,739 ናቸው። Natural Science.....361,279 ናቸው። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ! https://t.me/temhert_bebete https://t.me/temhert_bebete
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከመስከረም 30 ቀን 2015 ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገለጸ! የ2014 የትምህርት ዘመን ብሔራዊ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ማጠቃለያ ፈተና ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ፈተናው ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ የኤጀንሲው መረጃ ያመላክታል፡፡ [FBC]
የ2014 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በ12 ኮድ (በጥያቄ አቀማመጥ ስብጥር) ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው። የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከዚህ በፊት እንደነበረው በ4 ኮድ (4 የተለያዩ ፈተናዎች/በጥያቄ አቀማመጥ) ሳይሆን እስከ 12 እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። ይህ የፈተና ኩረጃን ለመከላከል ከሚሰሩት ስራዎች መካከል አንዱ መሆኑን የሚገልፁት ፕ/ር ብርሃኑ ጎን ለጎን ያሉ ተማሪዎች እርስ በእርስ የሚፈተኑት ፈተና የጥያቄው ዝርዝር (order) በፍፁም የተገናኘ እንዳይሆን እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል። ፈተናው በዩኒቨርሲቲዎችና በፌዴራል ተቋማት እንደሚሰጥም ገልፀዋል። ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ለኢፕድ የሰጡት …
የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከመስከረም 30/2015 ጀምሮ ይሰጣል። የ2014 የትምህርት ዘመን ብሔራዊ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ማጠቃለያ ፈተና ከመስከረም 30/2015 ዓ/ም ጀምሮ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጥ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ! https://t.me/temhert_bebete https://t.me/temhert_bebete
Photo, posted without a caption
ለSAT፣ ACT ፣ TOEFL እንድሁም ለአገር አቀፍ aptitude እና English ፈተናዎች ሁኔኛ መፍተዎች ናቸዉ አየት አየት አርጔቸው። ምርጥ ምርጡን ለናንተ ╔═══╗ 📚JOIN: @ethiolearn 📚JOIN: @ethiolearn ╚════
የ አጠናን ዘዴዎች ለተፈታኞች 👨💻Top 10 Study tips👨💻 🌺 Give yourself enough time to study mean don't leave it untill the last minute. 🌺 Organize your study space mean try to make your study environment be more interesting than before this. 🌺 Use colourful flow charts and diagrams coz our brain more focus when see it. 🌺 Practise on past year questions. So you can study the technique. 🌺 Explain your answer to others everyt…
ውድ የ.ዲ.ሳ.ኣ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች እንኳን ለ 2014ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን እያልን የ 2014ዓ.ም የትምህርት ዘመን የፊታችን ሰኞ፣ ጥቅምት 1፣2014 ዓ.ም ይጀመራል። የትምህርት መርሐግብሩ በመደበኛው የመማር ማስተማር ሂደት ማለትም ከሰኞ-አርብ ሁሉም ተማሪ ባለበት የሚከናወን ይሆናል። ስለዚህ ወላጆች ይህን አውቃችሁ ልጆቻችሁን ከጥቅምት 1፣2014ዓ.ም ጀምሮ ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኩ ለማሳወቅ እንወዳለን። ትምህርቱም የሚሰጠው ሙሉ ቀን ይሆናል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ክፍል ለማንኛውም መረጃ 09 45 19 82 45 በመደወል ማግኘት የሚችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ።
የእንትራንስ መፈተኛ ቀን ተቃርቧል በዚህ በተጣበበ ጊዜ ቁጥራቸው ከ100 ሺ በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ለእንትራንስ ፈተና ያለፉትን አመት ጥያቄዎች ከEthiomatric አፕልኬሽን ላይ በመስራት እየተዘጋጁ ይገኛሉ። - ለናቹራል ከ2008-2012/13 ዓ.ም የ5ዓመት ፤ ለሶሻል ደግሞ የ4 እና የ5 ዓመት የኢንትራንስ ፈተናዎች ከነመልሶቻቸው እና ከነማብራሪያቸው በየምዕራፉ ከፋፍሎ አስቀምጧል፡፡ - የሁሉንም አመት ትምህርቶች ከነማብራሪያቸው እና ከነመልሶቻቸው ለማስከፈት 70 ብር ብቻ ነው። EthioMatric አፕሊኬሽን ለማውረድ 👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric
-የክለሳው ትምህርት ጠዋት 2:30 የሚጀምር በመሆኑ ሁሉምተማሪዎች ቀድሞ ወደ ጊቢ የመግባት ግዴታ ይኖርበቸዋል። -ጸጉርን፣ ጥፍርን፣የደንብ ልብስ በተመለከተ የነበረው የት/ት ቤቱ ህግ እንደ ተጠበቀ ነው። የደንብ ልብስ አሟልቶ ያለበሰ ተማሪ በፍጹም ወደ ጊቢ መግባት አይችልም። ማንኛውም ተማሪ የኤሌክትኖኒክስ ዕቃዎች መያዝ በጥብቅ የተከለከለ ነው። -ሀሉም ተማሪ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ(mask)በማንኛውም ሰዓት ማድረግ ይኖርበታል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ክፍል
መስከረም 7፣ 2014 ዓ.ም ውድ የተከበራችሁ የቀድሞ 12ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች በ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ለነበሩ ተማሪዎች የክለሳ ትምህርት ከሰኞ፣ መስከረም 10፣2014 ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል። ትምህርቱ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት ቀናት የሚሰጥ ሲሆን የመግቢያ ሰዓት 2:30 ወደ ቤት የመሄጃ ሰዓት 6:30 ነው። እባክዎን ልጅዎን በዚህ መሰረት ዝግጁ ያድርጉ። ከአክብሮት ሰላምታ ጋር የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ክፍል
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @DSA_HighSchool_Grd_12_2013_2020. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 2 registered channels — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“DSA_HighSchool_Grd_12_2013_2020_21” (@DSA_HighSchool_Grd_12_2013_2020), 77 subscribers as measured 17 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/DSA_HighSchool_Grd_12_2013_2020.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.