17 Oct 2020, 06:45 UTC259 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @gracewins
#ፈተናዎች
#አስቀድመን በእኛ ላይ የሚመጡ ፈተናዎች መከራዎች ለምን እንደሚመጡብን እንመልከት @gracewins
👉ፈተናዎች ጎዶሎአችንን ይሞላሉ፦ ፈተና መንፈሳዊ ህይወታችን እንዲያድግ ያደርጋል። በእኛ ላይ የሚመጡ መከራ እና ፈተናዎች የእግዚአብሔር ውብ መንገዶች የምናይበት ነው። ፈተና ከሰይጣን የሚመጣ ነው ብለን ልናስብ እንችል ይሆናል። እርግጥ ነው ኢየሱስን ሳይቀር ሰይጣን ፈትኖታል። ወደዚህ ፈተና የመራው ግን የእግዚአብሔር መንፈስ ነው “ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥”— ማቴዎስ 4፥1
©መፈተኑ ፍፁምነቱን እንዳሳየን መፈተናችን በእኛ ውስጥ ያለውን አቅም ያሳያል። “ምንም ልጅ ቢሆን፥ ከተቀበለው መከራ መታዘዝን…
Signed Blessing
12 Oct 2020, 19:50 UTC191 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @gracewinsVideo
ለአንዲት ነፍስ መፅናናት እና መበርታት ይሆናል ይኼ መልዕክት #TIK_TOK_ክርስቲያን
@gracewins
Signed Blessing
11 Oct 2020, 12:04 UTC171 viewsread 9 August 2026 File
ለምን ሞትን እናውጃለን?
Audio from Dave Khc
ድንቅ መልዕክት 😍😍
@gracewins
Signed Blessing
8 Oct 2020, 06:21 UTC149 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @gracewins
https://www.youtube.com/watch?v=tJ7vpzx5uVQ
Signed Blessing
7 Oct 2020, 07:08 UTC135 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @gracewinsFile
#ክፍል_3
ድንቅ መገለጥ የዬሐንስ ራዕይ መፅሐፍ ጥናት ክፍል ሶስት በቴሌግራም ቻናላችን ይዘን መጥተናል።
ድንቅ መልዕክት
👉ሀጢያተኞች መሆናችንን ትላንት የነበረ እውነት ሲሆን በደሙ መታጠባችን ግን የዛሬና የዘለዓለም እውነታ ነው፡፡👈
@gracewins
@gracewins
Brother Dave khc
Signed Blessing
29 Sept 2020, 04:16 UTC124 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @gracewins
ለቄስ ግርማ እና ተከታዬቻቸው የተሰጠ ምላሽ
https://www.youtube.com/watch?v=N_Igk55amCM
Signed Blessing
28 Sept 2020, 08:07 UTC109 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @gracewinsFile
የዬሐንስ ራዕይ መፅሐፍ ጥናት ክፍል ሁለት በቴሌግራም ቻናላችን ይዘን መጥተናል።
ድንቅ መልዕክት
#ክርስቶስ የእግዚአብሔር የበኩር ልጅ አይደለም። እርሱ ምትክ የሌለው አንድ ልጁ ነው
@gracewins
@gracewins
Brother Dave khc
Signed Blessing
26 Sept 2020, 21:20 UTC105 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @gracewinsFile
ይኸው ይቺን ትንሽ አንብቧትና መሰረታዊ የሆኑ ልዩነቶቻቸውን ይዘን እንመጣለን።
share please
Join us 👇👇👇
👉👉 @Gracewins
👉👉@Gracewins
share to your friends
👨👨👧👨👩👦👦
Signed Blessing
23 Sept 2020, 19:45 UTC106 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @gracewinsPhoto
አደጋ ላይ ነን!!! በቴሌግራም ለሁሉም ክርሰቲያን ሼር አድርጉ።
ሙሉ ማንነታቸው ከነገ ጀምሮ ወደ እናንተ እናደርሳለን እሰከዚያው ግን ትንሽ ሰለ ኮርያውያኑ🙄
👉በቅርቡ በቴሌግራም ቻናሎች ላይ #የኮርያ ዜግነት ያላቸው የራሳቸው የሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ ያላቸው #እኛ ከተቀበልነው ወንጌል ለየት ባለመልኩ ኢየሱስን እያስተማሩ ይገኛሉ።
@gracewins @gracewins
👉ለእኔ በግል ኮርያዋን በ Text በዚህ ጉዳይ አውርተውኛል.
ከተላከልኝ ...Selam new👋🏾
I'm Paul from South Korea.
and I'm really happy to talk with you.
Do you know? We are on same channel in telegram😁
The…
Signed Blessing
15 Sept 2020, 02:19 UTC83 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @gracewins
የእህት ሶፊያም የወንድም መስፍንና የወንድም ታጋይም "መዝሙር" መገምገም ይቀጥላል
https://youtu.be/myMdqypyJnY?t=548
Signed Blessing
11 Sept 2020, 03:54 UTC93 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @gracewinsPhoto
ከዚህ እውነት ጋር የሚስማማ አለ?😘@gracewins
@gracewins
@gracewins
Signed Blessing
10 Sept 2020, 17:16 UTC86 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @gracewins
🌼🌺የኔ...........ወዳጅ 🌺🌼
🌼🌺የአባቴ..........ልጅ 🌺🌼 @gracewins
🌼🌺የእየሱስ........ዘር 🌺🌼 @gracewins
🌼🌺ወዱ......ወንድሜ 🌺🌼 @gracewins
🌼🌺ዉዷ...........እህቴ 🌺🌼 @gracewins
🌼🌺አንተ/ቺ.......ሰማያዊ ዜጋ 🌺🌼
🌼🌺አንተ/ቺ........በክርስቶስ የእኔ አካል🌺🌼
🌼🌺ደስታህ/ሽ........ደሰታዬ የሆነ 🌺🌼
🌼🌺ሀዘንህ/ሽ........ሀዘኔ የሆነ🌺🌼
🌼🌺አካሌ........ነህና/ሽና 🌺🌼 @gracewins
🌼🌺አንተ/ቺ መመታት........ ህመሜ ነዉ🌺🌼
🌼🌺በሰማያዌዉ ፍቅር እወድዳለሁ /ሻለው🌺🌼
💐አ
💐ዲ
💐ሱ
🌻🌼አመት በአዲስ ነገር ተጀምሮ በአዲስ ነገር …
Signed Chocolate😘😍🍫🍫😂
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @our_destiny_in_christ. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.