ኢየሱስ ይመጣል

Channel
መገለጥ - Revelation
@gracewins
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
1,051subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001141121436 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @gracewins |
| Created | Between 1 January 2017 and 30 April 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 24 August 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 24 August 2026 |
| On Telegram | t.me/gracewins |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 20 Aug 2026, 06:34 | 1,051 | +1 |
| 16 Aug 2026, 22:14 | 1,050 | -1 |
| 13 Aug 2026, 10:15 | 1,051 | -1 |
| 10 Aug 2026, 05:31 | 1,052 | -1 |
| 6 Aug 2026, 12:50 | 1,053 | no change |
| 6 Aug 2026, 03:43 | 1,053 | first reading |
Engagement
17 posts held, back to 1 July 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 6 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
#አታስመስሉ የትም ስትሄድ ከእግዚአብሔር የወጣችሁትበትን ያንን መልክ በመግለጥ ተባረኩ። ክርስቲያን ከሆንክ በግልጽ ክርስቲያን ሁን አጥርና ካብ ላይ ደጅ ደጁን መልኩን እንደሚቀያይር እስስት አትሁን። ያስታውቅብህ ✍️ከሚያሽቃብጡት ጋር አታሽቃባት የወንጌሉን መልክን ሁኑ። አለማውያንና ታዋቂ ሰዎች ጴንጤ ለመምሰል እንደሚያደሩጉት ጥረት አታስመስል። አለምም ጋር ጌታም ጋር ለመጫወት አትሞክር። በአለም ከሆንክ በአለም ሁን ለጌታ ልታዝንለት ፈልገህ ክርስቲያን ለመምሰል አትጣር። ጌታ የሰው እጥረት የለበትም። በጌታም ብትሆን የምትጠቀመው አንተ ባትሆን የምትጎዳው አንተ። አታሰመስል በግልፅ አደባባይ ላይ ለተሰቀለልህ ጌታ በግልፅ አደባባይ ታይለት። ደጋፊዎችን ለማስደ…
Live stream started
#እያበደ_ያለ_ህዝብ_እና_አገልጋዩ . አገልጋዮች አሁን ያለውን ሕዝብ በእግዚአብሔር ቃል እያነፁ ደግሞም እየመጣ ያለውንም ዘመን አሻግረው በማየት የሚያነቁና እና ህዝቡን ለእግዚአብሔር የሚያበቁ ናቸው ። መንፈሳዊነቱን ያልሳተ አገልጋይ በመንፈሳዊ ልዕልና በጸሎት ከፍታ ላይ ሲሆኑ እየመጣ ያለውን ዘመን ቀድመው ያያሉ ። የእግዚአብሔር አገልጋዮች ከክፉ ቀን በፊት ስለ ሕዝብ ውድቀት የሚያለቅሱና በክፉው ቀን ደግሞ የሚያጽናኑ እንጂ ተናገሬ ነበር እያሉ የትንቢታቸውን ትክክለኛነትት ለማረጋገጫ የሚያቀርቡ አይደሉም። መንፈሳዊነት የተቀማ እና ምድራዊነትን የመረጠ 'አማኝ' በደህናው ቀን ይበድላል በጭንቅ ቀን ደግሞ ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ያለቅሳልና አገልጋዮች የማስተካከል…
#ዘማሪ_ተከስተ_ጌትነት(አክብሮት እና ምስጋና ክፍል 10) . #እዛኛው መንደር እያለን ሳንወድ በግድ ሶሻል ሚዲያ ኢትዮጵያ ውስጥ ሳይጀመር ለመስማት የምንፈልገው 😀ከጴንጤው ዝማሬ አልፎ በብዙዎች የኦርቶዶክስ የእምነት ተከታዮች ይሰማ የነበረ ድንቅ ዘማሪ ነው ፓስተር ተከስተ ጌትነት። ሶሻል ሚዲያው ባልነገሰበት ዘመን በመላው ኢትዮጵያ የነገሰ አገልግሎት ነበረው። ማንም ሳያስጮህለት ሼር ኮመንት በሌለበት ዘመን አገልግሎቱ እጅግ የሰፋ ለቤተክርስቲያን ጥቅም የተነሳ ለምድሪቱ በረከት የሆነ ዘማሪ ነው። በየ መጠጥ ቤቱና በየ ጫት ቤቱ በየ አለማዊ ሙዚቃ ቤቱ ኩራት ኩራት አለኝ የሚለውን መዝሙር መስማት የተለመደ ነበር። . #በክርስቶስ አምኜ ወደ ጌታ ከመምጣቴ በፊት …
#ጆሮ_የተነፈጉ_የተሀድሶ_ድምፆች_ በሊቀ ካህኑ ኤልያሴብ ፈቃድ በኢየሩሳሌም ላይ እድል ፈንታ እና መታሰቢያ የሌለው ጦብያን ቤተመቅደስ ውስጥ መኖርያ ክፍል ሰርቶለን አኖረው። ከካህናት ውጪ የትኛውም ነብይ ንጉስ የማይገባበትን ነህምያ ራሱን አልገባበትም ባለው በእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ውስጥ ጦብያ(ነውር) እንዲቀመጥ ሊቀ ካህኑ ፈቀደለት። ነህምያ ከአርጤክስ ሲመለስ ጦብያን አስወጣው የእስራኤል ሽማግሌ እንዲህ ሲል ጠየቀ። “ስለዚህ ሹማምቱን ገሥጬ፣ “ቤተ መቅደሱ እስከዚህ ቸል የተባለው ለምንድን ነው?” ብዬ ጠየቅኋቸው። — ነሀምያ 13፥11 (አዲሱ መ.ት) ለእኔ እነዚህ ወንድሞች የዛሬው ነህምያዎች ናቸው። አገልጋዮች የጣኦት አምልኮ ቤተመቅደሱ ውስጥ ባኖሩበት…
#አባት_ሳለህ_አጊጥ ( አባት አለህና አጊጥ) . #በዚህ ብዙ ያልተጣራ መድረሻ የሌለው እረፍት የማይሰጥ ድምፆች በሚሰሙበት እና በበዙበት ዘመን <<በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ ይከተሉኛል>>የሚለው የአባታችን ቃል ሲፈፀምብንና በክርስቶስ ድምፅ ተሸንፈን ከብዙዎቹ ጫጫታ ወጥተን ከሚበርደው እረፍት ከማይሰማው አለም ተለይተን ምቹ ትራስ በሆነው በእርሱ እቅፍ ተሸሽገናል፡፡ ቢበርድህ ልብስ ገዝቶ ሳይሆን አቅፎ በትንፋሹ የሚያሞቅህ ልታጣው የማትፈልገው ደግሞ የማትችለው ደግሞም ዋስትና ባለው በእርሱ እቅፍ ተሸጉጠናል፡፡ እርግጥ ነው ወዳጆቼ ይህንን እውነት እናውቅ ዘንድ ለእኛ ለልጆቹ አባት ፈቅዶልናል፡፡ "... አባት ለልጆች እውነትህን ያስታውቃል። " ኢሳይያስ 38:19...…
#የመኖር_አመታችሁ_ይሁን https://telegram.me/gracewins #ማንም ሞት ፊት አቅም የለውም 🧎♂ ሁሉም ፍጥረት ለሞት እጁን ይሰጣል። ባርነት ፊት ድል ያደረገው ንግስናህ ውርደት ፊት ድል ያደረገው ክብርህ ድህነት ፊት የተንጎማለለው ገንዘብ አለማስተዋል ፊት የበረታው ጥበብህ መሃይምነት ፊት የገነነው እውቀትህ በሞት ፊት አቅም ያጣሉ። ሞትን ለማስቀረት የሚጥረው ሳይንቲስ ሞት ይቀድመዋል። ሞት ደግሞ ሌላ ሞት ይዞ ይመጣል።ከእግዚአብሔር ጋር ዳግመኛ ህብረት የማታደርግበትን ሁለተኛ ሞት ይከተልሀል። ሞት ወደ እንቅልፍ የተቀየረው በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው። ሞት እንዳያመርብህና ሞት ወደ እንቅልፍ እንዲለወጥ ከወደደክ በክርስቶስ እመንና ከሞት አምልጥ።…
ዘሪቱ🙏 እጅግ የበሰለ ስብዕና በይቅርታ የተሞላ ልብ እጅግ በጣም ጥበበኛ እና ማስተዋል የበዛላት ሴት🙏 ከመንጋው ጉዞ ተነጥላ በቃሉ መንገድ የተጓዘች በትህትና የተሞላች ሴት🙏ሀይማኖተኛ ሳይሆን አዲስ ፍጥረት ስንሆን የምንገልጠው ስብዕና🙏 ውድ ሰዎች ሊያወርዷቸው ለመጡት ሁሉ አይወርዱም የሚያደርጉት ነገር ቢኖር የልጁን መልክ መግለጥ እንጂ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏 በክርስቶስ ደም የተዛመድን እህቴ ዘሪቱ ፀጋ እና ህይወት ይብዛልሽ🙏 አዲሱን ቪድዮ ተመልከቱት https://youtu.be/ujhsHbrMZOY ✍️አገልጋይ Dave khc https://telegram.me/gracewins https://telegram.me/gracewins
#መንፈሳዊ_ባለጠግነት_8 (የኤፌሶን 1፡9-10 ጥናት ) #ስጋዬን_ተጋርቶ_ሚስጥሩን_አጋርቶኛል . #እግዚአብሔር በክርስቶስ ሊያደርገው የወደደውን ሚስጥሩን አጋርቶናል። በእኛ እና በእግዚአብሔር መካከል ያለው ሚስጥር በክርስቶስ ኢየሱስ የተደረገው እና ሊደረገው ያለው ሀሳቡ ነው። ይህ ምሥጢር ከሁለም ሰዎች ተሰውሮ የነበረ ሲሆን አሁን ግን ለሚያምኑት ሁሉ የተገለጠ ነው። እግዚአብሔር የሰውን ማንነት ተጋርቶ በክርስቶስ ሊያደርግ ያለውን ሚስጥሩን አጋርቶናል። ሚስጥሩን የአባቶች ተስፋ የነቢያት ትንቢት የፍጥረታት ናፍቆት የሆነው ክርስቶስ በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በእርሱ ለመጠቅለል ነው። የእግዚአብሔር የመጨረሻው ሀሳቡ በአንድ ልጁ ለመጨረሻ ጊዜ አለምን የመ…
#መንፈሳዊ_ባለጠግነት_7 (የኤፌ 1፡8 ጥናት ) “ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን።” ኤፌ 1:8 ✍️ምንም ያልተነካ ያልተነካካ የጥበብና የእውቀት መዝገብ በክርስቶስ ዘንድ አለ። . #ዞዊ የሆነው የእግዚአብሔር ስጦታ የአቅርቦታችን ስፍራ ነው፡፡ ህይወት እንዲበዛላቹ እንዲትረፈረፍላቹ መጥቻለሁ ያለ ጌታ ስጦታው እልፍ ነው። በእግዚአብሔር ህይወት ውስጥ ካገኘናቸው እልፍ ስጦታዎች ውስጥ ጥበብና እውቀት (ማስተዋል) ነው። ከጠቢብ ሰለምን በሚበልጠው በኢየሱስ የእግዚአብሔር ጥበብ ሞልቶብናል። በክርስቶስ ያለ ሰው ከሰለሞን በተሻለ በእግዚአብሔር ዘንድ ጠቢብ ተደርጓል።ምክንያቱም ሰለሞን በእግዚአብሔር ፊት የሚያስቆመው የእግዚአብሔር ጥበብ ስላነበረው። “በክር…
#በሀጢያት_ላይ_መራራ_ትውልድ .https://telegram.me/gracewins #እግዚአብሔር ልጁን የገደለበት የመስቀሉ ስራ ምን ያህል እንደሚወደን የሚያሳይ የመጨረሻ የፍቅር ጥግ ሲሆን በተዘዋዋሪ እግዚአብሔር ለሀጢያት ያለውን ጥላቻ ያሳያል። ያህዌ በሀጢያት ላይ እንደማያመቻምች ማሳያው ብቸኛ እና ምትክ የሌለው ልጁን ሳይራራ መስጠቱ ነው። እግዚአብሔር በሀጢያት ላይ መራር በሆነበት በዚያን ልክ በሀጢያት ላይ የመረረ ትውልድ ያስፈልገናል። ሀጢያት እሰከሞት የሚጋፈጥ አማኝ ያሻናል። . #እግዚአብሔር በጨከነበት ጉዳይ የምንራራበት ምክንያት የለንም። እግዚአብሔር በተቆጣው ጉዳይ ፈገግ የምንልበት ምክንያት የለንም። ልጁ በሞተበት ሀጢያት ላይ ህያው የምሆንበት ምክን…
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @gracewins. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 855,988 of 1,604,598entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 20 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“መገለጥ - Revelation” (@gracewins), 1,051 subscribers as measured 20 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/gracewins.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.