8 Nov 2021, 04:23 UTC79 viewsread 12 August 2026 መልስ👍
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
1)C
2)A
3)C
4)A
5✍በኢስላም አራቱ ዋና ዋና የፊቅህ መዝሀቦች
❇️አል-ሀነፊይ፦ኢማም አቡ ሀኒፋ(ኑዕማን ኢብኑ ሳቢት(80-150 አ.ሂ))
❇️አል-ማሊኪይ፦ኢማም ማሊክ ኢብን አነስ(ኢምም ዳሪል ሂጅራ(94-179አ.ሂ))
❇️አሽ-ሻፊዒይ፦ኢማም ሙሀመድ ኢብን እድሪስ(150-204አ.ሂ))
❇️አል-ሀንበሊ፦ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል(164-241አ.ሂ)
6) 🌹ጀነት🌹)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🌹ጀነት የምትጠራባቸዉ በቁርአን ዉስጥ የተጠቀሱ የተለያዩ ስያሜዎች አሏት
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ከነዚህም ውስጥ ፦
👇👇👇👇👇👇
1. ዳሩስ' ሰላም
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2. ዳሩል ኹልድ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
3. ዳሩል ሙቃመህ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
4. ጀነቱል መእዋ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
5. ጀ…
Signed Abdi Delil
7 Nov 2021, 17:59 UTC67 viewsread 12 August 2026 --------ጥያቄና መልስ---------------
🔶🔶የእለቱ ጥያቄዎች🔶🔶
1) ነብዩ(ሰ ዐ ወ) ወደ አኬራ ሲሄዱ(ሲሞቱ) እድሚያቸዉ ስንት ነበር?
A) 53 B) 65
C) 63 D61
2) ቁርኣን እንደወረደ ማንበብ የፈለገ እንደማን ያንብብ?
A) ዐብዱላህ ኢብኑ መስዑድ
B) ኡበይ ኢብኑ ከዕብ
C) ዘይድ ኢብኑ ሳቢት
3) በሀብታምነቱ የሚታወቅ ሰሀባ
A) ሰዒድ ኢብኑ ዘይድ
B) አቡ ሁረይራ
C) ዐብዱረሕማን ኢብኑ ዐዉፍ
4) ሙስሊም ያልሆነ ሰዉ ምን ይባላል?
A) ካፊር B) ሙሽሪክ
C) ሙናፊቅ
5)በኢስላም 4ቱን የፊቅህ ዋና ዋና መዝሀቦች ጥቀስ
6) በቁርኣን ዉስጥ ጀነት ከምትጠቀስባቸዉ ስያሜዎች ዉስጥ 3
ጥቀስ
✳ ️✳ ️መ ልስመስጫ @abdi…
Signed Abdi Delil
7 Nov 2021, 13:20 UTC68 viewsread 12 August 2026 as wr wb ዉድ የኢቅራ ቤተሰቦች የጀሊሉ ሰላም ይብዛባቹ።ዛሬ(እሁድ)ምሽት 3:00 ጥያቄና መልስ ይኖራል።
@iqra78 join በሉ ለመሸለም ቻናሉን ቢያንስ ለ 1 ሰዉ share ያርጉ
መ ል ሶ ቻቹን 👇
@abdiydelil1 ላይ ቀድሞ በትክክል
👉 ለመለሱ የካርድ ሽልማት አለዉ📨 ሁላቹም ሞክሩ ሞክሮ
ማጣት እንደማግኘት ይቆጠራል ..
Signed Abdi Delil
7 Nov 2021, 13:20 UTC59 viewsread 12 August 2026 እስኪ ይኑር ምትሉ 30👍
Signed Abdi Delil
3 Nov 2021, 18:01 UTC67 viewsread 12 August 2026 -----------ጥያቄና መልስ-------------
🔵🔵የእለቱ ጥያቄዎች🔵🔵
1 ማንኛዉንም ስራ ለአላህ(ሱ.ወ) ብቻ ጥርት አድርጎ መስራት ምን ይባላል።
A) ተዉሒድ B) ኢክላስ
C) ኢህሳን D) የቂን
2 ለአላህ (ሱ.ወ) መታዘዝ፣ሙሉ በሙሉ ለሱ እጅ መስጠትና በአላህ(ሱ.ወ) ከማጋራት መራቅ ምን ይባላል?
A) ኢማን B) ዐቂዳ
C) ተቅዋ D) ኢስላም
3 ከ ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ባለቤቶች መካከል "የሚስኪኖች እናት ተብላ ምትጠራዉ?
A) ኸዲጃ B) ዘይነብ
C) ሐፍሷ D) ዐኢሻ
4 ከነቢዩ (ሰ ዐ ወ) ልጆች መካከል ቢያንስ 3 ቱን ጥቀስ?--
5) ከአላህ መልካም ስሞች አምስቱን
✳️ ጥቀስመ??
መልስ መስጫ @abdiyde…
Signed Abdi Delil
3 Nov 2021, 16:06 UTC58 viewsread 12 August 2026 as wr wb ዉድ የኢቅራ ቤተሰቦች የጀሊሉ ሰላም ይብዛባቹ።ዛሬ(እሮብ)ምሽት 3:00 ጥያቄና መልስ ይኖራል።
@iqra78 join በሉ ለመሸለም ቻናሉን ቢያንስ ለ 1 ሰዉ share ያርጉ
መ ል ሶ ቻቹን 👇
@abdiydelil1 ላይ ቀድሞ በትክክል
👉 ለመለሱ የካርድ ሽልማት አለዉ📨 ሁላቹም ሞክሩ ሞክሮ
ማጣት እንደማግኘት ይቆጠራል ..
Signed Abdi Delil
2 Nov 2021, 15:28 UTC53 viewsread 12 August 2026 የተመቸዉ - - - - - - - - - - - - - - - - - - -
@iqra78
Signed Abdi Delil
1 Nov 2021, 18:49 UTC56 viewsread 12 August 2026 መልስ👍
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
1)A
2)C
3)C
4)B
5 ) መካ ላይ ግፍና ዘረፋ ሲበዛ ነብዩ(ሰ ዐ ወ) ሰሀቦች ወደ ሐበሻ ስደት እንዲሄዱ ትዕዛዝ ሰጡ።
❇️በመጀመሪያዉ ወደ ሐበሻ በተደረገዉ ስደት የመጡ ሰሀቦች
➡️ኡስማን ቢን ዐፋን
➡️ሩቅያ ቢንት ረሱሉላህ(የኡስማን ባለቤት)
➡️ጃዕፈር ኢብኑ አቢ ጣሊብ
➡️አስማዕ ቢንት ኡመይስ(የጃዕፈር ባለቤት)
➡️አብዱረህማን ቢን ዐዉፍ
➡️ዙበይር ኢብኑ አዋም
➡️አቡ ኡበይዳ
➡️ኡስማን ኢብኑ ማዕዙን
➡️ሙስዓብ ኢብኑ ዑመይር
➡️አብደላህ ኢብኑ መስዑድ
➡️ሚቅዳድ ኢብኑ ዐምር
➡️ሰዉዳ ቢንት ዘመዓ
➡️ኡሙ ሃቢባ ረምላ ቢንት አቢ ሱፍያን
➡️አስሰክራን ኢብኑ ዐምር
🔶ረዲዓላሁ አንሁ አጅመዒን
6) 1) የጁምዓ ዕለት…
Signed Abdi Delil
1 Nov 2021, 18:01 UTC53 viewsread 12 August 2026 -----------ጥያቄና መልስ-------------
🔶🔶የእለቱ ጥያቄዎች🔶🔶
1) ነብዩ(ሰ ዐ ወ) የተወለዱበት ዓመት ምን በመባል ይታወቃል?
A) የዝሆን ዓመት
B) የሀዘን ዓመት
C) የአንበሳ ዓመት
2) በእስልምና ታሪክ የመጀመሪያ ሸሂድ??
A) አባስ B) ሐምዛ
C) ሱመያ D) መልስየለም
3) የአቡበኸር አስ ሲዲቅ የስልጣን ዘመን(የኸሊፋነት ጊዜ)ስንት ነዉ?
A) 4 B) 3
C) 2 D) 5
4) የአላህ ወዳጅ የተሰኘዉ ነብይ ማን ነዉ?
A) ሙሳ B) ኢብራሂም
C) ኑሕ D) ኢድሪስ
5) በመጀመሪያዉ ሒጅራ(ስደት ወደ ሐበሻ) ካደረጉ ሰሀቦች መካከል ቢያንስ 5 ጥቀስ።
6) የጁምዓ ዕለት ከሚተገበሩ ሱናዎች ቢያንስ 5 ጥቀስ
✳️…
Signed Abdi Delil
1 Nov 2021, 16:29 UTC50 viewsread 12 August 2026 ለመሸለም - - - - - - - - - - - - - - - - -
⭕️ ቻናሉን join ይበሉ @iqra78
⭕️ ቢያንስ ለ 1 ሰዉ share ያርጉ
⭕️ ቀድመዉ በትክክል ይመልሱ
⭕️ ስምና አገር ይጻፉ
ከ 3:00-3:45 ይቆያል
Signed Abdi Delil
1 Nov 2021, 15:57 UTC54 viewsread 12 August 2026 እ ስ ኪ ለ መ ሸ ለ ም ዝ ግ ጁ
Signed Abdi Delil
1 Nov 2021, 15:57 UTC63 viewsread 12 August 2026 as wr wb ዉድ የኢቅራ ቤተሰቦች የጀሊሉ ሰላም ይብዛባቹ።ዛሬ(ሰኞ)ምሽት 3:00 ጥያቄና መልስ ይኖራል።
@iqra78 join በሉ ለመሸለም ቻናሉን ቢያንስ ለ 1 ሰዉ share ያርጉ
መ ል ሶ ቻቹን 👇
@abdiydelil1 ላይ ቀድሞ በትክክል
👉 ለመለሱ የካርድ ሽልማት አለዉ📨 ሁላቹም ሞክሩ ሞክሮ
ማጣት እንደማግኘት ይቆጠራል ..
Signed Abdi Delil
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @metarezemalena. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.