6 Aug 2026, 18:10 UTC47 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
🕊
ከስንክሳር በተጨማሪ ሲቀርቡ የነበሩ ሌሎች ተከታታይ መርሐ-ግብሮች ከተወሰኑ ከቀናት በኋላ እንደ እግዚአብሔር በጎ ፈቃድ የሚቀጥሉ ይሆናል !
🌸 🌸
† ጽንዕት በድንግልና : ሥርጉት በቅድስና እመቤታችን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኚልን:: አእምሮውን : ልብዎውን : ጥበቡን በልቡናችን ሳይብን አሳድሪብን::
- ጾሙን የፍሬ : የትሩፋትና የበረከት ያድርግልን::
🌸 🌸
†††
✟𝐎𝐑𝐓𝐇𝐎𝐃𝐎𝐗Y✟
🕊 …
🙏1
6 Aug 2026, 17:40 UTC96 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
ፍልሰታ_ለማርያም
እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። የፍልሰታ ፆም •የሠላም የጤና
•የሀጥያት መደምሰሻ
•የበደላችን መርሻ
•ነብሳችን ማደሻ ከወላዲተ አምላክ ረድኤቷን ፍፁም ምልጃዋን በረኳቷን የምናገኝበት ጾም ይሁንልን። አሜን በሉ
መልካም ፆም 🙏
🙏1
6 Aug 2026, 17:35 UTC40 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Maryam_Maryam2127File
በዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ
6 Aug 2026, 17:24 UTC50 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤6
6 Aug 2026, 14:07 UTC64 views3 reactionsread 7 August 2026 ዮሐንስ 6
⁵⁴ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።
⁵⁵ ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና።
⁵⁶ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ።
🥰3
6 Aug 2026, 12:50 UTC62 views4 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Menfesawi_eytawoch
✨
ጾም ሙሽሪትን ትመስላለች፤ ሙሽሪትን በሰርግ አዳራሽ ኾነው የሚቀበሏት ሰዎች ቤቱን ያስጌጡታል፤ ይሸልሙታል ፡፡
ወደ ሰርጉ አዳራሽ የሚገባውን ሰው የሰርግ ልብስ ለብሶ እንደኾነ፣ የቆሸሸ እንዳልኾነ አይተው ያስገቡታል ፡፡
እኛም እንዲኽ ልንኾን ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ፡፡
ልቡናችንን በማንጻት፣ ልል ዘሊል ከመኾን በመራቅ፣ የክፋት እርሾን በማስወገድ፣ ከጾም ጋር አብረው የሚመጡትን የሚያጅቧትን መልካም ምግባራትንም ለመቀበል የልቡናችንን ውሳጤ በመክፈት የምግባር እናት፣ የማስተዋል እንዲኹሉም ለሌሎች ምግባራት ኹሉ ንግሥት የምትኾን ጾምን ልንቀበላት ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ ፡፡
ይኽን ያደረግን እንደኾነ ታላቅ ሐሴት እናደርጋለን፤ ርሷም ቁስለ ነፍሳችንን…
❤3🙏1
6 Aug 2026, 08:04 UTC71 views1 reactionsread 7 August 2026 🌺 🌺
† እንኳን ለቅድስት ጾመ ፍልሠታ ለማርያም በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። †
† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! †
🌸 🌸
† 🕊 ቅድስት ጾመ ፍልሠታ ለማርያም 🕊 †
† ቸር እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ከሰጠው ጸጋ አንዱ ጾም ነው:: የሰው ልጅ ከፈጣሪው ክብር እንዲደረግለት ክፋትን መስራት የለበትም:: መልካም መሆንም ይጠበቅበታል:: ለዚህ ምንጮቹ ደግሞ ጾም: ጸሎትና ስግደት ናቸው:: ያለ እነዚህ ምግባራት መቼም ወደ ጽድቅ መድረስ አይቻልም::
ይቅርና እኛ ክ…
❤1
6 Aug 2026, 08:04 UTC71 viewsread 7 August 2026 File
File, posted without a caption
6 Aug 2026, 08:04 UTC71 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
🥰3
6 Aug 2026, 07:25 UTC61 views1 reactionsread 7 August 2026 "
ያንተ ያልሆነው የእኔም አይሁን"
"እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፥ የዚህን ዓለም አትምሰሉ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንድታውቁ በአእምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ።
— ሮሜ 12፥2
ክርስቲያን መሆን በስም ብቻ አይደለም፤ በሕይወት ነው። በዛሬው ዓለም ወጣቶች በብዙ ፈተናዎች ተከበዋል የኃጢአት ጥሪ የስጋ ፍላጎት የዓለም ክብር የገንዘብ ፍቅር እና የሰው ምስጋና። ነገር ግን የክርስቶስ ደቀ መዝሙር ልቡ እንዲህ ይላል፦
ጌታዬ፣ ያንተ ያልሆነው የእኔም አይሁን።
ይህ የቃል መልእክት ብቻ አይደለም፤ የሕይወት ውሳኔ ነው። አንድ ወጣት ክርስቶስን ሲከተል የዓለምን መንገድ ለመተው ዝግጁ መሆን አለበት።
ክርስቶስ የሚጠራን ወደ ቅድስና ነው
"እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳ…
❤1
6 Aug 2026, 06:05 UTC65 views1 reactionsread 7 August 2026 🕊
† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ †
[ † እንኩዋን ለሐዋርያው "ቅዱስ እንድርያስ" እና "ለቅዱሳኑ" ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳቸሁ † ]
- መሐሪ እግዚአብሔር ኃጢአታችሁ በዛ : ሰውነታችሁ ከፋ ሳይል በአባታዊ ርሕራሔው ጠብቆ ይሔው ወርኀ ሐምሌን በሰላም አስፈጸመን:: አይመስለንም እንጂ በእነዚህ ፴ [30] ቀናት ሚሊየኖች አንቀላፍተዋል:: ሚሊየኖች በደዌ ዳኝነት ተይዘዋል:: በርካቶቹም ከሃይማኖታቸው ወጥተዋል::
ታዲያ እኛ ይህ ሁሉ ያልደረሰብን በጐ ስለሆንን አይደለም:: ይልቁኑ ቸርነቱ በእኛ ላይ ስለበዛ ብቻ ነው እንጂ:: አሁንም በሰላም ከአዲሱ ዘመን እንዲያደርሰን ልንማጸነው ይገባል::
በዚህ…
❤1
6 Aug 2026, 06:05 UTC58 viewsread 7 August 2026 [ † ወርኀዊ በዓላት ]
፩. ቅዱስ ማርቆስ ዘአንበሳ [ሐዋርያ]
፪. አባ ሣሉሲ ክቡር
፫. ቅዱስ ጐርጐርዮስ ነባቤ መለኮት
፬. ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት
፭. ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት
" ሁለቱም ደቀ መዛሙርት ሲናገር ሰምተው ጌታ ኢየሱስን ተከተሉት:: ጌታ ኢየሱስም ዘወር ብሎ : ሲከተሉትም አይቶ:- "ምን ትፈልጋላችሁ?" አላቸው:: እነርሱም:- "ረቢ ወዴት ትኖራለህ?" አሉት:: ትርጉዋሜው "መምሕር ሆይ!" ማለት ነው:: "መጥታችሁ እዩ" አላቸው:: መጥተው የሚኖርበትን አዩ:: በዚያም ቀን በእርሱ ዘንድ ዋሉ:: አሥር ሰዓት ያህል ነበረ:: ከዮሐንስ ዘንድ ሰምተው ከተከተሉት ከሁለቱ አንዱ የስምዖን ዼጥሮስ ወንድም እንድርያስ ነበረ:: " [ዮሐ…
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @matann_4531. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.