7 Aug 2026, 16:05 UTC13 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @matann_4531Photo
በመንግስትህ ስትመጣ ቢያንስ ፈልጓል ብለህ መቃተቴን ቆጥረህ ከጎንህ አቁመኝ !
ምንም ባልጥር ፣ ምንም ተግባር ባይኖረኝ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ ጌታዬ፤ ካንተ በላይ ሌላ እንዳልፈለኩ ታውቃለህ።
ያንተ ባለመሆኔ እኮ ከፍቶኝ ያውቃል ፣ አዎ በድዬሃለው እኮ ግን ደስ እያለኝ አይደለም ፣ እረስቼሃለው በብዙ ትቼሃለሁ ግን አውቄ አይደለም ተታልዬ ነው !
ቢያንስ አንዴ እንኳን እንደ ሰው አሳዝነኸኝ ታውቃለህ፤ የሆነ ቀን ላንተ እኮ ተሰብሬ አልቅሼ አውቃለሁ።
ቢያንስ መፈለጌን አይተህ እባክህ ማረኝ !
ፈልጉ ታገኙኛላችሁ ብለሃልና በመፈለጌ ተገኝልኝ !
Signed Se. Li. Na
7 Aug 2026, 04:43 UTC38 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ♱ ባሕራን ♱ [ ʙᴀʜɪʀᴀɴ ]
7 Aug 2026, 04:43 UTC44 viewsread 8 August 2026 🕊
† እንኳን ለቅድስት ጾመ ፍልሠታ ለማርያም እና ለቅዱሳኑ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። †
† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! †
† 🕊 ቅድስት ጾመ ፍልሠታ ለማርያም 🕊 †
† ቸር እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ከሰጠው ጸጋ አንዱ ጾም ነው:: የሰው ልጅ ከፈጣሪው ክብር እንዲደረግለት ክፋትን መስራት የለበትም:: መልካም መሆንም ይጠበቅበታል:: ለዚህ ምንጮቹ ደግሞ ጾም: ጸሎትና ስግደት ናቸው:: ያለ እነዚህ ምግባራት መቼም ወደ ጽድቅ መድረስ አይቻልም::
ይቅርና እኛ ክፉዎቹ የሰማይና የምድር ፈጣሪ: የክብር ሁሉ ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋችንን በተዋሐደ ጊዜ የመጀመሪያ ሥራው ያደረገው ጾ…
Signed ♱ ባሕራን ♱ [ ʙᴀʜɪʀᴀɴ ]
7 Aug 2026, 04:43 UTC34 viewsread 8 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed ♱ ባሕራን ♱ [ ʙᴀʜɪʀᴀɴ ]
6 Aug 2026, 18:10 UTC37 viewsread 8 August 2026 Photo
🕊
ከስንክሳር በተጨማሪ ሲቀርቡ የነበሩ ሌሎች ተከታታይ መርሐ-ግብሮች ከተወሰኑ ከቀናት በኋላ እንደ እግዚአብሔር በጎ ፈቃድ የሚቀጥሉ ይሆናል !
🌸 🌸
† ጽንዕት በድንግልና : ሥርጉት በቅድስና እመቤታችን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኚልን:: አእምሮውን : ልብዎውን : ጥበቡን በልቡናችን ሳይብን አሳድሪብን::
- ጾሙን የፍሬ : የትሩፋትና የበረከት ያድርግልን::
🌸 🌸
†††
✟𝐎𝐑𝐓𝐇𝐎𝐃𝐎𝐗Y✟
🕊 …
Signed ♱ ባሕራን ♱ [ ʙᴀʜɪʀᴀɴ ]
6 Aug 2026, 17:47 UTC37 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
ፍልሰታ_ለማርያም
እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። የፍልሰታ ፆም •የሠላም የጤና
•የሀጥያት መደምሰሻ
•የበደላችን መርሻ
•ነብሳችን ማደሻ ከወላዲተ አምላክ ረድኤቷን ፍፁም ምልጃዋን በረኳቷን የምናገኝበት ጾም ይሁንልን። አሜን በሉ
መልካም ፆም 🙏
❤1
Signed Se. Li. Na
6 Aug 2026, 08:04 UTC35 viewsread 8 August 2026 🌺 🌺
† እንኳን ለቅድስት ጾመ ፍልሠታ ለማርያም በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። †
† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! †
🌸 🌸
† 🕊 ቅድስት ጾመ ፍልሠታ ለማርያም 🕊 †
† ቸር እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ከሰጠው ጸጋ አንዱ ጾም ነው:: የሰው ልጅ ከፈጣሪው ክብር እንዲደረግለት ክፋትን መስራት የለበትም:: መልካም መሆንም ይጠበቅበታል:: ለዚህ ምንጮቹ ደግሞ ጾም: ጸሎትና ስግደት ናቸው:: ያለ እነዚህ ምግባራት መቼም ወደ ጽድቅ መድረስ አይቻልም::
ይቅርና እኛ ክ…
Signed ♱ ባሕራን ♱ [ ʙᴀʜɪʀᴀɴ ]
6 Aug 2026, 08:04 UTC36 viewsread 8 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed ♱ ባሕራን ♱ [ ʙᴀʜɪʀᴀɴ ]
6 Aug 2026, 08:04 UTC40 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ♱ ባሕራን ♱ [ ʙᴀʜɪʀᴀɴ ]
6 Aug 2026, 06:05 UTC31 viewsread 8 August 2026 🕊
† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ †
[ † እንኩዋን ለሐዋርያው "ቅዱስ እንድርያስ" እና "ለቅዱሳኑ" ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳቸሁ † ]
- መሐሪ እግዚአብሔር ኃጢአታችሁ በዛ : ሰውነታችሁ ከፋ ሳይል በአባታዊ ርሕራሔው ጠብቆ ይሔው ወርኀ ሐምሌን በሰላም አስፈጸመን:: አይመስለንም እንጂ በእነዚህ ፴ [30] ቀናት ሚሊየኖች አንቀላፍተዋል:: ሚሊየኖች በደዌ ዳኝነት ተይዘዋል:: በርካቶቹም ከሃይማኖታቸው ወጥተዋል::
ታዲያ እኛ ይህ ሁሉ ያልደረሰብን በጐ ስለሆንን አይደለም:: ይልቁኑ ቸርነቱ በእኛ ላይ ስለበዛ ብቻ ነው እንጂ:: አሁንም በሰላም ከአዲሱ ዘመን እንዲያደርሰን ልንማጸነው ይገባል::
በዚህ…
Signed ♱ ባሕራን ♱ [ ʙᴀʜɪʀᴀɴ ]
6 Aug 2026, 06:05 UTC34 viewsread 8 August 2026 [ † ወርኀዊ በዓላት ]
፩. ቅዱስ ማርቆስ ዘአንበሳ [ሐዋርያ]
፪. አባ ሣሉሲ ክቡር
፫. ቅዱስ ጐርጐርዮስ ነባቤ መለኮት
፬. ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት
፭. ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት
" ሁለቱም ደቀ መዛሙርት ሲናገር ሰምተው ጌታ ኢየሱስን ተከተሉት:: ጌታ ኢየሱስም ዘወር ብሎ : ሲከተሉትም አይቶ:- "ምን ትፈልጋላችሁ?" አላቸው:: እነርሱም:- "ረቢ ወዴት ትኖራለህ?" አሉት:: ትርጉዋሜው "መምሕር ሆይ!" ማለት ነው:: "መጥታችሁ እዩ" አላቸው:: መጥተው የሚኖርበትን አዩ:: በዚያም ቀን በእርሱ ዘንድ ዋሉ:: አሥር ሰዓት ያህል ነበረ:: ከዮሐንስ ዘንድ ሰምተው ከተከተሉት ከሁለቱ አንዱ የስምዖን ዼጥሮስ ወንድም እንድርያስ ነበረ:: " [ዮሐ…
Signed ♱ ባሕራን ♱ [ ʙᴀʜɪʀᴀɴ ]
6 Aug 2026, 06:05 UTC33 viewsread 8 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed ♱ ባሕራን ♱ [ ʙᴀʜɪʀᴀɴ ]
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @FelegeNikodimos. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.