7 Aug 2026, 18:10 UTC59 views5 reactionsread 8 August 2026 📚 አንድ ቻናል… ብዙ ዓለም! ✨
በየቀኑ ስልክህን ስትከፍት ጊዜህን የሚጠቅም፣ ልብህን የሚነካ እና አእምሮህን የሚያበለጽግ ይዘት ማግኘት ትፈልጋለህ? ❤️
እንግዲያውስ ይህ ቻናል ለአንተ ነው! 🚀
በዚህ ቻናል ውስጥ የምታገኙት፦
❤️ ልብን የሚነኩ ተከታታይ ልብወለዶች
📖 አጫጭርና ረጅም አስደናቂ ታሪኮች
✍️ የፍቅር፣ የሕይወት እና የተስፋ ግጥሞች
💭 ጥልቅ አስተማሪ ጽሑፎች
❤️ ልብ የሚነኩ አባባሎችና ጥቅሶች
🎭 አሳዛኝ፣ አስገራሚ እና ትምህርት የሚሰጡ ታሪኮች
⚠️ JOIN ካላደረግህ የሚቀጥለውን ልብ የሚነካ ታሪክ ልታመልጥ ትችላለህ!
📚 ለራስህ አንብብ።
🤝 ከወደድከው ለጓደኞችህ አጋራ።
ከእኛ ጋር ተቀላቀልና በየቀኑ አዲስ ዓለም አግኝ! ✨
🚀 አሁኑኑ JOIN…
❤3👍1💯1
Signed κίίмβσş νβ´
31 Jul 2026, 19:22 UTC344 views13 reactionsread 8 August 2026 𝐓𝐡𝐞 𝐟𝐞𝐞𝐥𝐢𝐧𝐠 𝐭𝐡𝐚𝐭 የሆነ ሰው እንደዚ አያረግም ብለክ ተከራክረህለት እዛ ቦታ ላይ ስታገኘው ❗
𓆩𝗡𝗢 𝗟𝗜𝗠𝗜𝗧𝗦𓆪
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨
🤩6😨4❤2😱1
Signed 🍁 𝐒𝐩𝐚𝐫𝐭𝐚_𝐌𝐚𝐟𝐢𝐚_𝐛𝐨𝐲 🍁 🇯🇲
31 Jul 2026, 18:28 UTC766 views5 reactionsread 8 August 2026 ⌛🔱❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝⌛🔱
❝ ...ጊዜ የዘላለም አሽከር ሲሆን፣ ሰው ደግሞ የጊዜ ባርያ ነው። ሰው ጊዜን በደቂቃና በሰዓት፣ በወራት እና በዓመታት ሸንሽኖ፣ ከግድግ ዳው ሰቅሎ በእጁ ለጥፎ ሊገዛው ሊቆጣጠረው ይሞክራል። ጊዜ ደግሞ ሰውን ከልጅነት ወደ ወጣትነት፣ ከጉልምስና ወደ እርጅና እያክለፈለፈ ከሞት ደጃፍ ያደርስ እና መቃብር ይጨምረዋል። በክረምትና በበጋ በፀደይ እና በመፀው እየተመሰለና መልኩን እየቀያየረ ሲመጣ እና ሲሄድ፣ ሲዞርና ሲፈራረቅ፣ . . . የጊዜ ጉዞ ያዙሪት እንጂ የወደፊት አይመስልም።በድል ፈረስ ላይ ተቆናጦ በስኬትና በውድቀት፣ በቀጠሮና በድንገት፣ በጥበቃና በጥድፍያ ተጠቀሞ የሰውን ዕጣ ፈንታ የሚወስ…
🥰3❤1🕊1
Signed κίίмβσş νβ´
30 Jul 2026, 09:12 UTC335 views10 reactionsread 8 August 2026 Photo
❝...በሰው ሕይወት ውስጥ አንዳንድ ሰዎች ሲመጡ ልክ በጨለማ ቤት ውስጥ ድንገት እንደተለኮሰ ሻማ ናቸው። ክፍሉን አብርተውት ያልፋሉ፤ ነገር ግን ሻማው ቢጠፋም እንኳ የፈጠረው ብርሃንና ጥሎት የሄደው ሙቀት ለዘላለም በልብ ውስጥ ይቀራል። ትልቁ ስንብት አካላዊ መለያየት አይደለም፤ ትልቁ መለያየትማ ትዝታው እያለ በሕይወት አለመኖር ነው።❞
https://t.me/mtuk_hasab
❤7😍2🏆1
Signed κίίмβσş νβ´
29 Jul 2026, 16:47 UTC362 views4 reactionsread 8 August 2026 ዛሬ አንድ ቻናል ይዤላችሁ መጥቻለሁ ለመላው የ12 ክፍል ተፈታኞች በሙሉ
AAU ወይም AASTU ለመግባት አስባችሁ ስለ UAT መጨነቃችሁ አይቀሬ ነው
ሙሉ መረጃዎችን እንዲሁም እገዛ ማግኘት ከፈለጋችሁ በዚ ቻናል ተቀላቀሉ
እንዲሁም ለጓደኞቻችሁ ሼር አርጉ
https://t.me/UAT_tricks
👍3😍1
Signed መልዕክተ📖✟
26 Jul 2026, 03:03 UTC881 views15 reactionsread 8 August 2026 Photo
✨✨ይቤላ ሕፃን ለእሙ: ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት: ዘአድኃኖሙ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ውእቱ ያድኅነነ✨✨
እንኳን ለታላቁ ለገናናው ለአብሳሪው መልዓክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ ✨⚜🙌❤️❤️
19😍⚜✨❤️🎉
https://t.me/mtuk_hasab
❤11👍3🏆1
Signed መልዕክተ📖✟
25 Jul 2026, 06:02 UTC449 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
⚜
ብሄራዊ ባንክ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ማንኛውም Digital Asset መላላክ መግዛት በሱ መገበያየት ሆነ በተለያዩ Exchanges ማስቀመጥ የተከለከለ ነው ብሏል።በፊት p2p ብቻ የተከለከለ ሲሆን አሁን አንደነ ባንናንስ ያሉ exchanges መጠቀም እሱ ላይ የተለያዩ assets ማስቀመጥ ህገ ወጥ ተግባር ነው ሲል ትላንት ባወጣው መግለጫ አስገንዝቧል።ወደፊት ኢትዮጵያ ውስጥ Exchanges የመዘጋታቸው ነገር ከፍ እያለ መቷል ለዚህ ቻናል ቤተሰብ ጥንቃቄ አድርጉ በየትኛውም ሁኔታ ስልካቹ ሊፈተሽ ስለሚችል እነዚህ exchanges ፊት ለፊት አለመሆናቸውኝ አረጋግጡ ነገሩ በፊህ የሚቀጥል ከሆነ Trade ማድረግ ራሱ ሊቆም ይችላል።የቀረው ሀሳብ ከላይ ተያይዟል።
…
❤1💯1🥰1
Signed መልዕክተ📖✟
24 Jul 2026, 04:18 UTC406 views8 reactionsread 8 August 2026 የምያጋጥሙህ መሰናክሎች ሁሉ ወደ ላይ ሚያወጡህ መሰላሎች ናቸው። መሰላል ያላደረከው ችግር ብቻ ነው መቀበሪያ ገደል ሚሆንብህ።
🔗Join - @mtuk_hasab
❤5🐳2🥰1
Signed መልዕክተ📖✟
23 Jul 2026, 19:11 UTC452 views8 reactionsread 8 August 2026 ወጣቶች ነበርን
ጊዜ ሲራመድ ኮቴው ድምጥ አልባ
ከየት ተነስቶ ወደ የት ገባ
ከየት ተነስቶ ወዴት ደረሰ
ጠጉር መንጥሮ፣ ፊት እያረሰ፤
ወጣቶች ነበርን
ቅጽር የሰራን ፤ አምባ የሰበርን
ኮካ ኮላውን ባሲድ በርዘን
ብንጎነጨው፤ የማይመርዘን፤
በራዱን ያጋልን፣ ሙት ልብ ያስነሳን
ግራዋ በልተን ፤ ሎሚ ያገሳን፤
ተስፋችን ብዙ፤ እድሚያችን ለጋ
ስንሰማራ፣ ትርጉም ፍለጋ
ገላችን አይፈዝ፣ ጭቃ ቢለሰን
የማናስቀይም፤ ቡትቶ ለብሰን
ገጻችን ብሩህ፤ ልባችን ሽፍታ
ስንመነጠቅ፤ ወደ ከፍታ
የስኬት ገነት፣ ደጃፏን ከፍታ
ምትቀበለን ፣ እየመሰለን
ከቁመታችን በላይ፣ የዘለልን፤
ወጣቶች ነበርን
ዛሬ እንደዋዛ
ዘንድሮን ምሰን፤ ታችአምናን ቀበርን፤
በእውቀቱ ስዩም
🔗Jo…
❤7🐳1
20 Jul 2026, 18:03 UTC≈1,510 views10 reactionsread 8 August 2026 ⚜,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,⚜
" ማንኛውም ጠንካራ ሰው የጥንካሬው ምንጭ ያለፈበት የመከራ መንገድ ነው። ድሎት ዱለት እንጂ ጉልበት እና ፅናትን አያጠግብም። መከራ የጠንካራ ሰው አሻራ ነው። ክርስቶስን ማንም ሰው ቢሆን የሚያስታውሰው በመስቀሉ እንጂ አሳ አበርክቶ በመቆለሉ አደለም ከተአምራቱ ይልቅ መስቀሉ ነው እንዳይረሳ ያደረገው። በምድር ላይ ጥልቅ ሃሳብ ይዘው እንደበጋ መብረቅ ምድርን ያናወጡ ፈላስፋዎችማ ከ ክርስቶስ በፊት ስንት አዝማን ቀድመው ነበሩ። እነሶቅራጥስ እነቡድሃ . . . ሰውን ሰው የሚያረገው ቁመናው ሳይሆን ፈተናው ነው። …
🔥5😘3🎉2
Signed ʆίյ δαɡίʍ
19 Jul 2026, 15:31 UTC602 views23 reactionsread 8 August 2026 Photo
እናንተዬ ለካስ ዛሬ የ ኢሞጂ ከን ነው 👀.... በሉ አሁን ሌላ ሰው ያልተጠቀመውን emoji ተጠቀሙ🙏
https://t.me/mtuk_hasab
❤4🎉3👎2👻2💊2🔥2🤯2🥰2
Signed ʆίյ δαɡίʍ