30 Jun 2026, 18:17 UTC14 views1 reactionsread 9 August 2026 PRAYER REMINDER
የሀገሬውን ብቻ ሳይሆን የአህጉሬውንም ሰው በገፍ ስትቀበል የነበረቺው ደቡብ አፍሪካ ፣ ዛሬ በሚያሳዝን ሁኔታ undocumented migrantsን ከመሸከም ምድር ትዋጠኝ አለች ።
ከJun 30 በኋላ Anti immigration protesters they promised to kill them. ለሸመታ ሲወጡ ዛቻው እጅግ አስፈሪ እንደሆነ ይነግራሉ ፣ ይህንን ዜና የሰሙ immigrants የብዙ ዓመት ልፋታቸውን የት ገባህ ሳይሉ ፣ ሎጥ ከቤተሰቡ ጋር ሰዶምን ጥሎ እንደወጣ ፣ አስፈሪና ክፍ አውሬ በድንገት ሲደርስ ለማምለጥ ሰው የተገኘውን ተራራ (ከፍታ) በፍርሃት እንዲቧጥጥ እንዲሁ ለመውጣት እየታገሉ ነው ።
Peoples are ver…
🙏1
17 Jun 2026, 07:40 UTC7 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @FromContriteHeart
St. Augustine very aptly describes the essence of what a Christian is.
He is the one who fully reflects the image of Christ for other people.
" ክርስቲያን ማለት፡-
ክርስቶስ የሚያስብበት አእምሮ
ክርስቶስ ፍቅሩን የሚያሳይበት ልብ
ክርስቶስ የሚናገርበት ድምጽ
ክርስቶስም የሚረዳበት እጅ ነው ።"
@FromContriteHeart
14 Jun 2026, 09:22 UTC9 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @FromContriteHeart
If you love a person as he is, then you love him. If you try to radically change it, then you love yourself.
Saint Augustine
ይህ የቅዱስ አውጉስቲን አገላለጽ በጥልቀት እንድናስብ ሲጋብዘኝ ነበር። ሰውን as he is እንደ ሰውነቱ ፣ ማለትም እስከነ ጥፋቱ ፣ ክፍተቱ ፣ ስህተቱ እንዲሁም አጠቃላይ ጉድለቱ እንወደዋለን ። ካልሆነ ልንወደው የምንፈልገውን ሰው ከባህሪው መርጠን ፣ ካለው ነገር መርጠን ለመውደድ የምንሞክር ከሆነ የምንወደው ያን ሰው ፣ ግለሰብ ሳይሆን እራሳችንን መሆኑ ነው ።
ሰው መልከ ብዙ እንደሆነ ሁሉ ባህሪው ፣ ፀባዩ ፣ ባህሉ ፣ የነገሮች ምልከታው ፣ አተረ…
30 May 2026, 07:02 UTC9 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @FromContriteHeartPhoto
https://youtu.be/u6OVV3jO8R4?si=ckkx1mFBOQw5qTny
Brothers , I invite you to watch this powerful sermon on the sovereignty of God by John Piper . It is rich in biblical truth and worth your time. Please take some time to watch this!
"THE FUTURE IS THE COUNCIL OF GOD BEING ESTABLISHED BY GOD, THE FUTURE IS THE PURPOSE OF GOD BEING ACCOMPLISHED BY GOD"John Piper
Exalt God's sovereignty and glorify His grace!
@FromCo…
18 May 2026, 16:45 UTC9 views1 reactionsread 9 August 2026 Forwarded from @FromContriteHeart
ልብህ ስለ ወደፊቱ ጊዜ መጨነቅ በጀመረ ስዓት ሁሉ ለልብህ ስበክ እንዲህ በል ፡
"ልቤ ሆይ፥ የወደፊቱን የምትፈራ የእግዚአብሔርንም ተስፋ የምትሰርዝ ማን ይመስልሃል?"
ልቤ ሆይ፣ አልደነግጥም። ውድና ታላቅ በሆነው በእግዚአብሔር የተስፋ ቃል በመታመን ራሴን በሰላም እና በደስታ አዋርዳለሁ ፣ እሱ ይንከባከበኛል።
ጆን ፓይፐር
He cares for us!
@FromContriteHeart
❤1
14 May 2026, 05:56 UTC14 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @ANTIWorld77Video
📘እነሆ መጽሐፉ በገበያ ላይ ዋለ📘
የዘመናችን "የሐዋርያትና የነቢያት" አስትምህሮ በቃሉ ሲመዘን የተሰኘው፣ የኢትዮጲያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ያላትን አቋም በግልፅ ነጥቦች ያስቀመጠችበት፤ መጽሐፍ ለአንባቢያን ቀርቧል። መጽፉን እየደወላችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ።
እውነተኛ ታሃድሶ ለቤተክርስቲያን እንዲመጣ ምኞቴ ነው። ከቃሉ አፈንገጠን እየሄድን ባለንባቸው ሌሎች ጉዳዮች ላይም የጣልነውን ቃሉን አንስተን ወደ ቃሉ ጌታና ወደ ትዕዛዛቱ መመለስ ይሁንልን!
እዘዙ አንብቡ።
10 May 2026, 16:00 UTC52 viewsread 9 August 2026 ሩጫና ሽምያ በበዛባት ምድር ሁሉንም ነገር ለእኔ ማለት እየነገሰ ነው ። ለባልንጀራዬ ማለት ቁስል፣ሕመም እየሆነን መቷል ። ምክንያቱም ባልንጀራን ከራስ ማስቀደም ሞኝነት ሆኖ ደምቋል ። ክርስቲያናዊ የሆኑ የነጠሩ ፍሬዎች ዋጋ የሚያስከፍሉን ፣ መስዋዕታዊ ናቸው ። ምክንያቱም ክርስትና ፈለጉ(footstep) የክርስቶስ ነው ።
ምቾቶቻችንን እያሳደድን ስንመጣ ፣ ከባልንጀራችን ይልቅ የራሳችንን ጥቅም እያስቀደምን ስንኖር ፣ በድካም ያገኘነውን ገንዘብ መሠረታዊ የባልንጀራችን ችግር እያሰቃየው እያለ ለምኞቶቻችንና ድሎቶቻችን ስንበትን ፤ የሕይወት ግባችንን እግዚአብሔርን ከማክበርና በእርሱ ከመደሰት እያነሳን እንዳለን ልብ እንበል።
ምልልሶቻችንን ከሕይወት ግባችን…
3 May 2026, 08:36 UTC51 views1 reactionsread 9 August 2026 Video
The world Isn't My Home!
❤1
1 May 2026, 08:54 UTC52 views2 reactionsread 9 August 2026 ጋብቻ በእግዚአብሔር ፀጋ ብቻ የሚፀና ሕይወት ነው።
ብዙዎቻችን "እኔ ባገባ - ችግሮቼም ያበቃሉ" ብለን እናስባለን። በርግጥ ማግባት መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን ከsexual purity, immorality protect ከማድረግ አንጻር እንዲሁም ይህንን መሰል ጥቅሞች ከመያዙ የተነሳ ይህ ነው የማይባሉ ብዙ ብዙ የሚቀርፋቸው ችግር አሉ ። በራሱ በዚህ ዓለም ቅዱስ ዘር ፣ ክርስቶስን የሚመስል ትውልድ ማባዛት ትልቅ በረከት ነው ። ማግባት እንደ ክርስቲያን እጅግ በጣም የሚበረታታ ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር የነደፈው ትልቅ ተቋም ነው ። ለማግባት ፍጠኑ ፣ አዎ ፍጠኑ! እርስ በእርስ ለመግባባት ፣ ለመርጋት ፣ ለይቅርታና ለዕርቅ እጅግ ፍጠኑ! አዎ አሁንም ለማግ…
❤2
22 Apr 2026, 08:36 UTC19 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @FromContriteHeart
አንዳንድ ክርስቲያኖች ብዙ ስብከቶች ላይ ቢገኙም በመንፈሳዊ እድገት ላይ ግን progress ማሳየት ያልቻሉት ለምንድን ነው?
ምክንያቱም የተናጥል ወይም የግል ጸሎት የሚያስገኘውን ጥቅም ቸል ስለሚሉ እና የእግዚአብሔርን ቃል ለማሰላሰል ስለሚሰንፉ ። የሰማይ ስንዴ ይወዳሉ ነገር ግን ለመፍጨት ጥረት አያደርጉም ፣ የእውቀትን ጆሮ ለማግኘት ይፈልጋሉ ነገር ግን ወደ ሜዳ ወጥተው ለመሰብሰብ ሰነፎች ናቸው ፣ የጸጋ ፍሬ በዛፉ ላይ ተንጠልጥሏል ነገር ግን አውርደው ለመብላት እጃቸውን አይዘረጉም ፣ የሕይወት ውሃ በእግራቸው ይፈሳል ፥ ነገር ግን ለመጠጣት ወገባቸውን ማጠፍ አይፈልጉም ።
ጌታ ሆይ ከእንዲህ ዓይነቱ ድንቁርና አድነን ። እነዚህ ቃላቶች ዛሬ ጠዋት…
21 Apr 2026, 04:09 UTC17 views1 reactionsread 9 August 2026 Forwarded from @FromContriteHeart
ጸሎት ማንም ሊዘጋው የማይችል የተከፈተ በር ነው። በሁሉም አቅጣጫ አጋንንት ከበቡህ ፣ ግን ወደ መንግሥተ ሰማያት የሚወስደው መንገድ ሁል ጊዜ ነፃ ነው ፣ እናም በእሱ ላይ ምንም እንቅፋት እስካልሆነ ድረስ ፣ በጠላት እጅ አትወድቅም። ከበባ እና ጥቃት አንፈራም፣ ሰማያዊ ረዳቶች በአስቸጋሪ ጊዜያት ሸክማችንን ለማቃለል በያዕቆብ መሰላል ወደ እኛ ሊወርዱ ይችላሉ።
ቻርለስ ስፐርጅን
@FromContriteHeart
🥰1
20 Apr 2026, 18:12 UTC21 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @FromContriteHeart
ጸሎት ከንቱ አይደለም። እውነተኛ ጸሎት ሁል ጊዜ እውነተኛ ኃይል አለው። ሁልጊዜ ከእግዚአብሔር ዘንድ የምትለምነውን አታገኝም፣ እርሱ ግን የሚያስፈልግህን ሁልጊዜ ይሰጥሃል። እግዚአብሔር ለልጆቹ በቃል በማይሰጥበት ጊዜ በመንፈስ ይሰጣቸዋል። የደረቀ ዳቦ ከጠየቅክ ትኩስ ዳቦ ካገኘህ ታማርራለህን? የሰውነትን ፈውስ ከፈለግህ በሥጋዊ ድካምህ መንፈሳዊ ደዌህን ቢፈውስ ትቃወማለህን? መስቀልህን ከማጣት በመሸከም መባረክ አይሻልምን? በዚህ ምሽት ወዳጄ ሆይ፣ መጸለይን እና መለመንን አታቋርጥ፣ ምክንያቱም ጌታ የልብህን መሻት ሊፈጽም ዝግጁ ነው።
ቻርለስ ስፐርጅን
@FromContriteHeart
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @lekiburukiberP. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.