6 Jul 2026, 08:06 UTC550 views44 reactionsread 7 August 2026 ክረምት
በዚህ ቻናል ላይ በምለጥፈው ነገር ሁሉ ላይ ሁልጊዜ እጸልያለሁ። ይህ ለጌታ ፈቃድና ዓላማ አሳልፌ የሰጠሁት የፍቅር አገልግሎት ነው። ጥበብንና ማስተዋልን ለመጠቀም እጥራለሁ ነገር ግን ሰው በመሆኔ ስህተቶችን ልሰራ እችላለሁ። ስህተቶቼ ጥቂት እንዲሆኑም እጸልያለሁ።
ክርስቲያኖችን የሚያበረታታ እውነትን ማካፈል ለእኔ ትልቅ ቦታ አለው። እንዲሁም የጠፋችውን ነፍስ ወደ ክርስቶስ ለመምራት የሚጠቅም ነገር እንዲሆን እጸልያለሁ። ከተለያዩ ጸሐፊዎች፣ ፓስተሮች፣ መምህራን፣ ትምህርቶች፣ከክርስቲያን ድረ-ገጾች እና ከመሳሰሉት ቦታ እያመጣሁ የተለያዩ ነገሮችን አጋራለሁ።
ዛሬ ልላችሁ የፋለኩት ጌታ ቢፈቅድና በህይወት ካለን ከፊታችን በሚመጡት ሁለት ወራት በዚህ ቻ…
❤33❤🔥3🙏3👌2🔥1🥰1😢1
6 Jul 2026, 07:33 UTC499 views8 reactionsread 7 August 2026 How wonderful it is to travel while enjoying Astu's second album in its entirety! 😇🥰
🔥6❤1🥰1
6 Jul 2026, 07:32 UTC477 views2 reactionsread 7 August 2026 https://youtu.be/-bMg3QOyNZc?si=NfHnU-F6Fuy2-A4t
❤2
6 Jul 2026, 04:31 UTC461 views14 reactionsread 7 August 2026 File
God is the highest good of the reasonable creature. The enjoyment of him is our proper; and is the only happiness with which our souls can be satisfied. To go to heaven, fully to enjoy God, is infinitely better than the most pleasant accommodations here. Better than fathers and mothers, husbands, wives, or children, or the company of any, or all earthly friends. These are but shadows; but the enjoyment of God is the …
❤10❤🔥3🥰1
6 Jul 2026, 04:14 UTC416 views10 reactionsread 7 August 2026 True disciples of Christ will bear fruit.
❤5❤🔥4🥰1
5 Jul 2026, 17:31 UTC539 views24 reactionsread 7 August 2026 ይሄ አጭር video በሰዋዊ ጥበብ እና በዘመን አመጣሽ መንገዶች ለሰው ሊገባ በሚችል መልኩ የተሰራ ነው። ይሁን እንጂ መልዕክቱ ጥልቅ ስለሆነ ወዲህ አመጣሁት መልዕክቱን እዩት እስቲ።
በአንድ ወቅት የ 6ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ቀኑንም አስታውሳለሁ እሁድ ነበር። ከቤተክርስቲያን መልስ ቤተሰብ ተሰብስቦ ምሳ ተበልቶ ምናምን ቡና እየጠጡ ነበር። ቤት እንግዳም ነበር። እናም የግቢያችን በር ተንኳኳና ክፍቺ ተብዬ እየሮጥኩ ሄድኩ።
ማነው እያልኩ ስከፍት በእድሜ ትልቅ ሰው የሆኑ፣ የጎሰቆሉ፣ የቆሸሸ ልብስ የለበሱ አባት ናቸው። የሚበላ ነገር ካለ ብሎ ጠየቀኝ የለም ሌላ ጊዜ ና ብዬ በሩን ዘጋውና ወደ ቤት ተመልስኩ። ምን እንደዛ እንዳዛ እንዳስባለኝኮ እንጃ🤭 ሰዉ ቤት…
❤19🥰3❤🔥1👌1
5 Jul 2026, 17:29 UTC426 views7 reactionsread 7 August 2026 Video
🥺
😢4❤1👍1🔥1
4 Jul 2026, 17:24 UTC436 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
በተለያዩ አጋጣሚዎች ተገናኝታችሁ ጓደኛችሁ ሆነ የቀረ እና በመንፈሳዊ ህይወት እድገትም ይሁን፣ በሌላ የህይወት ዘርፍ በጎ ተጽዕኖ ያሰደረባችሁ ጓደኛ አላችሁ?
እስቲ ስላሳደሩባችሁ በጎ ተጽዕኖ እና ስለነሱ ንገሩን? mention እያደረጋችሁ ደግሞ ባርኳቸው፣አመስግኗቸው!🙏🙏
🥰6
4 Jul 2026, 12:36 UTC431 views20 reactionsread 7 August 2026 Photo
-Finish your weekly tasks📊
-Set your home in order🏠🧹
-Prepare simple meals ahead🥘
-Set out your church attire and Bible.👗
Tomorrow is the Lord’s Day.May our hearts be ready to worship our great God in the beauty of holiness with the saints.⛪
❤15🥰5
3 Jul 2026, 18:49 UTC477 views6 reactionsread 7 August 2026 File
እህቶቼ የላይኛውን ትምህርት ሰምተን ከጨረስን ደግሞ የተማርነውን እያሰላሰልን ከሌላኛው ወንድማችን ጋር ይሄንን ትልቅ ጸሎት በጌታ ፊት እንጸልይ!
እግዚአብሔር እንዲህ ያድርገን! እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን! በአሁን ዘመን ያለን ሴቶች ከቃሉ ሳናፈነግጥ እንደ ቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን! መልካም እረፍት!
❤6
3 Jul 2026, 18:23 UTC481 views8 reactionsread 7 August 2026 File
እህቶቼ እስቲ ኑ ሰብሰብ እንበልና ወንድማችን ከሚያስረዳን ነገር እንማር።
ወንድሞች ይህንን ርዕስ እንዲ ግልጽ እና ቀላል በሆነ መልኩ ሲያስተምሩ፣ ሲመክሩና ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ሲቆሙ መስማት እጅግ ያስደስታል። ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ!
❤8
3 Jul 2026, 13:25 UTC486 views15 reactionsread 7 August 2026 I absolutely love this picture!🥰 It speaks volumes. I think it would be great to frame it and hang it in every home as an inspiration.😅😅We really need a family restoration.
❤🔥9🥰6
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ANTIWorld77. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.