ቅዳሜ (ነሐሴ 2 የ2018 ዓ.ል) የክረምት ኮርስ የመጀመሪያ ፈተና ስለሚሰጥ ልጃቹ ለፈተናው በቂ ዝግጅት በማድረግ በጊዜ የመማሪያ ቦታው/ዋ እንዲገኝ/ድትገኝ እንድታደርጉ ስንል ለማሳወቅ እንወዳለን። 💥የፈተና ሰአት:- ከጠዋቱ 2:00-4:30 💥የፈተና ይዘት:- አቂዳ እና ፊቅህ

Channel
የላፍቶ ቢላል መስጂድ መድረሳ
@laftomedresa
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
225subscribers
-3 since we began measuring on 8 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002344769309 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @laftomedresa |
| Created | Between 1 September 2024 and 31 March 2025 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 9 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 9 September 2026 |
| On Telegram | t.me/laftomedresa |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 31 Aug 2026, 15:36 | 225 | -4 |
| 24 Aug 2026, 13:02 | 229 | -1 |
| 16 Aug 2026, 17:58 | 230 | +3 |
| 8 Aug 2026, 16:31 | 227 | -1 |
| 8 Aug 2026, 10:18 | 228 | no change |
| 8 Aug 2026, 07:19 | 228 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 22 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 7 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
37 reactions across 12 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 83.8% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 31 | 83.8% | |
| 🔥 | 5 | 13.5% | |
| ⚡ | 1 | 2.70% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 13 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 37 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 22 June 2026 to 7 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
🌿 ለውጤት አትቸኩሉ! ተርቢያ ውጤቱ ዛሬ ላይታይ ይችላል! ብዙ ወላጆች፦ "ብዙ መከርኩት፣ ግን አይለወጥም!" ይላሉ እውነታው ግን ተርቢያ እንደ ዘር ነው። ዛሬ የተዘራ ዘር ነገ ጠዋት ፍሬ አያፈራም። ውኃ ይፈልጋል፣ እንክብካቤ ይፈልጋል፣ ጊዜም ይፈልጋል። ልጅህን ዛሬ አንድ ጊዜ መክረህ ነገ ፍጹም እንዲለወጥ አትጠብቅ። የዛሬው መልካም ቃል፣ የዛሬው ዱዓ፣ የዛሬው መልካም አርዓያነት ምናልባት ከወራት ወይም ከዓመታት በኋላ ፍሬው ሊታይ ይችላል። ስለዚህ አትሰልቹ። ተስፋ አትቁረጡ። በጥበብ ቀጥሉ፣ በፍቅር ተጓዙ፣ በዱዓ በርቱ። አላህ መልካም ጥረትን አያጠፋም። 🌱 አስታውሱ ለተግባር፦ ስኬታማ ሙረቢና ወላጅ ውጤትን ብቻ የሚያስብ ሳይሆን፣ በየቀኑ መልካም ዘ…
✨ ሙስሊም ወንድሜ ሆይ! ይህንን ሐዲሥ በተግባር ለማዋል እንትጋ! 📜 አውስ ኢብኑ አውስ (ረዲየላሁ አንሁ) እንዳስተላለፉት፤ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ ይላሉ፦ «የጁሙዓ ቀን ገላውን በደንብ የታጠበ፣ በጊዜ ወደ መስጂድ የሄደ፣ ሳይሳፈር በእግሩ የተጓዘ፣ ከኢማሙ ተጠግቶ የተቀመጠ፣ እንዲሁም በፀጥታ ያዳመጠና ከማይረባ ተግባር የተቆጠበ ሰው፤ በሚያራምደው እያንዳንዱ እርምጃ የአንድ አመት የፆም እና የሌሊት ሶላት (ቂያም) ምንዳ ይጻፍለታል።» 📚 (አቡ ዳውድ፣ ቲርሚዚ እና ኢብኑ ማጀህ ዘግበውታል) 📌 የጁሙዓ ሱናዎች ዝርዝር፦ ✅ ትጥበት ማድረግ ✅ በጊዜ መገኘት ✅ በእግር መጓዝ ✅ ከኢማሙ መጠጋት ✅ በፀጥታ ማዳመጥ (አለመዘናጋት) 🌿@l…
ውድ ወላጅ ሆይ... "ልጅህን ከምታስተካክልበት የመጀመሪያው ነገር እራስህን ማስተካከል ይሁን።ዓይኖቻቸው ከዓይኖችህ ጋር የተሳሰሩ ናቸው ፣ በነሱ ዘንድ መልካም ማለት አንተ ያደረግከው ነገር ነው፣ ለእነሱም አስቀያሚው አንተ የተውከው ነው።"
❤1
ዝናብ ሲበዛ የሚባል ዱኣ اللَّهُمَّ حَوَالَيْنَا وَلاَ عَلَيْنَا ، اللَّهُمَّ عَلَى الآكَامِ وَالظِّرَابِ ، وَبُطُونِ الأَوْدِيَةِ ، وَمَنَابِتِ الشَّجَرِ (አላሁመ ሀዋለይና ወላ አለይና አላሁመ አለል አካሚ ወዝዚራብ ወቡጡኒል አውዲየቲ ወመናቢቲ አሽሸጀሪ) ያ አላህ በእኛ ላይ ሳይሆን በዙሪያችን እንዲሁም በኮረብታዎች ፣ በሸለቆዎች እና እጽዋት መብቀያ ቦታ አድርገው
አልሐምዱ ሊላህ! እንኳን ደስ አላችሁ🌹 ተማሪ ❤️ ሐይሰም ሸምሱ ዛሬ የሐፊዞችን ጎራ ተቀላቅሏል🎉
❤11🔥3⚡1
✨ልጆቻችን የነገ ተስፋችን ናቸው የልጅ ተርቢያ ከቤት ይጀምራል። ልጆች ከምንናገረው በላይ የምንሠራውን ይማራሉ። ስለዚህ መልካም ቃል፣ ቅን ባህሪ፣ ርኅራኄ እና አላህን መፍራት በየቀኑ በተግባር ልናሳያቸው ይገባል። በፍቅር የተሞላ ቤት ለመልካም ተርቢያ የመጀመሪያው መሠረት ነው። ልጆቻችንን ቁርዓንን እንዲወዱ፣ ሶላትን እንዲጠብቁ፣ እውነተኛ እና አክባሪ እንዲሆኑ በትዕግሥትና በማበረታታት እናሳድጋቸው። ዛሬ በተሰጣቸው ተርቢያ ነገ ለራሳቸው፣ ለቤተሰባቸው እና ለኡማው ጥቅም የሚያመጡ ሰዎች ይሆናሉ።
❤3
🌾 ለመልካም የልጆች አስተዳደግ ሚያግዙ ምክሮች 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም 📎@laftomedresa
❤1
ከቁርአንና ሀዲስ መረጃ በማጣቀስ ይሄ ሀላል ነው ይሄ ሀራም ነው ብሎ ማስተማር ትልቅ ተርቢያ ነው ”، በዚህም ምክንያት በውስጡም በውጪውም አላህ ይቆጣጠረኛል ብሎ የሚያስብ ትውልድ ይፈጠራል።. ነገር ግን ይሄ ነውር ነው ብለን የምናስተምር ከሆነ ከአላህ የበለጠ ሰዎች አዩኝ አላዩኝም እያለ የሰዎችን እይታ ብቻ የሚጠባበቅ ትውልድ እናፈራለን። በተቻለን አቅም በልጆቻችን ልብ ውስጥ የአላህን ትልቅነት አግዝፉ አላህ ይቆጣጠረኛል በሚል ያደገ ልጅ ዱንያ ላይ ስኬታማ አኺራ ላይ የፍላጎቱን የሚያገኝ ይሆናል
❤3
ማስታወሻ❗️ የ2018 ዓ.ል የክረምት ኮርስ ዛሬ የጀመረ መሆኑን እያሳወቅን ተመዝግባቹ ልጆቻችሁን ያላካቹ ወላጆች ከዚህ ሳምንት ጀምሮ የ3 ቀኑን ህግ እንደምንተገብር አውቃቹ ልጆቻችሁን እንድትልኩ እናሳስባለን። ምዝገባ ያለፋቹ በዚህ ሳምንት ለተወሰኑ ቀናት ምዝገባ ስለሚኖር ማስመዝገብ እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።
"ስለ ዕድሜያችን በምን ላይ እንዳጠፋነው ስንጠየቅ…?! መልሳችን፦ "በቁርኣን ገጾች መካከል" የሚል እንዲሆንልን እንመኛለን። " አላህ ከቁርኣን እውነተኛ ባለቤቶች ያድርገን።
⚠️ እጅግ አስፈሪ መልእክት! ⚠️ " የሰዎች ሀቅ በረጅም የሌሊት ሶላት ፣ ባማረ ጾም፣ ወይም ቁርኣንን ሺህ ጊዜ በማኽተም አይሰረዝም። የሰዎች ሀቅ ሊወድቅ (ሊሰረዝ) የሚችለው ባለሀቆቹ ይቅር ሲሉ ብቻ ነው። ⚖️ አላህ ዘንድም ተሟጋቾች ይሰበሰባሉ!" አላህ የራሱን ሀቅ (ለምሳሌ ሶላት ወይም ፆም ማጓደልን) ብንፀፀትና ይቅርታ ብንጠይቀው በቀላሉ ሊምረን ይችላል። ነገር ግን የሰዎችን ሀቅ አሳልፎ አይሰጥም። የሰውን ገንዘብ መብላት፣ ሰውን ማማት፣ ስም ማጥፋት፣ ወይንም በምላስ መጉዳት በፆምና በሶላት አይማርም። መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ ነው፤ እርሱም በዱንያ ላይ እያለን ባለሀቁን ራሱን ይቅርታ መጠየቅና ሀቁን መመለስ! የቂያማ ቀን መክፈያ ገንዘብ…
❤2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @laftomedresa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 31 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የላፍቶ ቢላል መስጂድ መድረሳ” (@laftomedresa), 225 subscribers as measured 31 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/laftomedresa.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.