19 Jul 2023, 14:44 UTC55 viewsread 10 August 2026 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ሸይኽ ሙሐመድ ገዛል በጣም ታመዋል። በአሁኑ ሰዓት ደሴ የመንግስት ሆስፒታል ውስጥ ይገኛሉ። አሁን ወደሌላ ቦታ ይዛችሁ ውጡ እንደተባለ እየሰማን ነው።
ለአላህ ብላችሁ የምትችሉ ሰዎች በቂ ህክምና እንዲያገኙ ድጋፍ ብታደርጉላቸው። መደገፍ የምትፈልጉ ሸይኽ ሙሐመድ መኪን ከጎናቸው ስላሉ በሳቸው በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። የሸይኽ ሙሐመድ መኪን ስልክ ቁጥር ይሄ ነው፦
0914718693
1000134295582
Mohammed mekin m/d
Signed ياالله
8 Jul 2023, 16:58 UTC60 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
ማስታወቂያ
~
አንፎ አካባቢ በሙሃጂር ወልአንሷር መስጂድ የሚሰጠው ሳምንታዊ ደርስ ነገ እሁድ ይኖረናል፣ ኢንሻአላህ።
አሰራጩልን ባረከላሁ ፊኩም።
Signed 🌚
10 Sept 2022, 15:28 UTC117 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @gfyygy
#የዊትር_ሶላት!
ለሚጠቅመን ነገር ትኩረት እንስጠው!
👉የዊትር ሶላት ጥብቅ ከሆኑ (ሱንነቱል -ሙአክከዳህ) ነው።ነብዩ ሙሐመድ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በጣም ትኩረት ሰጥተውታል ።እሳቸው በእግራቸውም ሆነ በግመል ለጉዞ ሲወጡ እንኳ ይህን ሶላት(ዊትርን)አልተውትም ።በግመል ጀርባ ላይ ሆነውም ሰግደውታል
Signed ***
20 Aug 2022, 22:53 UTC105 viewsread 10 August 2026 ⭕️ የሙስሊም ወንድሙ ጭንቀት ለሚያሳስበው ሁሉ የእርዳታ ጥሪ📢
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ውድ ሙስሊም ወንድምና እህቶች እነሆ "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም/በአኺራ/ የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ ﷺ ነግረውናል ።
የሱና ወንድማችን አብዱ ሰይድ ይባላል። በልጅነቱ በሆነ አጋጣሚ በተፈጠረ አደጋ አንድ አይኑን አጥቶ ሲኖር የነበረና በችግርና በመከራ ውስጥም ቢሆን አግብቶ ሁለት ልጆችን ወልዷል።አላህ አግርቶሎት በቀረችው በአንድ አይኑ #ቁረአንም_ሀፍዟል እስካሁን በቆየበትም ጊዜ ለሱና ባለው ጉጉትና ፍላጎት የተነሳ ከቤተሰቦቹ ተገሎና ርቆ ምንም እገዛ እንኳን የማያደርጉለትና ዘወር ብለው የማ…
Signed ***
18 Jul 2022, 04:34 UTC73 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
ልብህ ላይ ምን እየዘራህ ነው?
~
ኢማሙ ሻፊዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ልቦች የምላስ እርሻዎች ናቸው። መልካም ንግግር ዝራባቸው። ሙሉውን ባያበቅሉ እንኳ ከፊሉን ያበቅላሉ።"
(መናቂቡ ሻፊዒይ፣ በይሀቂይ፡ 2/76)
=
https://t.me/IbnuMunewor
Signed ***
9 Jul 2022, 03:13 UTC73 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @hamdquanteVideo
https://t.me/joinchat/Q0mf35Z6QEmajDQB
Signed ***
9 Jul 2022, 03:12 UTC55 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @gfyygy
ለዒድ ሶለት በምንወጣበት ወቅት ሴቶች ጥንቃቄ።
1)ከወንዶች ከመቀላቀል
2)ወንዶችን የሚፈትን ልብስ ከመልበስ
3)ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ ከመጮህ
4)ፎቶ ከማንሳት ወንዱም ሴቱም ከዚህ ድርጊት ተቆጠቡ
Signed ***
8 Jul 2022, 03:16 UTC57 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ***
8 Jul 2022, 03:15 UTC49 viewsread 10 August 2026 File
ተክቢራ
Signed ***
4 Jul 2022, 17:54 UTC54 viewsread 10 August 2026 የማያባራ እልቂት። የማይገደብ የደም ጅረት። ሰሚ ያጣ ዋይታ። ለመሆኑ ደካሞችን፣ ጨቅላዎችን በጅምላ በመፍጀት የሚገኘው ትርፍ ምን ይሆን? ግን እስከ መቼ? ጌታዬ ሆይ! ከሰው ያለን ተስፋ ተሟጧል። ሽሽታችን፣ ለቅሷችን፣ ጩኸታችን ወዳንተ ብቻ ነው። አንተው መላ በለን። አንተው ወገኖቻችንን ፈርጅልን። ለርካሽ አላፊ ትርፍ ሲሉ የደካሞችን ነፍስ በማጥፋት ላይ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ድርሻ ያላቸውን ሁሉ የሚገባቸውን ስጣቸው።
Signed ***
22 Jun 2022, 04:10 UTC73 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @hamdquantePhoto
እስልምና የትልቆቹ ትልቁ ምኞት‼️
➿➿➿➿➿➿➿➿➿
💫ነብዩ ኢብራሂም ﷺ አባታቸው ሙስሊም እንዲሆንላቸው ተመኙ፤
ግን አልሆነላቸውም።
💫ነብዩ ኑሕ ﷺ ልጃቸው ሙስሊም እንዲሆንላቸው ተመኙ፤
ግን አልሆነላቸውም።
💫ነብዩ ሙሐመድ ﷺ አጎታቸው ሙስሊም እንዲሆንላቸው ተመኙ፤
ግን አልሆነላቸውም።
🖊️እኔና አንተ ግን አላህ ከራሱ በሆነ ቱሩፋት ይህንን የትልቆቹ ምኞት የሆነው ትልቁ እስልምና ወፍቆናል። ምን ያህል እንሰራበታለን⁉️
📖{إِنَّ اللَّهَ لَذُو فَضْلٍ عَلَى النَّاسِ وَلَكِنَّ أَكْثَرَ النَّاسِ لَا يَشْكُرُونَ}
{አላህ በሰዎች ላይ ባለ ችሮታ ነው፤ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያመሰግኑም}
https://…
Signed ***
20 Jun 2022, 06:25 UTC60 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @tewihd
✍የሰብር አንቀፆች ምንኛ ያምራሉ...
﴿ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ﴾
ታጋሾችን(ሰብረኞችን) አበስራቸው።
﴿وَاللَّهُ يُحِبُّ الصَّابِرِينَ﴾
አለህ ታጋሾችን ይወዳቸዋል
﴿وَاصْبِرْ وَمَا صَبْرُكَ إِلَّا بِاللَّهِ ۚ﴾
ታገስ የመታገስህ ምንዳ ከአለህ እንጂ ከሌላ አይደለም
﴿ وَجَزَاهُمْ بِمَا صَبَرُوا جَنَّةً وَحَرِيرًا﴾
በመታገሳቸው ጀነትንና የሃር ልብስ መነዳቸው
﴿إِنَّمَا يُوَفَّى الصَّابِرُونَ أَجْرَهُمْ بِغَيْرِ حِسَابٍ﴾
ታጋሾች ምንዳቸውን ያለ ልኬት ነው የሚያገኙት።
"አለህ የማይፈትነኝ ሳይወደኝ ቀርቶ የታጋሾችን ምንዳ …
Signed ***
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @kalehakafl. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.